Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
tarik
Senior Member+
Posts: 33304
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

(((JUST IN))):ፋኖ አዛዥ:-"በዚህ ሰዓት የወገን ጥምር ሀይል በወልድያ ዙሪያ ባሉ ቀበሌዎች እየተፋለመ ነው",እስካሁኗ ሰዓት ወልድያ ነፃነቷን አላስነካችም!!! WEEY GUUD !!!

Post by tarik » 30 Aug 2022, 08:44

Natnael Mekonnen

"በዚህ ሰዓት የወገን ጥምር ሀይል በወልድያ ዙሪያ ባሉ ቀበሌዎች እየተፋለመ ነው። እስካሁኗ ሰዓት ወልድያ ነፃነቷን አላስነካችም። የመጡብን እንደ ህዝብ ነው። እንደ ህዝብ ልንመክታቸው ይገባል። ቤቱን ዘግቶ ወደ ሌላ ከተማ በመሸሽ ነፃነት አይገኝም።