Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30657
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

አቢይ አህመድ ጉራጌን በማሰርና በመግደል ሊገዛ ካሰበ ተሳስቷል! ብልጽግና የተባለ የሌቦች ክምችት ከጉራጌ ይጠረጋል!!

Post by Horus » 22 Aug 2022, 13:26

የጉራጌ ሕዝብ ባለህበት ተደራጅ! የተረኞች የጎሳ ፋሺዝም ምላሽ የሚፈልግበት ዘመን ደርሰናል! መላው የጉራጌ መሪዎችን በማሰርና በመግደል ጉራጌን ቅኝ መግዛት አይቻል! ጉራጌና ያቢይ አህመድ የኦሮሞ ተረኛ መንግስት ተቆርርጠዋል!

Last edited by Horus on 22 Aug 2022, 14:02, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 30657
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የአቢይ አህመድ ጉራጌን በማሰርና በመግደል ሊገዛ ካሰበ ተሳስቷል! ብልጽግና የተባለ የሌቦች ክምችት ከጉራጌ ይጠረጋል!!

Post by Horus » 22 Aug 2022, 13:46

በምድረ ጉራጌና መላ ኢትዮጵያ በትጋት፣ በፍቅርና በትግስት በመስራት 23% የአገሪቱን ግብር የሚከፍለው የጉራጌ ሕዝብ እሱ በሰጣቸው ገንዘብ እየደለቡና መሳሪያ እየገዙ ዛሬ በጉራጌ ፋሺሽታዊ የተታደር ቅኝ አገዛዝ ጭነውበታል ። ለዚህ ታሪካዊ ክህደትና ግፍ ደሞ መላ ጉራጌ ባለበት ምላሽ በመስጠት መመከት ግድ ይለዋል ። ያቢይ አህመድ መንግስት በጦር ሃይል ሃይል የጉራጌ መሪዎችን፣ ልሂቃንን፣ ጠበብትን ባለሃቦትችን ሊያስር ሊገድል ይችላል ። ግ ን የጉራጌን ነጻ ሕዝበነት መንፈስ፣ የጉራጌን ልብ ሊያፍን ሊገዛ አይችልም!! ምስማር ሲምቱት የከራል! ያ ነው የጉራጌ ምላሽ!

ጉራጌ ዘሩ አይጠፋም! ጉራጌ ለዘላልም ይኑር!

Last edited by Horus on 22 Aug 2022, 14:06, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 30657
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የአቢይ አህመድ ጉራጌን በማሰርና በመግደል ሊገዛ ካሰበ ተሳስቷል! ብልጽግና የተባለ የሌቦች ክምችት ከጉራጌ ይጠረጋል!!

Post by Horus » 22 Aug 2022, 14:00

ዉሸታም አቢይ አህመድ!

በስራና በትጋት በተግባር ያሳዩትን ሕዝብ በጦር ሃይል እስር ቤት እያጎረ አሁን ሁሉም ነገር እየፈረሰ ስለሆነ ላንቃው እስከ ሚተረተር ይጮሃል! የዉሸት ፍቅር ሰበከ ታወቀበት! የዉሸት መደመር ስበከ ታወቀበት! አሁን ተራ ስድብ ይዞ በቁጣ አብዶ ያጓራት ጀመረ! ማንም አይሰማውም! አበቃ! ይህ ነው ፒፒ ፓርቲ ማለት መምራት አቅቶት እንደ መንግስቱ ሃይለማሪያ የቀለም ጠርሙስ መስበር ነው የቀረው!

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: የአቢይ አህመድ ጉራጌን በማሰርና በመግደል ሊገዛ ካሰበ ተሳስቷል! ብልጽግና የተባለ የሌቦች ክምችት ከጉራጌ ይጠረጋል!!

Post by kibramlak » 22 Aug 2022, 14:05

ሆረስ፣ ቢዘገይም አሁን የኦሮሙማ (የብልፅግና እና የአብይ) ሴራዎች የገባህ ትመስላለህ፣፣
ያው "ምከረው ምከረው ካለዛ መከራ ይምከረው" እንደሚባለው ኦሮሙማ በጉራጌ አንገት ሲቆም ከዚህ በፊት ስለ ሴረኛው ስንል የነበረው ተራ መከፋት እንዳልነበር አሁን ትረዳለህ እላለሁ፣፣ ለማንኛውም ህዝብ ሁልጊዜ ያሸንፋል የጊዜ ጉዳይ ይሆናል እንጅ፣፣ በርታ፣ እዚህ ብዙ ጊዜ ከምታጠፋ መሬት ላይ ያለውን ለማስተባበር ብትሞክር የበለጠ ውጤት ታስመዘግባለህ፣፣
ቻው

Horus
Senior Member+
Posts: 30657
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የአቢይ አህመድ ጉራጌን በማሰርና በመግደል ሊገዛ ካሰበ ተሳስቷል! ብልጽግና የተባለ የሌቦች ክምችት ከጉራጌ ይጠረጋል!!

Post by Horus » 22 Aug 2022, 14:16

kibramlak wrote:
22 Aug 2022, 14:05
ሆረስ፣ ቢዘገይም አሁን የኦሮሙማ (የብልፅግና እና የአብይ) ሴራዎች የገባህ ትመስላለህ፣፣
ያው "ምከረው ምከረው ካለዛ መከራ ይምከረው" እንደሚባለው ኦሮሙማ በጉራጌ አንገት ሲቆም ከዚህ በፊት ስለ ሴረኛው ስንል የነበረው ተራ መከፋት እንዳልነበር አሁን ትረዳለህ እላለሁ፣፣ ለማንኛውም ህዝብ ሁልጊዜ ያሸንፋል የጊዜ ጉዳይ ይሆናል እንጅ፣፣ በርታ፣ እዚህ ብዙ ጊዜ ከምታጠፋ መሬት ላይ ያለውን ለማስተባበር ብትሞክር የበለጠ ውጤት ታስመዘግባለህ፣፣
ቻው
ክብራምላክ፤
እስቲ ይህ የሚደጋገም በሆረስ ላይ የሚቀርብ ክስ ምንድን ነው? አቢይ አህመድ ምኒልክ መሆን እፈልጋለሁ! ኢትዮጵያን አላስነካም ሲል ደግፌዋለሁ ነገም እንደ ምኒልክ አገሬን የሚጠብቅ መሪ እደግፋለሁ ። ያ ንጉስ ደሞ መጥቶ ሕዝቤ ላይ ግፍ ሲሰራ በደገፍኩት ሃይሌ እቃወመዋለሁ! በቃ ።

ምንም ብዬህ ነበር የሚባል ነገር የለም! ዛሬ ስለ በረራ ከተማና ሌላም የሚጽፉት ከመነሳታቸው በፊት ስለ ኦሮሞ ወረራና ጋፋት ዘር መጥፋት ከማንም በፊት የጻፍኩት እኔ ነኝ! የማልጠብቀው ነገር አልሆነም፤ ተወት አድርጉኝ!! ሰላም!

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: የአቢይ አህመድ ጉራጌን በማሰርና በመግደል ሊገዛ ካሰበ ተሳስቷል! ብልጽግና የተባለ የሌቦች ክምችት ከጉራጌ ይጠረጋል!!

Post by kibramlak » 04 Oct 2022, 07:58

መጀመሪያማ በቃላት ጋጋታው ሁሉም መሪ አገኘሁ ከማለት አልፎ እንደ ፈጣሪም ሊቆጥረው የሞከረም ነበር፣ ሁሉም በትህነግ ግፍ እና ሀገር አፍራሽ የዘር አስተዳደር ተንገፍግፎ ስለነበር፣፣ የዛሬ ተረኛ ፅንፈኞች እኮ አለ ቅን ተንገፈገፍን ይሉ ነበር፣፣ ግን ምን ታደርገዋለህ የሴረኛው አብይ ጭንምብል ሲገለጥ ብዙ ጊዜ አልወሰደም፣፣ በአፉ ምንሊክን የጠራበት ማግስት የምንሊክን የሀገር አንድነት እና የህዝብ አብሮ የመኖርን እሴት የያዙትን እኮ ነው በሸኔ በሚል የዳቦ ስም በተደራጁ የጎሳ ፅንፈኞች ሲያስጨርስ፣ ሲያፈናቅል እና ሲያሸማቅቅ የኖረው እስከ አሁን ድረስ

አንተን ለመውቀስ መብቱም የለኝም ግን ያን ያህል የታሪክ ግንዛቤ ይዘህ እንዴት የዚህን ሴረኛ ቃላት እና ተግባር ልዩነት መረዳት እንዳልቻልክ ነው ጥያቄ ያቀረብኩልህ፣፣ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ቢልም ኢትዮጵያ ግን ከመቸውም በላይ መቀመቅ እንደገባች መረጃ ከሊለህ አልፈርድብህም፣፣ ምንሊክ ምንሊክ ብሎ በምንሊክ ቦታ እራሱን ለማስቀመጥ የሞከረ የታሪክ ሌባ እና አይንአጣ ደረቅ ውሸታምነቱን በግሀድ ያሳየው ስለሆነ በመሰለኝ ብየ መቸም አልነግርህም፣፣ በአሁኑ ሰአት በኦሮሙማ ጨሌ አምላኪ ፅንፈኞች የተገፋው በዋነኝነት የፈረደበት የአማራው ማህበረሰብ ቢሆንም ሁሉም ማህበረሰብ ነው ብል አልሳሳትም፣ ብዙውን የኦሮሞ ህዝብ ጨምሮ ማለቴ ነው፣፣ ልክ ትህነግ በትግራይ ህዝብ እየነገደ ለብዙሀኑ የትግራይ ነዋሪ ምንም ለውጥ እንዳላመጣ ይህ ተረኛ እና ሴረኛ ስብስብም ጠባብ እና ፅንፈኛ የሆኑትን ማእከል አድርጎ ሀገር እና ህብረ-አንድነትን እየናደ ይገኛል፣፣ ሁሉም ሲተባበር ሀይል ስለሚሆን ለጉራጌ ጎሳ መብት እየተከራከርክ ከሌላው ጋር አብሮ መታገል እና ተረኛ ጨሌ አምላኪ ፅንፈኞችን ለማስወገድ ማሰብ ያስፈልጋል ፣፣ ለሀገር እና ለህዝብ ተቆርቋሪ እንደሆንክ ከፅሁፍህ ስለምረዳ ይህን አስተያየት ለመስጠት እንጅ ተወኝ ልቀቀኝ እስክትል እኔም ችክ ብየ አልደርስብህም፣፣ ከነዚያ ጋንግሪን የጎሳ ካድሬወች ሰጣ ገባ ማድረግ ካቆምኩ ቆየሁ፣፣ ሰላም ሁን

Horus wrote:
22 Aug 2022, 14:16
kibramlak wrote:
22 Aug 2022, 14:05
ሆረስ፣ ቢዘገይም አሁን የኦሮሙማ (የብልፅግና እና የአብይ) ሴራዎች የገባህ ትመስላለህ፣፣
ያው "ምከረው ምከረው ካለዛ መከራ ይምከረው" እንደሚባለው ኦሮሙማ በጉራጌ አንገት ሲቆም ከዚህ በፊት ስለ ሴረኛው ስንል የነበረው ተራ መከፋት እንዳልነበር አሁን ትረዳለህ እላለሁ፣፣ ለማንኛውም ህዝብ ሁልጊዜ ያሸንፋል የጊዜ ጉዳይ ይሆናል እንጅ፣፣ በርታ፣ እዚህ ብዙ ጊዜ ከምታጠፋ መሬት ላይ ያለውን ለማስተባበር ብትሞክር የበለጠ ውጤት ታስመዘግባለህ፣፣
ቻው
ክብራምላክ፤
እስቲ ይህ የሚደጋገም በሆረስ ላይ የሚቀርብ ክስ ምንድን ነው? አቢይ አህመድ ምኒልክ መሆን እፈልጋለሁ! ኢትዮጵያን አላስነካም ሲል ደግፌዋለሁ ነገም እንደ ምኒልክ አገሬን የሚጠብቅ መሪ እደግፋለሁ ። ያ ንጉስ ደሞ መጥቶ ሕዝቤ ላይ ግፍ ሲሰራ በደገፍኩት ሃይሌ እቃወመዋለሁ! በቃ ።

ምንም ብዬህ ነበር የሚባል ነገር የለም! ዛሬ ስለ በረራ ከተማና ሌላም የሚጽፉት ከመነሳታቸው በፊት ስለ ኦሮሞ ወረራና ጋፋት ዘር መጥፋት ከማንም በፊት የጻፍኩት እኔ ነኝ! የማልጠብቀው ነገር አልሆነም፤ ተወት አድርጉኝ!! ሰላም!

ethiopianunity
Member+
Posts: 9075
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: አቢይ አህመድ ጉራጌን በማሰርና በመግደል ሊገዛ ካሰበ ተሳስቷል! ብልጽግና የተባለ የሌቦች ክምችት ከጉራጌ ይጠረጋል!!

Post by ethiopianunity » 04 Oct 2022, 15:08

If true, do you understand why Gurage is being attacked? Is it possibe the elephant in the room as well Shabo-Olf alliance? What did Shabo said during its war with Derg? It will revenge against Minilik, Shewa and Wello. Is that not been true since Tplf and today at fast speed under pp government Olf and Tplf attackeding Shewa and Wello while making Gonder and Gojam sleep and not see the big picture it is also against them because of Ethiopia? Gurage had fouhgt against colonization in alliance with Ethiopia. Where is what is left of Ethiopia even a tiny amount? It is in Amara still holding on to the flag our fore fathers fought for against colonization. Do you believ eyou are free in Addis and the rest of Ethiopia going down south as you used to? You act like you are free here on ER, The Ethiopians within Debub and Oromiya and the rest of Ethiopia except a tiny area in Amara are no longer free, you are controlled and colonized by the off shoot of Tplf called Olf. So you are targeted as Gurage to stop Ethiopia concept and alliance with any Ethiopia sayers and especially Amara.
Last edited by ethiopianunity on 04 Oct 2022, 15:32, edited 1 time in total.

Last edited by ethiopianunity on 04 Oct 2022, 15:31, edited 1 time in total.

ethiopianunity
Member+
Posts: 9075
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: አቢይ አህመድ ጉራጌን በማሰርና በመግደል ሊገዛ ካሰበ ተሳስቷል! ብልጽግና የተባለ የሌቦች ክምችት ከጉራጌ ይጠረጋል!!

Post by ethiopianunity » 04 Oct 2022, 15:21

I am wary of China than U.S according to the Media posted above why?

China had worked fully with Globalists while still creating Eastern power. In addtion, take a look at why Tigray has Chinese flag? Even Amara region flag. The Chinese come in doing many of Tplf construction while making Ethiopians brain dead instead of putting them to work. But if they work, it is like slavery and brainwashing just like their citizens in China. Plus, since Communism in China, they have made their citizens like robots, go along with what the communists say no surprise it had killed 30 millions of it citizens under communism which was copied by Derg and Liberation Fronts in Ethiopia. No conscious human intelligence but machine--money only in China why do you think China is wealthy than even India and Russia because it focus being machine and money to the ultimate. The Liberation Fronts project that started with EPLF has alliance with Chinese and Globalists connection. So the development under Tplf rule in Ethiopoia is not people friendly but violence separating neighbors and communities by violent road construction. Many unchecked Sino trucks have killed now over a million Ethiopians. World Health Organization in the 90's/ 2000's reported, Ethiopia was number one in car accident. Tplf used Sino trucks to kill millions of people. so what is my point? China may not be "colonialist", it has alliance with the West too and has its own world domination agenda that doesn't believe in nations culture, faith and identity because it has already destroyed its Chines identity and have turned the nation, machine-like with no souls. It is worrisome for the world eventually.

One belt-One road will haunt the world worse than even Western colony. It is about world domination while pretending it is part of Globalist who are anti world population, anti poor nations that seeks fully natural resources. I do believe China must be working with Globalist in secret because every time it seeks to invest in the nations attacked by the West: Libya, Yemen, Iraq, etc, U.S follows and destroyes these countries and China never helps these nations that was destroyed bbecause of investment it sought in these nations.

Post Reply