Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

ለመሆኑ ብልጽግና ውስጥ እንግሊዘኛ በቅጡ የሚያነቡ ሰዎች አሉ? UN ባለፈው ሳምንት አብይ አህመድ እና ደብረጽዮን ገብረሚካኤል ጋር በቀጥታ መነጋገራቸውን በግልጽ ለአለም አሳውቀዋል።

Post by sarcasm » 30 Aug 2022, 11:34

ለመሆኑ ብልጽግና ውስጥ እንግሊዘኛ በቅጡ የሚያነቡ ሰዎች አሉ?

ተባበሩት መንግስታት ድርጅት ባለፈው ሳምንት አብይ አህመድ እና ደብረጽዮን ገብረሚካኤል ጋር በቀጥታ መነጋገራቸውን በግልጽ ለአለም አሳውቀዋል። ይህንንም ዜና የአለም ምዲያዎች ከጥቂት ቃናት በፊት በሰፊው ዘግበውታል።

ሆኖም ግን አውቆም ይሁን ሳያውቅ የብልጽግና ሚዲያ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ከደብረጽዮን ጋር በድብቅ ውይይት አደርጉ እያለ ህዝብ እያወናበደ ይገኛል።

ለመሆኑ ብልጽግና ውስጥ እንግሊዘኛ በቅጡ የሚያነቡ ሰዎች አሉ? ተባበሩት መንግስታት ድርጅት ባለፈው ሳምንት አብይ አህመድ እና ደብረጽዮን ገብረሚካኤል ጋር በቀጥታ መነጋገራቸውን በግልጽ ለአለም አሳውቀዋል


ሾልኮ የወጣ?


ሾልኮ የወጣ?
Please wait, video is loading...
Please wait, video is loading...


Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: ለመሆኑ ብልጽግና ውስጥ እንግሊዘኛ በቅጡ የሚያነቡ ሰዎች አሉ? UN ባለፈው ሳምንት አብይ አህመድ እና ደብረጽዮን ገብረሚካኤል ጋር በቀጥታ መነጋገራቸውን በግልጽ ለአለም አሳውቀዋል።

Post by Sam Ebalalehu » 30 Aug 2022, 14:39

ብልፅግና ውስጥ የለሁበትም። ግን እንደተረዳሁት አንቺ ነሽ እንግሊዘኛው የጦዘብሽ። ያልተጻፈ ነው የምታነቢው።

sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: ለመሆኑ ብልጽግና ውስጥ እንግሊዘኛ በቅጡ የሚያነቡ ሰዎች አሉ? UN ባለፈው ሳምንት አብይ አህመድ እና ደብረጽዮን ገብረሚካኤል ጋር በቀጥታ መነጋገራቸውን በግልጽ ለአለም አሳውቀዋል።

Post by sarcasm » 30 Aug 2022, 18:10

Sam Ebalalehu wrote:
30 Aug 2022, 14:39
ብልፅግና ውስጥ የለሁበትም። ግን እንደተረዳሁት አንቺ ነሽ እንግሊዘኛው የጦዘብሽ። ያልተጻፈ ነው የምታነቢው።
Here's another perspective on the issue . . . .



Post Reply