Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

"ከማንም ጋር የምናወራርደው ሂሳብ የለንም። በሰላም መኖር ነው የምንፈልገው።" ጌታቸው ረዳ | የትግራይ መንግስት መልእክት ለአማራና ለአፋር ህዝቦች

Post by sarcasm » 30 Aug 2022, 07:24

A must watch - from the beginning.

የትግራይ መንግስት መልእክት ለአማራና ለፋር ህዝቦች

31:46 ከማንም ጋር የምናወራርደው ሂሳብ የለንም። በሰላም መኖር ነው የምንፈልገው።

18:19 ብልጽግና ማንን ነው ጭዳ የሚያደርጉት? የአማራ ፋኖ፤ የአማራ ወጣት፤ የአማራ ምሊሻ ነው። በኛ በኩል አማራ ክልል ውስጥ ውግያ ለማድረግ አንድም ፍላጎት አልነበረንም። አብዛኛው ሃይላችን በምዕራብ በኩል ነበር። ከአማራ ጋር በቂ ደም ተቃብተናል። ተጨማሪ ደም የምንቃባበት አልነበረንም። ግን አደረጉት።