Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30855
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ኦሮሞኛ ተናጋሪው የወንጪ ሃይቅ ጉራጌዎች!

Post by Horus » 23 Aug 2022, 02:49

ሁሉንም ትታችሁ እንሰት ሲፋቅ የሴቶቹ ደቦ 'ዉሳቻ' እንዳለ ነው ። ለመስቀል የሚያደርጉት ዝግጅት አንድ ሳይቀይሩት እንዳል ነው! ስሟቸው ! አቢይ አህመድ ግን ኮማንድ ፖስት በጉራጌ አዘዘ ። ደሞም ይህ ሁሉ ሆያ ሆዬ ሲባል ስለወንጪ አንድም ቀን ይህ የወንጪ ሕዝብ ማነው? ካልቸሩ ምንድን ነው? ግንዱስ ምንድን ነው እንዲባል አይፈቀድም! ሌላው ቀርቶ የእንሰት ፎቶ እንኳን በብዛት እንዲታይ አይፈቅዱም። ያ ከሆነ እንዳለ አገሩ ጉራጌ ስለሚመስል! ይህ ሁሉ የቀን ጉዳይ ነው! ይህ ሁሉ ኦሮሞ አያቶቹ ጉራጌዎች ናቸው! አንድ ቀን ማወቁ አይቀሬ ነው! ወንጪ ማለት ምንጭ ማለት ነው!

Horus
Senior Member+
Posts: 30855
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኦሮሞኛ ተናጋሪው የወንጪ ሃይቅ ጉራጌዎች!

Post by Horus » 23 Aug 2022, 03:19

የአዲስ አመት አከባበራቸው እንዳለ አለ! ለምሳሌ የእንቁጣጣሽ ጠዋት ሊነጋ ሲል ሰው ሁሉ ወንዝ ወርደን እንታጠባለን እንጠመቃለን ፣ ለምን ቢባል የዛን ቀን ውሃ ሁሉ ጠበልና ቅዱስ ስለሚሆን ሰው ሁሉ አዲስ ለመሆን የጠመቃል ። ጸሃይ ሲወጣ ሰው ሁሉ ወደ ቤት ገብቶ ቁርስ ገንፎ ተበልቶ ከዚያም ሙክት ይታረዳል። እኔ ዛሬ ወንጪ ብሄድ ከቁንቋ በስተቀር ልክ ሶዶ ጉርጌ የምኖረው ኑሮ ነው ያለው ። የወንጪ ሴቶች ለበዓል የሚያደርጉት ዝግጅት እንዳለ ነው ።

የሚያስገርመው ግን የሴቶቹ የእንጊጫ በዓል ነው ! ጉራጌ ክልል ሆኖ በእግሩ የቆመ ቀን እነዚህን ወንድሞቻችን ለአንድ ትልቅ በዓል ወይ ለጥቅምት አቦ፣ ወይ ለገና ጨዋታ በሺ አቶቢሶች ጭኖ መጋበዝ ይኖርበታል !

Selam/
Senior Member
Posts: 11801
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ኦሮሞኛ ተናጋሪው የወንጪ ሃይቅ ጉራጌዎች!

Post by Selam/ » 23 Aug 2022, 09:45

A Rwandan man that I met a few years ago mentioned to me that the Tutsi strongly believe that they are descendants of the Oromo of Ethiopia and he drew many cultural similarities. Do you think Oromos should invite them to Irreecha?
Horus wrote:
23 Aug 2022, 03:19

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ኦሮሞኛ ተናጋሪው የወንጪ ሃይቅ ጉራጌዎች!

Post by Ethoash » 23 Aug 2022, 10:37

ዶርዜዎች ቆጮ ይበላሉ ይህ ማለት ጉራጌ ናቸው ማለት ነው ወይ። ስለዚህ ምንም ማሳመኛ የለም እነዚህ ስዎች ጉራጌዎች ለመሆናቸው።
በሚቀጥለው ሴቶቹ ጀልባዋን ሲቀስፉ በጣም ደስ ከማለቱ በፊት የሴቶችን እኩልነት የሚያከብሩ መሆናቸው ልዩ ጎሳዎች ከማረጋቸው በላይ ንፁህ ልብሳቸው ደግሞ ደስ ብሎኛል። ይህንን ከአማሮች ጎንደሮች ጋራ ሳወዳድረው ጋቢያቸው የጎደፍ በጭቅቅት ውሃ ከስራቸው እያለ ልብሳቸውን የማያጥቡ ለንፅህና ምንም ቦታ ያልስጡ መሆናቸውን ያሳያል በዚያ ላይ ጀልባው በአማራ ባህር ዳር ከሳር ከእንቦጭ የሚስራ ሲሆን የወንጪዎች ጀልባ እወነተኛ ጀልባ ብቻ ሳይሆን ብረቱ ዝግትን የሚክላከል ጥራት ያለው ብረት ነው ለጀልባው የተጠቀሙት ፤እነዚህ ስዎች ትንሽ ኢንቨስትመት ብቻ ነው የሚፈልጉት ፣ ለምሳሌ ሪዞርት ቢስራ በጣም ጥሩ መናፈሻ ቦታ ይሆናል።

እኔ ልጆችም ሆኑ ማንም ስወ ወንዙ ወይም አይቁ ውስጥ በሳሙና እንዲታጠብ አልፈልግም ስለዚህ በፀሐይ የሚስራ የውሃ ማሞቅያ በታቸው ቢስራላቸውና ቤታቸው ገላቸውን ቢታጠቡ እና ሐይቁን ለመዋኛ ብቻ ቢጠቀሙበት የውሃው ንፅሕና ይጠበቅ ነበር ይህ ብቻ አይደለም አሳም ማራባት መቻል አለባቸው።

ሌላው ደግሞ ቆጮን አፋፋቅና አቀባበር ዘመናዊ መሆን አለበት። በትንሹ ቆጮው ሲቀበር የምግብ ጥራት የተበቀ ፕላስቲክ ወይም ማዳበሪያ ከረጢት ውስጥ ቆጮውን አስገብተው ቢቀብሩት ።።ቆጮው ከብዙ የውሃ መበከል አደጋ ይድን ነበር። የሚያስፈልገው ትንሽ መሻሻል ነው። ቆጮውን የኬሻ መስሪያ ቃንጫ ሲያወጡ በእግራቸው የመፋቅ ሆኔታ በሙሉ መቀየር ይችላል። እነዚህ ስዎች ድሆች አይደሉም ቆጫቸውን ሽጠው ማሽን መግዛት ይችላሉ ለኤሌትሪክ ደግሞ ሶላር በመጠቀም ሐይል ማግኘት ይችላሉ። ይህ ብቻ አይደለም በባዬ ጋዝ እሳት ቆጫቸውን መጋገር ይችላሉ ። እንዳልኩት ነው ። ቦታው ለሪዞርት የተስማማ ስለሆነ ብዙ ሪዞርት የሚገነቡ ኢንቨስተሮችን በመሳብ ይህንን ያልኩትን ቴክኖለጂ ለሕዝቡ ማዳረስ ይቻላል። ደህነት ማየት በጣም ስልችቶኛል። ደህነት በአማሮች ይበቃናል ሌሎቹን ጎሳዎች ከድህነት እናወጣ።

ቆጮ ማምረቻ ማሽን

የእንሰት አመራረት ዘዴን በቴክኖሎጂ መደገፍ

Selam/
Senior Member
Posts: 11801
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ኦሮሞኛ ተናጋሪው የወንጪ ሃይቅ ጉራጌዎች!

Post by Selam/ » 23 Aug 2022, 11:30

Ato Casanova - What’s the river & bleach your Tigray people shown below used to wash & whiten their clothes? Did buda TPLF confiscate their washing machines & soaps? KIFFU!

Ethoash wrote:
23 Aug 2022, 10:37
ዶርዜዎች ቆጮ ይበላሉ ይህ ማለት ጉራጌ ናቸው ማለት ነው ወይ። ስለዚህ ምንም ማሳመኛ የለም እነዚህ ስዎች ጉራጌዎች ለመሆናቸው።
በሚቀጥለው ሴቶቹ ጀልባዋን ሲቀስፉ በጣም ደስ ከማለቱ በፊት የሴቶችን እኩልነት የሚያከብሩ መሆናቸው ልዩ ጎሳዎች ከማረጋቸው በላይ ንፁህ ልብሳቸው ደግሞ ደስ ብሎኛል። ይህንን ከአማሮች ጎንደሮች ጋራ ሳወዳድረው ጋቢያቸው የጎደፍ በጭቅቅት ውሃ ከስራቸው እያለ ልብሳቸውን የማያጥቡ ለንፅህና ምንም ቦታ ያልስጡ መሆናቸውን ያሳያል በዚያ ላይ ጀልባው በአማራ ባህር ዳር ከሳር ከእንቦጭ የሚስራ ሲሆን የወንጪዎች ጀልባ እወነተኛ ጀልባ ብቻ ሳይሆን ብረቱ ዝግትን የሚክላከል ጥራት ያለው ብረት ነው ለጀልባው የተጠቀሙት ፤እነዚህ ስዎች ትንሽ ኢንቨስትመት ብቻ ነው የሚፈልጉት ፣ ለምሳሌ ሪዞርት ቢስራ በጣም ጥሩ መናፈሻ ቦታ ይሆናል።

እኔ ልጆችም ሆኑ ማንም ስወ ወንዙ ወይም አይቁ ውስጥ በሳሙና እንዲታጠብ አልፈልግም ስለዚህ በፀሐይ የሚስራ የውሃ ማሞቅያ በታቸው ቢስራላቸውና ቤታቸው ገላቸውን ቢታጠቡ እና ሐይቁን ለመዋኛ ብቻ ቢጠቀሙበት የውሃው ንፅሕና ይጠበቅ ነበር ይህ ብቻ አይደለም አሳም ማራባት መቻል አለባቸው።

ሌላው ደግሞ ቆጮን አፋፋቅና አቀባበር ዘመናዊ መሆን አለበት። በትንሹ ቆጮው ሲቀበር የምግብ ጥራት የተበቀ ፕላስቲክ ወይም ማዳበሪያ ከረጢት ውስጥ ቆጮውን አስገብተው ቢቀብሩት ።።ቆጮው ከብዙ የውሃ መበከል አደጋ ይድን ነበር። የሚያስፈልገው ትንሽ መሻሻል ነው። ቆጮውን የኬሻ መስሪያ ቃንጫ ሲያወጡ በእግራቸው የመፋቅ ሆኔታ በሙሉ መቀየር ይችላል። እነዚህ ስዎች ድሆች አይደሉም ቆጫቸውን ሽጠው ማሽን መግዛት ይችላሉ ለኤሌትሪክ ደግሞ ሶላር በመጠቀም ሐይል ማግኘት ይችላሉ። ይህ ብቻ አይደለም በባዬ ጋዝ እሳት ቆጫቸውን መጋገር ይችላሉ ። እንዳልኩት ነው ። ቦታው ለሪዞርት የተስማማ ስለሆነ ብዙ ሪዞርት የሚገነቡ ኢንቨስተሮችን በመሳብ ይህንን ያልኩትን ቴክኖለጂ ለሕዝቡ ማዳረስ ይቻላል። ደህነት ማየት በጣም ስልችቶኛል። ደህነት በአማሮች ይበቃናል ሌሎቹን ጎሳዎች ከድህነት እናወጣ።

ቆጮ ማምረቻ ማሽን

የእንሰት አመራረት ዘዴን በቴክኖሎጂ መደገፍ

Horus
Senior Member+
Posts: 30855
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኦሮሞኛ ተናጋሪው የወንጪ ሃይቅ ጉራጌዎች!

Post by Horus » 23 Aug 2022, 12:56

Selam/ wrote:
23 Aug 2022, 09:45
A Rwandan man that I met a few years ago mentioned to me that the Tutsi strongly believe that they are descendants of the Oromo of Ethiopia and he drew many cultural similarities. Do you think Oromos should invite them to Irreecha?
Horus wrote:
23 Aug 2022, 03:19
የአዲስ አመት አከባበራቸው እንዳለ አለ! ለምሳሌ የእንቁጣጣሽ ጠዋት ሊነጋ ሲል ሰው ሁሉ ወንዝ ወርደን እንታጠባለን እንጠመቃለን ፣ ለምን ቢባል የዛን ቀን ውሃ ሁሉ ጠበልና ቅዱስ ስለሚሆን ሰው ሁሉ አዲስ ለመሆን የጠመቃል ። ጸሃይ ሲወጣ ሰው ሁሉ ወደ ቤት ገብቶ ቁርስ ገንፎ ተበልቶ ከዚያም ሙክት ይታረዳል። እኔ ዛሬ ወንጪ ብሄድ ከቁንቋ በስተቀር ልክ ሶዶ ጉርጌ የምኖረው ኑሮ ነው ያለው ። የወንጪ ሴቶች ለበዓል የሚያደርጉት ዝግጅት እንዳለ ነው ።

የሚያስገርመው ግን የሴቶቹ የእንጊጫ በዓል ነው ! ጉራጌ ክልል ሆኖ በእግሩ የቆመ ቀን እነዚህን ወንድሞቻችን ለአንድ ትልቅ በዓል ወይ ለጥቅምት አቦ፣ ወይ ለገና ጨዋታ በሺ አቶቢሶች ጭኖ መጋበዝ ይኖርበታል !
Selam,
ቱትጺ ከኦሮሞ ጋር አለው የሚባለው የዘር ወይም ጄኔቲክ ዝምድናና በካልቸርና ባህል ፍጹም አንድ ሆነው የተለያየ ቋንቋ የሚናገሩ ሕዝቦች ያላቸው ዝምድና ማወዳደር አይቻልም። ጉራጌ ሆነህ አገር ቤት በሙሉ የጉራጌ ካልቸር ካልኖርክ የማወራው ነገር ሊገባህ አይችልም። የወንጪ (የምንጭ) ሃይቅ ጉራጌዎች አይደለም የቤት አሰራራቸው የጥፍር አልጋቸው ልክ እኛ ቤት የነበረው ነው። የቆጮ (እኩሳ) መቅበሪያ ጉድጓድ የቅጠሉ አደራረግ ልክ የናቴን ጉድጓድ ነው የሚመስለው። ልብ ብለ ህጻን ሆኜ እዚያ ውስጥ እየተደበቁ ነበር የምጫወተው ። የማወራ ቲኦሪ አይደልም። እኔ ቪዲዮውን ባየሁት ቁጥር ሾክ ነው የሚያደርገኝ! አው አገሬ ሆኜ አቅሙ ቢኖረኝ እስከነፈርሳቸው ጋብዤ ክስታኔኛ ሚናገሩት ወገኖቻቸው ምን እንደ ሚመስሉ አሳያቸው ነበር!!! ሰላም ስም የሚሰጥ ወላጅ ነው ይባል ዬለ፣ ወንጪ ማለት መንጪ (የሚመነጭ ሃይቅ) ማለት ነው።

Selam/
Senior Member
Posts: 11801
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ኦሮሞኛ ተናጋሪው የወንጪ ሃይቅ ጉራጌዎች!

Post by Selam/ » 23 Aug 2022, 16:43

ሆረስ
ድፍን ኢትዮዽያ እንደዚያ አይደለም እንዴ፣ ምን ያስደንቅሃል?
የየጁና የራያን ከኦሮሞ ጋር ያለውን ቁርኝት ተመልከት፣ አድዋና ሃማሴን አንድ ናቸው፤ የራያ፣ እንደርታ፣ ተምቤንና ሽሬ አማሮችና ትግሬዎች የተወራረሱ ናቸው። ጎጃምና ጎንደር ላይ የነገሱት መኳንንት ተጠራርገው ወደ ዛሬው ኦሮሞ ‘ክልል’ አልሄዱም። የሸዋና ዳዋሮ ኦሮሞ ተናጋሪዎች አማሮች ናቸው። ይኸ የወያኔ የክልል ነቀርሳ ተነቅሎ ካልጠፋ በስተቀር፣ ሌሎቹም እንዳንተ በሰላም የሚኖረውን ህዝብ፣ ከዘር ግንዱ ጋ በግድ ለማገናኘት እየቆሰቆሱ የባሰ ችግር ውስጥ ይጨምሩታል።
Horus wrote:
23 Aug 2022, 12:56

Abere
Senior Member
Posts: 11071
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ኦሮሞኛ ተናጋሪው የወንጪ ሃይቅ ጉራጌዎች!

Post by Abere » 23 Aug 2022, 17:10

አዎን ይኸ የውሸት የዘር ክልል አጥር ካልፈረሰ በስተቀር የተሳሳተ ትርክት ብዙ የነበረውን እውነት ያበላሻል። ምንም አይነት የቁሳቁስ ይሁን የማይዳሰስ ማስረጃ ሳናፈላልግ ብቻ ኢትዮጵያዊን አንድ የሚያስተሳስረን የጋራ ተፈጥሮአዊ ማህተማችን ከፊታችን ላይ ታትሟል። ሺ የውጭ አገር ዜጋ ተደርድሮ 1 ኢትዮጵያዊ ቢኖር ለይተህ አውጣ ብባል 99% ሰውየውን ወይም ሴትዮዋን ሳልሳሳት መዝዠ አወጣታለሁ - ግን ኦሮሞ ትሁን፤ትግሬ፤ወይ ጉራጌ ወዘተ መለየት አልችልም -ሌላ ሰው ሰራሽ ምልክት ለምሳሌ 11 ቁጥር እንደ ትግሬ ወይም የወሎ/ጎንደር ንቅሳት አንገቷን ካላስጌጠች።

Selam ለአበነት እንዳነሳችው ( የእርሷ የጥንቱን ደዋሮ ወይም ሀረርጌን ይመስለኛል) አሁን በደቡብ ክልል ዳዋሮ ዞን የተባለው ውስጥ ያሉ ዳዋሮዎች በርካታዎቹ ከጎንደር ወይም ወሎ እንደሆኑ በብዙ አጋጣሚ ሲናገሩ ሰምቻለሁ። የኢትዮጵያ ህዝብ በሚገባ ተዋህዶ ነው የተሰራው። ይህን ህዝብ አንድ ማድረግ ብቻ ነው ትልቁ መፍትሄ። ጎሳ የሚባል ቅራቅንቦ ነገር ለአገራችን አይሰራም። ይህን ቅራቅንቦ ተይዞ ከ21 ወደ 22ኛ ክፍለ ዘመን እንደት ተብሎ ነው የሚኬደው? በኦንላይን (online) እና በአውሮፕላን በሚነገድበት ዘመን በአህያ እና በበቆሎ ጭኖ መነገድ ይመስላል። Only baboons , chimpanzees or monkeys are territorial animals just like Tigre woyane and sh!t Orommuma.

ይህን የትግሬ ወያኔ ያመጣብንን የድንጋይ ዘመን የጦጣ መሰል ስርዐተ ማህበር ክልል ማፍረስ ያስፈልጋል።

Selam/ wrote:
23 Aug 2022, 16:43
ሆረስ
ድፍን ኢትዮዽያ እንደዚያ አይደለም እንዴ፣ ምን ያስደንቅሃል?
የየጁና የራያን ከኦሮሞ ጋር ያለውን ቁርኝት ተመልከት፣ አድዋና ሃማሴን አንድ ናቸው፤ የራያ፣ እንደርታ፣ ተምቤንና ሽሬ አማሮችና ትግሬዎች የተወራረሱ ናቸው። ጎጃምና ጎንደር ላይ የነገሱት መኳንንት ተጠራርገው ወደ ዛሬው ኦሮሞ ‘ክልል’ አልሄዱም። የሸዋና ዳዋሮ ኦሮሞ ተናጋሪዎች አማሮች ናቸው። ይኸ የወያኔ የክልል ነቀርሳ ተነቅሎ ካልጠፋ በስተቀር፣ ሌሎቹም እንዳንተ በሰላም የሚኖረውን ህዝብ፣ ከዘር ግንዱ ጋ በግድ ለማገናኘት እየቆሰቆሱ የባሰ ችግር ውስጥ ይጨምሩታል።
Horus wrote:
23 Aug 2022, 12:56
Selam/ wrote:
23 Aug 2022, 09:45
A Rwandan man that I met a few years ago mentioned to me that the Tutsi strongly believe that they are descendants of the Oromo of Ethiopia and he drew many cultural similarities. Do you think Oromos should invite them to Irreecha?
Horus wrote:
23 Aug 2022, 03:19
የአዲስ አመት አከባበራቸው እንዳለ አለ! ለምሳሌ የእንቁጣጣሽ ጠዋት ሊነጋ ሲል ሰው ሁሉ ወንዝ ወርደን እንታጠባለን እንጠመቃለን ፣ ለምን ቢባል የዛን ቀን ውሃ ሁሉ ጠበልና ቅዱስ ስለሚሆን ሰው ሁሉ አዲስ ለመሆን የጠመቃል ። ጸሃይ ሲወጣ ሰው ሁሉ ወደ ቤት ገብቶ ቁርስ ገንፎ ተበልቶ ከዚያም ሙክት ይታረዳል። እኔ ዛሬ ወንጪ ብሄድ ከቁንቋ በስተቀር ልክ ሶዶ ጉርጌ የምኖረው ኑሮ ነው ያለው ። የወንጪ ሴቶች ለበዓል የሚያደርጉት ዝግጅት እንዳለ ነው ።

የሚያስገርመው ግን የሴቶቹ የእንጊጫ በዓል ነው ! ጉራጌ ክልል ሆኖ በእግሩ የቆመ ቀን እነዚህን ወንድሞቻችን ለአንድ ትልቅ በዓል ወይ ለጥቅምት አቦ፣ ወይ ለገና ጨዋታ በሺ አቶቢሶች ጭኖ መጋበዝ ይኖርበታል !
Selam,
ቱትጺ ከኦሮሞ ጋር አለው የሚባለው የዘር ወይም ጄኔቲክ ዝምድናና በካልቸርና ባህል ፍጹም አንድ ሆነው የተለያየ ቋንቋ የሚናገሩ ሕዝቦች ያላቸው ዝምድና ማወዳደር አይቻልም። ጉራጌ ሆነህ አገር ቤት በሙሉ የጉራጌ ካልቸር ካልኖርክ የማወራው ነገር ሊገባህ አይችልም። የወንጪ (የምንጭ) ሃይቅ ጉራጌዎች አይደለም የቤት አሰራራቸው የጥፍር አልጋቸው ልክ እኛ ቤት የነበረው ነው። የቆጮ (እኩሳ) መቅበሪያ ጉድጓድ የቅጠሉ አደራረግ ልክ የናቴን ጉድጓድ ነው የሚመስለው። ልብ ብለ ህጻን ሆኜ እዚያ ውስጥ እየተደበቁ ነበር የምጫወተው ። የማወራ ቲኦሪ አይደልም። እኔ ቪዲዮውን ባየሁት ቁጥር ሾክ ነው የሚያደርገኝ! አው አገሬ ሆኜ አቅሙ ቢኖረኝ እስከነፈርሳቸው ጋብዤ ክስታኔኛ ሚናገሩት ወገኖቻቸው ምን እንደ ሚመስሉ አሳያቸው ነበር!!! ሰላም ስም የሚሰጥ ወላጅ ነው ይባል ዬለ፣ ወንጪ ማለት መንጪ (የሚመነጭ ሃይቅ) ማለት ነው።

Misraq
Senior Member
Posts: 12407
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ኦሮሞኛ ተናጋሪው የወንጪ ሃይቅ ጉራጌዎች!

Post by Misraq » 23 Aug 2022, 17:45

Horus wrote:
23 Aug 2022, 02:49
ሁሉንም ትታችሁ እንሰት ሲፋቅ የሴቶቹ ደቦ 'ዉሳቻ' እንዳለ ነው ። ለመስቀል የሚያደርጉት ዝግጅት አንድ ሳይቀይሩት እንዳል ነው! ስሟቸው ! አቢይ አህመድ ግን ኮማንድ ፖስት በጉራጌ አዘዘ ። ደሞም ይህ ሁሉ ሆያ ሆዬ ሲባል ስለወንጪ አንድም ቀን ይህ የወንጪ ሕዝብ ማነው? ካልቸሩ ምንድን ነው? ግንዱስ ምንድን ነው እንዲባል አይፈቀድም! ሌላው ቀርቶ የእንሰት ፎቶ እንኳን በብዛት እንዲታይ አይፈቅዱም። ያ ከሆነ እንዳለ አገሩ ጉራጌ ስለሚመስል! ይህ ሁሉ የቀን ጉዳይ ነው! ይህ ሁሉ ኦሮሞ አያቶቹ ጉራጌዎች ናቸው! አንድ ቀን ማወቁ አይቀሬ ነው! ወንጪ ማለት ምንጭ ማለት ነው!
No doubt this were once Gurage or Gafat. Please read the book written by Father Jerome Lube titled "A Voyage to Abyssinia" written in the 16th century. he documented the culture of these people extensively and how Enset was a staple food. His documentation was about Ambo all the way to western as far as Baco. I have seen Baco countless times in my way to Dembi-Dollo and Assossa in the 70s.

These people preserved their older culture but i assume they are Gebaro (Gebar) or Enslaved by Oromo invasion of the area in the 17th century

That province of the kingdom of Damot, which I was assigned to by my
superior, is called Ligonus, and is perhaps one of the most
beautiful and agreeable places in the world; the air is healthful
and temperate, and all the mountains, which are not very high,
shaded with cedars. They sow and reap here in every season, the
ground is always producing, and the fruits ripen throughout the
year; so great, so charming is the variety, that the whole region
seems a garden laid out and cultivated only to please. I doubt
whether even the imagination of a painter has yet conceived a
landscape as beautiful as I have seen. The forests have nothing
uncouth or savage, and seem only planted for shade and coolness.
Among a prodigious number of trees which fill them, there is one
kind which I have seen in no other place, and to which we have none
that bears any resemblance. This tree, which the natives call
ensete, is wonderfully useful; its leaves, which are so large as to
cover a man, make hangings for rooms, and serve the inhabitants
instead of linen for their tables and carpets. They grind the
branches and the thick parts of the leaves, and when they are
mingled with milk, find them a delicious food. The trunk and the
roots are even more nourishing than the leaves or branches, and the
meaner people, when they go a journey, make no provision of any
other victuals. The word ensete signifies the tree against hunger,
or the poor's tree, though the most wealthy often eat of it. If it
be cut down within half a foot of the ground and several incisions
made in the stump, each will put out a new sprout, which, if
transplanted, will take root and grow to a tree. The Abyssins
report that this tree when it is cut down groans like a man, and, on
this account, call cutting down an ensete killing it. On the top
grows a bunch of five or six figs, of a taste not very agreeable,
which they set in the ground to produce more trees.

Horus
Senior Member+
Posts: 30855
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኦሮሞኛ ተናጋሪው የወንጪ ሃይቅ ጉራጌዎች!

Post by Horus » 23 Aug 2022, 21:19

Misraq wrote:
23 Aug 2022, 17:45

Misraq,
Thank you for the resource. የአባ ጄሮም ገለጻ እጅግ ትክክል ነው ። እንሰት ሲተከል በተለካ ርቀትና መስመር ነው ። በጉራጌኛ የሰት ማራ (የእንሰት መስመር) ይባላል። በዚያ ምክንያት ተክሉ ከሩቅ ሲያዩት ያምብራ ። በአማርኛ የእንሰት ተክል ይባላል እንጂ ጉራጌ የሰት ተጋን ነው የሚለው ። እንሰት (እኛ ኧሰት እንለዋለን)። ተጋን ማለት የሴም ቃል ጋርደን ማለት ነው ። ባልሳሳት በአረብኛም ጋርደን ተጋን የሚባል መሰለኝ። ስለዚህ እንሰት የHorticulture ጥበብ ነው ። እንሰት ፍሬው ከተተከለበት እስከ ሚፋቅ ድረስ እስከ 7 ግዜ ሮቴት (rotate) ይደረጋል። እያደገ በሄድ ቁጥር እየተነቀለ ተራርቆ እንደገና የተከላል (እኛ ይቀበራል እንለዋለን) ። የእንሰት ችግኝ ሱማ ይባላል። ስለዚህ አባ ጄሮም ሲያዩት ያምራል ትክክል ነው ። አባጄሮም በሚጽፍበት ዘመን ቆጮ ብዙ ሰው የማይበላው ምናልባትም የድሃ ምግብ ሆኖ ይሆናል ።ለዛሬ የአለም ፓወር ምግብ ያደረገው ጉራጌ ነው ። በተክልነቱማ እስከ ኦሞ ወንዝ ጫፍ ድረስ የተከላል ።

በነገራችን ላይ የዛሬ ወጨጫ ተራራ (መናገሻ) እጅግ ረጅሙ ዳሞቴ ይባላል ። ሌሎችም ብዙ ዳሙ፣ ዳሙቴ የሚባሉ ቦታዎች አሉ ባካባቢያችን ። ዳሙ አንድ የሶዶ አገር ነው ። የዳሞት ግዛት ሰፊ ነበር ፣ ወላይታ ዳውሮ እስከ ከፋ ወለጋ ደቡብ ጆጃም ሳይደርስ አይቀርም። ከትልቅነቱ የተነሳ የመጨረሻው የዳሞት ንጉስ ስሙ ማቴአለም ይባል ነበር ። በያኔ አባባል ሞተለሜ ይሉታል። ማቴ ዛሬ አጼ ያለው ቃል ነው ።

Selam/
Senior Member
Posts: 11801
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ኦሮሞኛ ተናጋሪው የወንጪ ሃይቅ ጉራጌዎች!

Post by Selam/ » 23 Aug 2022, 21:59

“ለዛሬ የአለም ፓወር ምግብ ያደረገው ጉራጌ ነው”

That’s only partially true because there are many factors for the dissemination of a cultural heritage. Spaghetti has its origin in Italy but its introduction & commercialization to the world wouldn’t have been possible without America’s market. Likewise, teff was originally a staple in Ethiopian highlands only but thank to the rest of the kingdom, the food became popular among all Ethiopians. In fact, there is evidence that it was even consumed by pharaohs. Similarly, if ቆጮ wasn’t embraced & consumed by the rest of Ethiopians, it wouldn’t be as known as it is today.

I only hope that the Ethiopian government announces soon a bid to get a protected status for it from UNESCO as an intangible cultural heritage similar to Lavash, Couscous & Kimchi, so it doesn’t end up stolen like teff.

Horus wrote:
23 Aug 2022, 21:19
Misraq wrote:
23 Aug 2022, 17:45
Horus wrote:
23 Aug 2022, 02:49
ሁሉንም ትታችሁ እንሰት ሲፋቅ የሴቶቹ ደቦ 'ዉሳቻ' እንዳለ ነው ። ለመስቀል የሚያደርጉት ዝግጅት አንድ ሳይቀይሩት እንዳል ነው! ስሟቸው ! አቢይ አህመድ ግን ኮማንድ ፖስት በጉራጌ አዘዘ ። ደሞም ይህ ሁሉ ሆያ ሆዬ ሲባል ስለወንጪ አንድም ቀን ይህ የወንጪ ሕዝብ ማነው? ካልቸሩ ምንድን ነው? ግንዱስ ምንድን ነው እንዲባል አይፈቀድም! ሌላው ቀርቶ የእንሰት ፎቶ እንኳን በብዛት እንዲታይ አይፈቅዱም። ያ ከሆነ እንዳለ አገሩ ጉራጌ ስለሚመስል! ይህ ሁሉ የቀን ጉዳይ ነው! ይህ ሁሉ ኦሮሞ አያቶቹ ጉራጌዎች ናቸው! አንድ ቀን ማወቁ አይቀሬ ነው! ወንጪ ማለት ምንጭ ማለት ነው!
No doubt this were once Gurage or Gafat. Please read the book written by Father Jerome Lube titled "A Voyage to Abyssinia" written in the 16th century. he documented the culture of these people extensively and how Enset was a staple food. His documentation was about Ambo all the way to western as far as Baco. I have seen Baco countless times in my way to Dembi-Dollo and Assossa in the 70s.

These people preserved their older culture but i assume they are Gebaro (Gebar) or Enslaved by Oromo invasion of the area in the 17th century

That province of the kingdom of Damot, which I was assigned to by my
superior, is called Ligonus, and is perhaps one of the most
beautiful and agreeable places in the world; the air is healthful
and temperate, and all the mountains, which are not very high,
shaded with cedars. They sow and reap here in every season, the
ground is always producing, and the fruits ripen throughout the
year; so great, so charming is the variety, that the whole region
seems a garden laid out and cultivated only to please. I doubt
whether even the imagination of a painter has yet conceived a
landscape as beautiful as I have seen. The forests have nothing
uncouth or savage, and seem only planted for shade and coolness.
Among a prodigious number of trees which fill them, there is one
kind which I have seen in no other place, and to which we have none
that bears any resemblance. This tree, which the natives call
ensete, is wonderfully useful; its leaves, which are so large as to
cover a man, make hangings for rooms, and serve the inhabitants
instead of linen for their tables and carpets. They grind the
branches and the thick parts of the leaves, and when they are
mingled with milk, find them a delicious food. The trunk and the
roots are even more nourishing than the leaves or branches, and the
meaner people, when they go a journey, make no provision of any
other victuals. The word ensete signifies the tree against hunger,
or the poor's tree, though the most wealthy often eat of it. If it
be cut down within half a foot of the ground and several incisions
made in the stump, each will put out a new sprout, which, if
transplanted, will take root and grow to a tree. The Abyssins
report that this tree when it is cut down groans like a man, and, on
this account, call cutting down an ensete killing it. On the top
grows a bunch of five or six figs, of a taste not very agreeable,
which they set in the ground to produce more trees.
Misraq,
Thank you for the resource. የአባ ጄሮም ገለጻ እጅግ ትክክል ነው ። እንሰት ሲተከል በተለካ ርቀትና መስመር ነው ። በጉራጌኛ የሰት ማራ (የእንሰት መስመር) ይባላል። በዚያ ምክንያት ተክሉ ከሩቅ ሲያዩት ያምብራ ። በአማርኛ የእንሰት ተክል ይባላል እንጂ ጉራጌ የሰት ተጋን ነው የሚለው ። እንሰት (እኛ ኧሰት እንለዋለን)። ተጋን ማለት የሴም ቃል ጋርደን ማለት ነው ። ባልሳሳት በአረብኛም ጋርደን ተጋን የሚባል መሰለኝ። ስለዚህ እንሰት የHorticulture ጥበብ ነው ። እንሰት ፍሬው ከተተከለበት እስከ ሚፋቅ ድረስ እስከ 7 ግዜ ሮቴት (rotate) ይደረጋል። እያደገ በሄድ ቁጥር እየተነቀለ ተራርቆ እንደገና የተከላል (እኛ ይቀበራል እንለዋለን) ። የእንሰት ችግኝ ሱማ ይባላል። ስለዚህ አባ ጄሮም ሲያዩት ያምራል ትክክል ነው ። አባጄሮም በሚጽፍበት ዘመን ቆጮ ብዙ ሰው የማይበላው ምናልባትም የድሃ ምግብ ሆኖ ይሆናል ።ለዛሬ የአለም ፓወር ምግብ ያደረገው ጉራጌ ነው ። በተክልነቱማ እስከ ኦሞ ወንዝ ጫፍ ድረስ የተከላል ።

union
Member+
Posts: 6317
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: ኦሮሞኛ ተናጋሪው የወንጪ ሃይቅ ጉራጌዎች!

Post by union » 23 Aug 2022, 22:18

Horus is correct here! What selam is talking about is a 900 or 1000 year of connection between the tigray and Amara. The Gurages in Wenchi are recent victims of genocide by the oromo. You can't compare genocide with culturally assimilated societies.

And we have no reason to hide the truth at this point.

Selam/
Senior Member
Posts: 11801
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ኦሮሞኛ ተናጋሪው የወንጪ ሃይቅ ጉራጌዎች!

Post by Selam/ » 23 Aug 2022, 23:06

Hmm… the same bullshit everywhere:

Some tribalist Oromo elites advocate for conversion of orthodox Christian Oromos back to Waaqeffanna. They also discourage the consumption of Injera and use of biblical names or references altogether. Debre Zeyit will eventually be superseded by Bishoftu & Nazareth by Adama. I wonder if they are also going to forbid the use of the word መኪና (makinaa) in favor of konkolaata or invent a new word for ሻማ (shamaa), ጉቦ (gubboo), ሲሚንቶ (seementoo)
etc.

Our history was messy like all other countries whether you’re talking about expansion or forced assimilation. And if you try to undo what you call a ‘recent’ injustice, what made you believe that the ‘next recent’ incident doesn’t become debatable? You’re playing with fire.
union wrote:
23 Aug 2022, 22:18
Horus is correct here! What selam is talking about is a 900 or 1000 year of connection between the tigray and Amara. The Gurages in Wenchi are recent victims of genocide by the oromo. You can't compare genocide with culturally assimilated societies.

And we have no reason to hide the truth at this point.

Horus
Senior Member+
Posts: 30855
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኦሮሞኛ ተናጋሪው የወንጪ ሃይቅ ጉራጌዎች!

Post by Horus » 24 Aug 2022, 00:33

Selam,
በመርህና ቲኦሪ ደረጃ ካልከው ጋር ችግር የለኝም፤ ማለትም አንድ ካልቸር የሚስፋፋው በኮንታካና በገበያ፣ በሌላ ሕዝቦች ተካፍሎ ነው ። የቆጮ አለም አቀፍ መሆን ሂደት ግን እነዚያ ያልካቸው ነገሮች ሁሉ ያደረገው ጉርጌ ነው ። (እንሰቱን ለ7 አመት ተንከባክቦ ያለማዋል፣ (2) ቆጮ ድሮ በጣም የሚጣላ ሽታ እና ቃጫ የነበረው ከጉራጌ በስተቀር ማንም የማይደፍረው ቂጣ ሆኖ ለዘመናት ከኖረ እኋላ ጉራጌ በየከተማው የሆቴል ኢንዱስትሪ አንቀሳቃሽ ሲሆን የክትፎ ማባያ በማድረግ (ድሮ ክትፎ በዳቦ ነበር)። እራሱ ቆጮን 100% ፒዩርና ንጹህ ዱቄት በማድረግ፣ ዛሬ ቆጮ ልክ እንደ ዉሃ ኒዩትራል ጣዕምና ቀለም ያለው አይደለም ቂጣ አሁን እንደ እንጀራ አይን እንዲያውጣ ሁሉ ተደርጓል። አይደለም ቂጣ ወይም ዳቦ የቆጮ ገንፎ ቡላ እጅግ ተፈላጊ የቁርስ ምግብ ሆኖዋል። አሁን የቆጮ ጂዩስ እየሰሩ ነው ማለትም የሚጠጣ ቆጮ ... ይህን ሁሉ ያደረጉት ጉራጌዎች ናቸው። ፕሮሴስ አደራረጉ ሜካናይዘድ ሆኖ አሁን ፕሮሴሲንግ ማሺኖቹ እራሳቸው በየግዜው በመዘመን ላይ ናቸው ።

ስለ ናሽናል ፓተንት መብት ያልከው ትክክል ነው ። ተመድ እንሰት በመላ ምስራቅ አፍሪካ እስቴጵል ክሮፕ እንዲሆን ምርምር እያስደረገ ነው። እስከ 500 ሚሊዮን ሕዝብ ሊመግብ ይችላል ባይ ናቸው ፣ አፍሪካን ከስንዴ ለማላቀቅ ማለት ነው። እንዲዚህ ያሉ ብሄራዊ ጥያቄዎች ማስተናገድ የምንችለው ሕዝብ የሚሰማ መንግስት ሲኖር ነው ። በጥቂት ናርሲሲስት ዴማጎጎች አገር ስትመራ ያልከው አይነት ረጅምና ግዙፍ ሃሳብ ማፍለቅ አይቻልም!

Selam/
Senior Member
Posts: 11801
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ኦሮሞኛ ተናጋሪው የወንጪ ሃይቅ ጉራጌዎች!

Post by Selam/ » 24 Aug 2022, 00:53

“የቆጮ ጂዩስ”
What the heck is that? Like የቡላ አጥሚት or የበሶ ዙር በጎኔ?
Horus wrote:
24 Aug 2022, 00:33

Post by Horus » 24 Aug 2022, 01:12

Selam/ wrote:
24 Aug 2022, 00:53

ሰላም! ትንሽ ጉራጌነት አለብህ እንዴ? ድሮ አጥሚት እንለው የነበረው አሁን ቡላ ከሚባለው ጋር አንድ ነው። ባሁን ወቅት ከቡላው (ንጹህ ነጭ ዱቄት ነው) ቂጣ፣ እንጀር እንደ ጤፍ እንጀራና ገንፎ የሰራል ። አንተ በሶ ወይም ገንፎ በጉነኔ ያለከው አስገርሞኝ ነው ። ጉነን ማለት በጉራጌኛ አናት ማለት ነው። ለምሳሌ እንደ ጉና ተራራ፣ የጸጉር ጉንጉን!!! ጉነን ራስ ማለት ነው። አሁን ገንፎ ባናቱ የሚባለው ገንፎው አናቱ ላይ ጎግጎድ ተደርጎ ቅቤ የቀዳበታል። ከዚያም ገንፎውን በጅ ወይም ባንቀፎ (ማንኪያ አንስተህ በቅቤ እያጠቀስክ ምትበላው ነው። አንተ ጉነኔ ያልከው ልክ ጉራጌዎቹ እንደ ሚሉት ነው። የቡላ ገንፎ ቅቤ ባናቱ ማለት ነው!!!

የቡላ ጁውስ የምልህ እንደ ማንጎና ፓፓያ ጁውስ ማለቴ ነው። ቡላ እንደ ነገርኩህ የውሃ አይነት ምንም ጣዕም ወይም ሽታ የለውም፣ ስለሆነ አንተ የፈለከው ጣዕማ (ፍሌቨር) መስጠት ትችላለህ ። ለምሳሌ አሁን የቡላ ቂጣ በበርበሬ በቅመም ሁሉ ይጋግሩታል! It is called creativity!

Selam/
Senior Member
Posts: 11801
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ኦሮሞኛ ተናጋሪው የወንጪ ሃይቅ ጉራጌዎች!

Post by Selam/ » 24 Aug 2022, 01:49

Well, as all other Shoans, I grew up in a melting pot society.

Again, demand/market propels creativity and creativity in turn propels business. Eating ገንፎና አጥሚት in public was a taboo in the past. Thank to the market, today cafes & restaurants have all these things in their menus.

Horus wrote:
24 Aug 2022, 01:12
Selam/ wrote:
24 Aug 2022, 00:53
“የቆጮ ጂዩስ”
What the heck is that? Like የቡላ አጥሚት or የበሶ ዙር በጎኔ?
Horus wrote:
24 Aug 2022, 00:33
Selam,
በመርህና ቲኦሪ ደረጃ ካልከው ጋር ችግር የለኝም፤ ማለትም አንድ ካልቸር የሚስፋፋው በኮንታካና በገበያ፣ በሌላ ሕዝቦች ተካፍሎ ነው ። የቆጮ አለም አቀፍ መሆን ሂደት ግን እነዚያ ያልካቸው ነገሮች ሁሉ ያደረገው ጉርጌ ነው ። (እንሰቱን ለ7 አመት ተንከባክቦ ያለማዋል፣ (2) ቆጮ ድሮ በጣም የሚጣላ ሽታ እና ቃጫ የነበረው ከጉራጌ በስተቀር ማንም የማይደፍረው ቂጣ ሆኖ ለዘመናት ከኖረ እኋላ ጉራጌ በየከተማው የሆቴል ኢንዱስትሪ አንቀሳቃሽ ሲሆን የክትፎ ማባያ በማድረግ (ድሮ ክትፎ በዳቦ ነበር)። እራሱ ቆጮን 100% ፒዩርና ንጹህ ዱቄት በማድረግ፣ ዛሬ ቆጮ ልክ እንደ ዉሃ ኒዩትራል ጣዕምና ቀለም ያለው አይደለም ቂጣ አሁን እንደ እንጀራ አይን እንዲያውጣ ሁሉ ተደርጓል። አይደለም ቂጣ ወይም ዳቦ የቆጮ ገንፎ ቡላ እጅግ ተፈላጊ የቁርስ ምግብ ሆኖዋል። አሁን የቆጮ ጂዩስ እየሰሩ ነው ማለትም የሚጠጣ ቆጮ ... ይህን ሁሉ ያደረጉት ጉራጌዎች ናቸው። ፕሮሴስ አደራረጉ ሜካናይዘድ ሆኖ አሁን ፕሮሴሲንግ ማሺኖቹ እራሳቸው በየግዜው በመዘመን ላይ ናቸው ።

ስለ ናሽናል ፓተንት መብት ያልከው ትክክል ነው ። ተመድ እንሰት በመላ ምስራቅ አፍሪካ እስቴጵል ክሮፕ እንዲሆን ምርምር እያስደረገ ነው። እስከ 500 ሚሊዮን ሕዝብ ሊመግብ ይችላል ባይ ናቸው ፣ አፍሪካን ከስንዴ ለማላቀቅ ማለት ነው። እንዲዚህ ያሉ ብሄራዊ ጥያቄዎች ማስተናገድ የምንችለው ሕዝብ የሚሰማ መንግስት ሲኖር ነው ። በጥቂት ናርሲሲስት ዴማጎጎች አገር ስትመራ ያልከው አይነት ረጅምና ግዙፍ ሃሳብ ማፍለቅ አይቻልም!
ሰላም! ትንሽ ጉራጌነት አለብህ እንዴ? ድሮ አጥሚት እንለው የነበረው አሁን ቡላ ከሚባለው ጋር አንድ ነው። ባሁን ወቅት ከቡላው (ንጹህ ነጭ ዱቄት ነው) ቂጣ፣ እንጀር እንደ ጤፍ እንጀራና ገንፎ የሰራል ። አንተ በሶ ወይም ገንፎ በጉነኔ ያለከው አስገርሞኝ ነው ። ጉነን ማለት በጉራጌኛ አናት ማለት ነው። ለምሳሌ እንደ ጉና ተራራ፣ የጸጉር ጉንጉን!!! ጉነን ራስ ማለት ነው። አሁን ገንፎ ባናቱ የሚባለው ገንፎው አናቱ ላይ ጎግጎድ ተደርጎ ቅቤ የቀዳበታል። ከዚያም ገንፎውን በጅ ወይም ባንቀፎ (ማንኪያ አንስተህ በቅቤ እያጠቀስክ ምትበላው ነው። አንተ ጉነኔ ያልከው ልክ ጉራጌዎቹ እንደ ሚሉት ነው። የቡላ ገንፎ ቅቤ ባናቱ ማለት ነው!!!

የቡላ ጁውስ የምልህ እንደ ማንጎና ፓፓያ ጁውስ ማለቴ ነው። ቡላ እንደ ነገርኩህ የውሃ አይነት ምንም ጣዕም ወይም ሽታ የለውም፣ ስለሆነ አንተ የፈለከው ጣዕማ (ፍሌቨር) መስጠት ትችላለህ ። ለምሳሌ አሁን የቡላ ቂጣ በበርበሬ በቅመም ሁሉ ይጋግሩታል! It is called creativity!

Horus
Senior Member+
Posts: 30855
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኦሮሞኛ ተናጋሪው የወንጪ ሃይቅ ጉራጌዎች!

Post by Horus » 24 Aug 2022, 02:13

selam
የቡላ ፍርፍር ቁርስ በኛ ዘመን ጉራጌ እርግፎን ይባል ነበር! roasted Kotcho ማለት ነው ። ቡላው በብረት ምጣድ ይቆላና እሚስማማህ አይነት ቅመምና ቅቤ ተለውሶ የማይጠገብ ነበር ፣ ይህው አሁን ትልቅ የቁርስ ምግብ ነው ! ልብ ይህ ሁሉ ፈጠራ የሚያደርጉት ራሳቸው ጉራንዞቹ ናቸው !

ቡላ ባናቱ (ዬቡላ ጉነኔ!)

Horus
Senior Member+
Posts: 30855
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኦሮሞኛ ተናጋሪው የወንጪ ሃይቅ ጉራጌዎች!

Post by Horus » 24 Aug 2022, 02:39

selam
ብርዳማ አገር የምትኖር ከሆነ ይህን Hot Bula Drink መሞከር አለብህ ! ስማት የቆጮ ቺፕስ (Kotcho Chips)!!!

Selam/
Senior Member
Posts: 11801
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ኦሮሞኛ ተናጋሪው የወንጪ ሃይቅ ጉራጌዎች!

Post by Selam/ » 24 Aug 2022, 06:26

Horus
I never saw nor tasted እርግፎን but your description reminds me of my favorite ጨጨብሳ. Although, it was mainly popular in Harar, it used to be my weekend breakfast along with ቁጢ tea. Ironically, I am not a coffee drinker to this day.

I bet, ጨጨብሳ is the foundation for Gurages’ እርግፎን invention. That’s the benefit of living in many geographical locations among various cultures. All the varieties of ቡላ wouldn’t have been possible if Gurages were indefinitely confined in their small southern region. Of course, the marketing success is mainly attributed to Gurages’ superior entrepreneurial skill. If that was not the case, ትህሎ & አንጮቴ would have been also alternative staples in central Ethiopia. Interestingly, Tigreans never even attempted to introduce the former while TPLF was in power for three decades. Instead, they got consumed by Kitifo, which they abused by eating & overeating it three times a day as though there is no tomorrow. Time will tell if Oromos end up being like their predecessors. BTW, i strongly dislike Kitifo & raw meat in general.

Back to ገንፎ, I personally prefer the one made by mixing ቡላ & roasted barley flower. A pure ቡላ ገንፎ feels very slimy to me. That’s just me.
Horus wrote:
24 Aug 2022, 02:13
selam
የቡላ ፍርፍር ቁርስ በኛ ዘመን ጉራጌ እርግፎን ይባል ነበር! roasted Kotcho ማለት ነው ። ቡላው በብረት ምጣድ ይቆላና እሚስማማህ አይነት ቅመምና ቅቤ ተለውሶ የማይጠገብ ነበር ፣ ይህው አሁን ትልቅ የቁርስ ምግብ ነው ! ልብ ይህ ሁሉ ፈጠራ የሚያደርጉት ራሳቸው ጉራንዞቹ ናቸው !

ቡላ ባናቱ (ዬቡላ ጉነኔ!)
Last edited by Selam/ on 24 Aug 2022, 07:04, edited 1 time in total.

Post Reply