Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
tarik
Senior Member+
Posts: 33304
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

{{{JUST IN}}}:በዋግ ኽምራ ዞን በዝቋላ ወረዳ ስር የነበረና ኣሸባሪ ህወሓት ይተማመንበት የነበረው የቅዳሚት ማዕከል ምሽግ በጥምር ሃይሉ በሙሉ ተደምስሷል!!! WEEY GUUD !!!

Post by tarik » 31 Aug 2022, 12:45

Natnael Mekonnen

ሰበር ዜና‼️
በዋግ ኽምራ ዞን በዝቋላ ወረዳ ስር የነበረና ጁንታው ይተማመንበት የነበረው የቅዳሚት ማዕከል ምሽግ በጥምር ሃይሉ ሙሉ በሙሉ ተደምስሷል:: በዚህም ምክንያት ጁንታው ወደ አብርገሌ ከተማ እየሸሸ ነው አብርገሌ ማለት ለሰቆጣ 65 ኪሎ ሜትር ይርቃል ለመቀሌ ደግሞ 45 ኪሎ ሜትር ይርቃል
እያመመው መጣ‼️