Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
ethioscience
Member
Posts: 3926
Joined: 01 Nov 2019, 17:37

Moron Agames are a blessing in disguise’s for Amhara Unity!! ከሸዋ የተነሳው ኃይል ወልዲያ ከተማ ደርሷል!

Post by ethioscience » 30 Aug 2022, 12:51

#Amhara #Shoa

ከሸዋ የተነሳው ኃይል ወልዲያ ከተማ ደርሷል!

ወራሪውን ኃይል ለመመከት ከሸዋ የተነሳው ሀይል ወልድያ ከተማ ደርሷል። የህወሓትን ወራሪ ሀይል ለመመከት የጦር ሰራዊቱን በመምራት ወደ ግንባር ያቀኑት የመንዝ ጌራ ምድር ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሀይሌ የሺጥላ በሰላም ወልዲያ ከተማ መድረሳቸውን ገልፀው በማወቅም ይሁን ባለማወቅ ለጠላት ሀይል የፕሮፓጋንዳ ማሽን በመሆን የሚያገለግሉ ሀይሎች ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ አሳስበዋል።

እኛ ያለነው እዛው ግንባር ነው። ጠላት ይደመሰሳል መረበሽ አያስፈልግም እኛ ጠላትን ለመፋለም እዛው ወልዲያ ነን ሲሉ በፌስቡክ ገፃቸው አስፍረዋል።

@Fanotv24