Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

I want to start house demolition business in Eritrea

Post by Ethoash » 19 Aug 2022, 16:21

ትናንትና አንደ ኢአር ቤተስብ የኤርታራን የሻገተ ቤቶች ለጥፎ ነበር ። አሁን ላገኘው አልቻኩም ። አንዱ ቤተስብ ለምን ይፈርሳል ገንዘብ እስከምናገኝ ድረስ ጠብቀን ማደስ አለብን ብሎ ይመክረዋል ይህ የኔ ምክር ነው

አንደኛ ቀለሙን ለማደስ የድሮውን ቀለም መፋቅ አለብህ ፣ የድሮውን ቀለም ደግሞ ስትፍቅ ብዙ ብናኝ ይኖረዋል ። ከብናኝ ምንም አታመልጥም ጥያቄው ያለው ። ያ የኢጣሊያን ቀለም በምንደነው የተስራው በደሮ ግዜ ቀለሞች ውስጥ lead ይገባበታል። ታድያ በአሜሪካና በመላው አለም ይመስለኛል ፥ሊድ ፥ ቀለም የተከለክለ ነው ፣ ሊድ የኩላሊት፣ የጉበትና ብዙ በሽታዎችን ያስከትላልና መጠንቀቅ አለብን






ሁለተኛ ደግሞ አስቤስቶስ ነው ብዙ የአረጁ ቤቶች አስቤስቶስ አላቸው ታድያ ያንን ስንነካካ አስቤስቶስ በአፍንጫችን ከገባ የመተንፈሻ አካላችንን ይበካላ ታላቅ በሽታ ያስከትልብናል። እንዳልኩት ሊድ ኪላሊትን ብቻ ሳይሆን በህፃናቶች ላይ የአምህሮ ዝግመትን ያስከትላል

ሌላው ደግሞ ሞልድ ነው ፣ ሞልድ ጣርያው የሚያፈስ ከሆን ብቻ አርጥበት ቤቱ ከነካው ሞልድ ሊፈጠር ይችላል። ሞልድን በምንም ተአምህር ማጥፋት አትችልም በጣም በጣም አስችጋሪ ነው።

ሌላው ደግሞ ኤሌትሪክ ገመድ ነው። በድሮ ግዜ የኤሌትሪክ ገመዶች ብዙ ሐይል የሚሽከሙ አይደሉም ስለዚህ ኦቨር ሎድ ስርኪቱን ማረግ ሊያጋጥመን ይችላል ኤሌትሪክ የእሳት አደጋሚ ሊያስከትል ይችላል ማንኛውም ነገር ሲያረጅ ይስባበራል ብዙ መገናኛና ስርኪዊት አለው እነሱ በሙሉ ከሊድ ጋራ የተገኛኙ ይሆናሉ ስለዚህ የሚጠቀለሉበትም ፕላሲቲክ አርጀቶ ሊሆን ይችሏል በነጮቹ አገር ህያ አመት ሊያገለግል የተስራ ነገር ስባ አመት ቆይቶ አለመለውጥ አይቻልም

ሌላወ ድግሞ የቧንቧ ትቦዎች በሙሉ መቀየር አለባቸው ለምን ቢባል በደሮ ግዜ በሊድ ስለሚበየዱ ያ ሊድ ተፈርፍሮ ውሃ ውስጥ የመግባት እድል ካገኘ ልጆቻችን የአምሮ ዱኩማን ይሆናሉ ስለዚህ አንደን አሮጎ ቤት ዝም ብሎ ቀለም መቀባት ብቻ አይደለም በምን እንደተስራ መጀመሪያ ማረጋገጥ አለብን ይህ ካልሆነ ግን ድካማችን ከንቱ ይሆናል

ይህ ከሆነ በኋላ ግን ከቤት እንስፔክተሮች የጤና እለፍ ከተስጣቸው ቤቱን ለመግዛት ፍቃደኛ ነኝ። ከይሳይሳ በኋላ መጥቼ ለመኖርና አፋሮችን እንዲገነጠሉ አጥብቄ ለመስራትም እንዲያመቼኝ ምን ይመስላቹዋል ቤት ልግዛ ወይም ቤት የማፍረስ ስራ ልጀምር አስመራ ላይ ።

Last edited by Ethoash on 19 Aug 2022, 16:39, edited 1 time in total.

Fiyameta
Senior Member
Posts: 12662
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: I want to start house demolition business in Eritrea

Post by Fiyameta » 19 Aug 2022, 16:26

:P :P :P :P














Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: I want to start house demolition business in Eritrea

Post by Ethoash » 19 Aug 2022, 17:21

Fiyameta, who is currently on your ignore list, made this post.
Display this post.


አንተን ነበር ማፈራረስ ፣ ፍርስርስ ህን ማወጣት ። አሽከር ምን ያውቃል ፣ ሕዝብ ልትጨርስ ነው ወይ አሮጌ ህንፃ እያደስክ መፈራረስ አለበት ፣ መፍረሱ ቀላሉና ርካሹ መንገድ ነው። ያለበለዚያ ማደሱ አዲስ ቤት ከመስራት በላይ ያስወጣል። ምርጫው ለአንተው ነው። ኤርትራዊ ከሆንክ እውንት አትረብሽ ይህ ኤርትራን የሚጠቅም ፕሮጀክት ነው ያመጣሁት ስለዚህ ሕዝቡን ላስተምር ለዚህ ነው ምድረ አሽከር የአምሮ ዝግመት ያለበት በሊድ ቤት ወስጥ እየኖረ ።

sesame
Member+
Posts: 5931
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: I want to start house demolition business in Eritrea

Post by sesame » 19 Aug 2022, 18:30

AgameAsh,

Don't be scared to take a free ride and see downtown Asmara.



This is also a neighbourhood (Kahawta) in Asmara.




This is a supermarket in Agameland, in the Good Ol' Times :lol: :lol: :lol:




BTW, these are scenes from the USA




Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: I want to start house demolition business in Eritrea

Post by Ethoash » 20 Aug 2022, 12:40

ፈልጌ ፈልጌ አገኘሁት፣

የኤርትራኖች መመረዝ በኢትዬዽያ ላይ የሚያመጣውን ጠንቅ እዚህ ኢአር ፎረም ላይ ማየት ይቻላል። እንዴት እንዴት ኤርትራኖችን እንደሚያረጋቸው ብቻ ማየት ነው።

the question is to demolition or not to demolition ?

almaze wrote:
31 Dec 2021, 00:24
I'm anxious about it. :lol: :lol: :lol:









Post Reply