Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 12617
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

ሰበር ዜና : ደሴ ደሴ ደሴ ደሴ ደሴ ደሴ ደሴ ደሴ ደሴ ደሴ .........

Post by Thomas H » 29 Aug 2022, 00:40

STAY TUNED
ጀግናው የትግራይ መከላከያ ደሴን ለመያዝ እየገሠገሠ ነው


አረ ደሴ ደሴ ገራዶ ገራዶ አለቀልሽ ልቤ ተንዶ ተንዶ

Thomas H
Senior Member
Posts: 12617
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: ሰበር ዜና : ደሴ ደሴ ደሴ ደሴ ደሴ ደሴ ደሴ ደሴ ደሴ ደሴ .........

Post by Thomas H » 29 Aug 2022, 22:54

UPDATE : መርሳ ገብተው አደሩ አሁን ጉዞ ወደ ደሴ ቀጥሏል
Ladies and gentlemen this is your Captain General Migbey speaking, welcome onboard Flight TDF with service from Mersa to Dessie.We are currently third in line for take-off and are expected to be in the air in approximately seven minutes time. We ask that you please fasten your seatbelts at this time and secure all baggage underneath your seat or in the overhead compartments. We also ask that your seats and table trays are in the upright position for take-off. Please turn off all personal electronic devices, including laptops and cell phones. Smoking is prohibited for the duration of the flight. Thank you for choosing TDF. Enjoy your flight.

Thomas H
Senior Member
Posts: 12617
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: ሰበር ዜና : ደሴ ደሴ ደሴ ደሴ ደሴ ደሴ ደሴ ደሴ ደሴ ደሴ .........

Post by Thomas H » 30 Aug 2022, 09:21

ተመልከቱ ሁሉም በአንድ አቅጣጫ እየሸሸ ነው በተቃራኒው ያለው አስፋልት ደግሞ ባዶ ከመሆኑ የተነሣ የአሥመራን መንገድ መስሏል::

Thomas H
Senior Member
Posts: 12617
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: ሰበር ዜና : ደሴ ደሴ ደሴ ደሴ ደሴ ደሴ ደሴ ደሴ ደሴ ደሴ .........

Post by Thomas H » 30 Aug 2022, 10:34

ከደሴ ከተማ አስተዳደር የፀጥታው ምክር ቤት በወቅታዊ ዙሪያ የሚከተሉትን ውሳኔዎች አሳልፏል!
1ኛ. በከተማዉ ዉስጥ ማንኛዉም ሰዉ ከምሽቱ 2:00 ስዓት በኃላ እንቅስቃሴ የተገደበ ነው።

2ኛ. ማንኛዉም መጠጥ ቤቶችና ምግብ ቤቶች ከምሽቱ 2:00 በኃላ አገልግሎት መስጠት የተከለከለ ነው

3ኛ. በከተማችን ማንኛውም ተሽከርካሪ ባጃጅን ጨምሮ ከምሽቱ 12:00በ በኋላ እና ጧት ከ12:00 ስዓት በፊት ምንም አይነት እንቅስቃሴ እንዳያደርጉ ተከልክሏል።

4ኛ. የከተማችን ማህበረሰብ በአደረጃጀቶቹ አካባቢውን የመጠበቅና ከፀጉረ ልውጦች እና ስርጓ ገቦች በንቃት እንዲጠብቅ ።ይህ ሁኔታ ሲያጋጥም ለህግ አካል ጥቆማ መስጠትና በህግ ቁጥጥር ስር እንዲውል የመተባበር ግዴታዎች አስቀምጧል።

5ኛ. በከተማችን የምትገኙ አልጋ ቤቶች ፣ቤት አከራዮች እና ሆቴሎች ማንነቱ ያልታወቀ ማንነቱን በመለየት በመረጃ ፎርም ሞልቷ ማከራየት እና አጠራጣሪ ሁኔታ ሲያጋጥም ለህግ አካላት እንድታሳውቁ።

6ኛ. የደሴ ከተማ ፈቃድ የሌለዉ ባጃጅ ከሌላ ቦታ ወደ ደሴ ማሽከርከር ተከልክሏል።

7ኛ. ለፀጥታ ስራ ከተሰማሩት ዉጭ ማንኛዉም ግለሰብ የጦር መሳሪያ ይዞ በከተማ መንቀሳቀስና በመጠጥ ቤትም ሆነ ምግብ ቤቶች ይዞ መንቀሳቀስ የተከለከለ ነው።

8ኛ. ወራሪና አሸባሪዉ የህዉሓት ቡድን ከሚያሰራጨው የሀሰት ፕሮፖጋንዳና ለህዝባችን ስነ ልቦና የማይመጥኑና ለጠላት ጉልበት የሚሆኑ ወሬዎችን ከማሰራጨት ሁሉም ህዝብ እንዲቆጠብ

9ኛ. በከተማችን ተከራይተዉ የሚኖሩ ኤርትራዊያን ስደተኞች ጋር ተያይዞ ወደ ካምፕ የሚመለሱበት ምቹ ሁኔታ እንዲመቻች ከሚመለከታቸዉ አካለት ጋር ስራ እየተሰራ መሆኑን የከተማችን ህዝብ እንዲገነዘብ እያሳሰብን ከዚህ ጎን ለጎን ስራዎች ስለሚያስፈልጉ

ሰርጎ ገቦች ሊኖሩ ስለሚችሉ ጉዳዩ በጥንቃቄ በፀጥታ ሀይሉ እየተገመገመ የሚመራና የሚከወን ይሆናል ይህ ተግባር በጥንቃቄ ካልተመራ ለከተማችን የሚኖረዉ አሉታዊ ተጽኖ ከፍ ያለ በመሆኑ ህዝባችን ጉዳዩን በእያለበት ክትትል እንዲያደርግ።
ሁሉም አከራይ ተክክለኛ ኤርትራዊ ስደተኛ መሆኑን ማረጋገጥና እንቅስቃሴዉን መከታተል የተለየ ነገር ሲመለከት ለፀጥታ መዋቅሩ እንዲጠቁም።

Post Reply