Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Selam/
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ኦሮሞኛ ተናጋሪው የወንጪ ሃይቅ ጉራጌዎች!

Post by Selam/ » 24 Aug 2022, 06:47

She might as well make popsicles out of it to trick kids into eating bula.

That drink isn’t for me. I love dark chocolate bars (>95%) but dislike hot chocolate and all other versions of it. Although I appreciate her attempt, combining አጥሚት with sugar and cocoa sounds like a sin. I also experiment in my kitchen but I despise extreme ba’stardization of traditional cousins for the sole purpose of invention & marketing. It reminds me of the many stolen, borrowed and distorted American culinary recipes that taste bad and result in health crisis. I would love though to try the chips. I hope, it doesn’t disappoint me like the teff Chips I recently ate in DC.
Horus wrote:
24 Aug 2022, 02:39
selam
ብርዳማ አገር የምትኖር ከሆነ ይህን Hot Bula Drink መሞከር አለብህ ! ስማት የቆጮ ቺፕስ (Kotcho Chips)!!!

union
Member+
Posts: 6044
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: ኦሮሞኛ ተናጋሪው የወንጪ ሃይቅ ጉራጌዎች!

Post by union » 24 Aug 2022, 12:34

Stating facts has nothing to do with playing with fire. Oromo migration is a fact, buddy. The oromo did crimes to the ethnics. Why hide the facts
Selam/ wrote:
23 Aug 2022, 23:06
Hmm… the same bullshit everywhere:

Some tribalist Oromo elites advocate for conversion of orthodox Christian Oromos back to Waaqeffanna. They also discourage the consumption of Injera and use of biblical names or references altogether. Debre Zeyit will eventually be superseded by Bishoftu & Nazareth by Adama. I wonder if they are also going to forbid the use of the word መኪና (makinaa) in favor of konkolaata or invent a new word for ሻማ (shamaa), ጉቦ (gubboo), ሲሚንቶ (seementoo)
etc.

Our history was messy like all other countries whether you’re talking about expansion or forced assimilation. And if you try to undo what you call a ‘recent’ injustice, what made you believe that the ‘next recent’ incident doesn’t become debatable? You’re playing with fire.
union wrote:
23 Aug 2022, 22:18
Horus is correct here! What selam is talking about is a 900 or 1000 year of connection between the tigray and Amara. The Gurages in Wenchi are recent victims of genocide by the oromo. You can't compare genocide with culturally assimilated societies.

And we have no reason to hide the truth at this point.

Horus
Senior Member+
Posts: 30652
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኦሮሞኛ ተናጋሪው የወንጪ ሃይቅ ጉራጌዎች!

Post by Horus » 24 Aug 2022, 13:17

Selam
ጥህሎ ምን እንደ ሆነ አውቃለሁ፤ አንጮቴ ምንድን ነው? አንጮት በጉራጌኛ ባሰራሩና በጥራቱ ከሁሉም የሚበልጠው የጉራጌ ምንጣፍ ነው ። ለእልፍኝና ፣ለበዓል ፣ለሙሽራ፣ ከከባድ እንግዳ ብቻ የሚነጠፈው ነው እኛ አንጮት የምንለው ። አንጮቴ የሚባል ምግብ ዛሬ ሰማሁ፤ እስቲ ዝርዘር አድርገህ ግለጸው!

ስለ እርግፎን ያልከው፤ እኔ ጨጨብሳ እንዴት እንደ ሚሰራ አላቅም፣ በልቼውም አላቅም። ልብ በል እርግፎን የቆጮ ቂጣ ተፈርፍሮ አይደለም የሚቆላው፤ እራሱ የቡላ ዱቄቱ ነው የሚቆላው ። እርግፎን የቆጮ ቆሎ (ጥብስ) ማለት ነው ። ጨጨብሳ ከቂጣ የሚሰራ መስሎኝ? የእርግፎን አሰራር ቆሎ በቅቤ እንደ ማለት ነው ።

ትክክል ነው የሰው ልጅ የፈጠራ ሃሳብ በብዙ ነገር ይቀዳል ግ ን ልብ ብሎ ማስተዋልን ይጠይቃል ። ስለትግሬዎች ባህል ያነሳሃው ትግሬ ብቻ አይደለም ኦሮሞም ያው ነው ። የምግብ ማዘመን ባህል የላቸውም ። ጉራጌ እልፍ አይነት የጎመን ፣ የአይብ፣ የስጋ አሰራር የፈጠረው ከንግድ ጋር ተያይዞ አይደለም ። ከፍተኛ የሴቶች ባለሙያነት ክብርና ደረጃ ስላለ ነው። ለምሳሌ በቅቤ አየጣጠር የተደነቁ ምስጢሩን እንደ ጥበብ ደብቀው የሚይዙ ዘነኛ ባልቴቶች (ባልቴት ብልሃተኛ ማለት ነው) ነበሩ፣ አሉ ። ይቺ በቪዲዮ ምታያት ባልትና አስተማሪ በጉራጌ ትልቅ ክብር አላት፣ ያ ነው መሰረቱ ። ለምሳሌ ከክትፎ (ስጋ አሰራር ውስጥ) ስልስና ትኩል ገበያ አታገኛቸውም፣ በተለይ ትኩል። ትኩል ቀቀል ያለ ስጋ እንደ ዱቄት ተከትፎ የሚሰራ ከክትፎ ይልቅ ለሾርባ የሚጠጋ ያልቃል እንጂ የማይጠገብ ምግብ ነው ። አሰራሩ ብዙ ግዜ ስለሚወስድ ወደ ሆቴል ቤት አላመጡትም ። የጉራጌ ስጋ በማቺን አትከትፍም፣ ማንኛውም ክትፎ በእጅ ነው የሚከተፈው። ግዜ ይወስዳል!

በኔ እምነት ማንኪያ የሚለው ስም ከጥህሎ አበላል የመጣ ይመሰለኛል ። መንኪያው እንጨት ማለት ነው። ቾፕ እስቲክ! ጉራጌ ማንኪያን አንቀፎ ይለዋል የሚሰራው ከቀንድ ነው። እስከ ጭልፋ እስከ ማውጫ ማለት ነው ።

የቡላ ሆት ድሪንክ አንተ አለመውደድህ የቴስትና ልማድ ጉዳይ ነው ። የኒውትሪሽናል ኢንቴክን ካሰብክ ይህ እጅግ አስገራሚ ልጆችን መመግቢያ መንገድ ነው። እርግጥ እኛ ስናድግ ጭኮና አጥሚት በማር ለውሰው ስላስለመዱን ችግር የለንም። ግን የከተማ ህጻንን ቡላ ለቁርስ ለመገብ እንደ ቾኮላት መጠጥ መስጠት የናቶች ፈጠራ ነው!!

Selam/
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ኦሮሞኛ ተናጋሪው የወንጪ ሃይቅ ጉራጌዎች!

Post by Selam/ » 24 Aug 2022, 14:34

አንጮቴ ከመሬት ውስጥ የሚወጣ ድንች የሚመስል የምግብ ተክል ነው። ታጥቦ፣ ተልጦ፣ ተቀቅሎና ተፈጭቶ ከነጠረ ቅቤ ጋር ተቀላቅሎ በአይብና ከቆጭቆጫ ጋር ይበላል። የቀመስኩት የዛሬ 15 አመት ገደማ ወለጋ ለሠርግ ተጠርቼ ሄጄ ነው። ኢትዮዽያ መጠነ ሰፊ በሆነ የባህልና የምግብ ሀብት የተባረከች ተወዳዳሪ የሌላት ውብ ሀገር ናት።

All the tribes have their own unique & special cousin. The marketability aspect is just a matter of time. Two decades ago, you would be a laughing stock if you order ሙቅ in a restaurant or buy Injera from ጉልት or open market. Spoon & forks were not previously known. I have seen Gurage kids in Wokite butchering raw meat with razor blades. Things are changing for the better. We just need to respect each other’s culture and scratch the superficial superiority claim.
Horus wrote:
24 Aug 2022, 13:17
Selam
ጥህሎ ምን እንደ ሆነ አውቃለሁ፤ አንጮቴ ምንድን ነው? አንጮት በጉራጌኛ ባሰራሩና በጥራቱ ከሁሉም የሚበልጠው የጉራጌ ምንጣፍ ነው ። ለእልፍኝና ፣ለበዓል ፣ለሙሽራ፣ ከከባድ እንግዳ ብቻ የሚነጠፈው ነው እኛ አንጮት የምንለው ። አንጮቴ የሚባል ምግብ ዛሬ ሰማሁ፤ እስቲ ዝርዘር አድርገህ ግለጸው!

ስለ እርግፎን ያልከው፤ እኔ ጨጨብሳ እንዴት እንደ ሚሰራ አላቅም፣ በልቼውም አላቅም። ልብ በል እርግፎን የቆጮ ቂጣ ተፈርፍሮ አይደለም የሚቆላው፤ እራሱ የቡላ ዱቄቱ ነው የሚቆላው ። እርግፎን የቆጮ ቆሎ (ጥብስ) ማለት ነው ። ጨጨብሳ ከቂጣ የሚሰራ መስሎኝ? የእርግፎን አሰራር ቆሎ በቅቤ እንደ ማለት ነው ።

ትክክል ነው የሰው ልጅ የፈጠራ ሃሳብ በብዙ ነገር ይቀዳል ግ ን ልብ ብሎ ማስተዋልን ይጠይቃል ። ስለትግሬዎች ባህል ያነሳሃው ትግሬ ብቻ አይደለም ኦሮሞም ያው ነው ። የምግብ ማዘመን ባህል የላቸውም ። ጉራጌ እልፍ አይነት የጎመን ፣ የአይብ፣ የስጋ አሰራር የፈጠረው ከንግድ ጋር ተያይዞ አይደለም ። ከፍተኛ የሴቶች ባለሙያነት ክብርና ደረጃ ስላለ ነው። ለምሳሌ በቅቤ አየጣጠር የተደነቁ ምስጢሩን እንደ ጥበብ ደብቀው የሚይዙ ዘነኛ ባልቴቶች (ባልቴት ብልሃተኛ ማለት ነው) ነበሩ፣ አሉ ። ይቺ በቪዲዮ ምታያት ባልትና አስተማሪ በጉራጌ ትልቅ ክብር አላት፣ ያ ነው መሰረቱ ። ለምሳሌ ከክትፎ (ስጋ አሰራር ውስጥ) ስልስና ትኩል ገበያ አታገኛቸውም፣ በተለይ ትኩል። ትኩል ቀቀል ያለ ስጋ እንደ ዱቄት ተከትፎ የሚሰራ ከክትፎ ይልቅ ለሾርባ የሚጠጋ ያልቃል እንጂ የማይጠገብ ምግብ ነው ። አሰራሩ ብዙ ግዜ ስለሚወስድ ወደ ሆቴል ቤት አላመጡትም ። የጉራጌ ስጋ በማቺን አትከትፍም፣ ማንኛውም ክትፎ በእጅ ነው የሚከተፈው። ግዜ ይወስዳል!

በኔ እምነት ማንኪያ የሚለው ስም ከጥህሎ አበላል የመጣ ይመሰለኛል ። መንኪያው እንጨት ማለት ነው። ቾፕ እስቲክ! ጉራጌ ማንኪያን አንቀፎ ይለዋል የሚሰራው ከቀንድ ነው። እስከ ጭልፋ እስከ ማውጫ ማለት ነው ።

የቡላ ሆት ድሪንክ አንተ አለመውደድህ የቴስትና ልማድ ጉዳይ ነው ። የኒውትሪሽናል ኢንቴክን ካሰብክ ይህ እጅግ አስገራሚ ልጆችን መመግቢያ መንገድ ነው። እርግጥ እኛ ስናድግ ጭኮና አጥሚት በማር ለውሰው ስላስለመዱን ችግር የለንም። ግን የከተማ ህጻንን ቡላ ለቁርስ ለመገብ እንደ ቾኮላት መጠጥ መስጠት የናቶች ፈጠራ ነው!!

Horus
Senior Member+
Posts: 30652
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኦሮሞኛ ተናጋሪው የወንጪ ሃይቅ ጉራጌዎች!

Post by Horus » 07 Dec 2022, 14:53

በባዮሎጂ ሰው በጂኑ ይለያል፤ በሶሲዮሎጂ ህዝብ በካልቸሩ ይለያል ። ካልቸር ባህሪ ነው። የሰው ዉጫዊ መለያው ባህሪው ነው ። ይህ ህያው የሆነ የወንጪ ህዝብ ምንነት ምስክር ነው ።

Post Reply