Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
ethioscience
Member
Posts: 3928
Joined: 01 Nov 2019, 17:37

ሰበር ዜና‼️ ህወሃት ሳያስብበት በከፈተው ጦርነት -3 በርካታ አመራሮቹን እያጣ ይገኛል።

Post by ethioscience » 31 Aug 2022, 13:00



ሰበር ዜና‼️ ህወሃት ሳያስብበት በከፈተው ጦርነት በርካታ አመራሮቹን እያጣ ይገኛል። በዚህም

1:- ጀነራል አስርተ
2:- ኮ/ል ጉዕፅ
3:- ኮ/ል በርሀ በጊዕ እና
4:- ኮ/ል ወርቂ የተባሉት አመራሮች በመከላከያ ሰራዊት መደምሰሳቸው ታውቋል


Last edited by ethioscience on 31 Aug 2022, 13:05, edited 1 time in total.

ethioscience
Member
Posts: 3928
Joined: 01 Nov 2019, 17:37

Re: ሰበር ዜና‼️ ህወሃት ሳያስብበት በከፈተው ጦርነት በርካታ አመራሮቹን እያጣ ይገኛል።

Post by ethioscience » 31 Aug 2022, 13:04



ሰበር ዜና‼️

በዋግ ኽምራ ዞን በዝቋላ ወረዳ ስር የነበረና ጁንታው ይተማመንበት የነበረው የቅዳሚት ማዕከል ምሽግ በጥምር ሃይሉ ሙሉ በሙሉ ተደምስሷል:: በዚህም ምክንያት ጁንታው ወደ አብርገሌ ከተማ እየሸሸ ነው አብርገሌ ማለት ለሰቆጣ 65 ኪሎ ሜትር ይርቃል ለመቀሌ ደግሞ 95 ኪሎ ሜትር ይርቃል

እያመመው መጣ‼️


Post Reply