Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Ash Music Review

Post by Ethoash » 19 Aug 2022, 14:42

የኢትዬዽያን ሙዚቃ በሁለት ከፍሎ ማየት ይቻላል።

የአማራ ግዜ ሙዚቃ ወይም እንጀራና ወጥ ሙዚቃ እና የመለስ ልጆች ሙዚቃ ተብሎ ይከፈላል

ላሳያቹሁ የአማራ ግዜ ሙዚቃ ፣ ምቱ ለአበሻ ብቻ የሚስማማና የሚደመጥ ሙዚቃ ነው ግጥሙን ምን ማለት እንደሚል ማወቅ አለባቹሁ የእንጀራና ወጥ ግዜ ሙዚቃ እንዲማርካቹሁ ከፈለጋቹሁ አማርኛ በደንብ ማወቅ አለባቹሁ፣ ምሳሌዎችን ልጥቀስ የእንጀራና ወጥ ሙዚቃ፣ ከነጥላሁን ይነሳል እነፀሔዬ ፣ እነብረት መዝግያ ፣ በደርግ ዘመን የቀበሌ ዘማሪዎችን በሙሉ ያጠቃልላል።




Yirdaw Tenaw - Wey Hager - ይርዳዉ ጤናዉ - ወይ ሃገር - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)እንጀራና ወጥ ሙዚቃ



Bisrat Surafel -Ateteyekuwat- አትጠይቋት - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)እንጀራና ወጥ ሙዚቃ

በእንጀራ በወጥ ሙዚቃና በመለስ ልጆች ሙዚቃ ልዩነቱ



የመለስ ግዜ ዘፋኞች ከቴዲ አፍሮ ጀምሮ እስክዲጊዲ ያጠቃልላል በአጭሩ እድሜያቸው ከአርባ በታች ፣ የቆዩት የአሁኖቹ ደግሞ ከሃያ አምስት በታች የሆኑትን በሙሉ ያጠቃልላል።

የመለስን ልጆች ሙዚቃን ለመደስት ሙዚቃውን ወይም አማርኛ መቻል የለባቹሁም ሙዚቃው አለም አቀፍ ሙዚቃ ነው አለምን በሙሉ የሚደምም ሙዚቃ ነው። ለምን የመለስ ልጆች ትልቅ እምርታ አሳዩ የሚለውን በሚቀጥለው ብሎጌ እነግራች ዋለሁ ለአሁኑ ግን ምሳሌ ልስጣቹሁ ። አንድ ዘፋኝ ግን የእንጀራ ወጥ ሙዚቃ ሲጫውትና የመለስን ልጆች ሙዚቃ ሲጫወት ልዩነቱን ላሳያቹሁ።
[/size]

ዘፋኝ Bekureamanuel Yemane የእንጀራ ወጥ ሙዚቃ ሲጫወት



Beki X Aman - Kal - New Ethiopian Amharic Music 2021(Official video)እንጀራና ወጥ ሙዚቃ

እሁን ደግሞ ዘፋኝ Bekureamanuel Yemane የመለስ ልጆችን ሙዚቃ ሲጫወት ላስማቹሁMeles's 5th Generation Music




Bekureamanuel Yemane (Beki) - Yene Mamar - የኔ ማማር - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)
Last edited by Ethoash on 20 Aug 2022, 10:58, edited 1 time in total.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Ash Music Review

Post by Ethoash » 19 Aug 2022, 14:50

እንግዲህ በደንብ የእንጀራና ወጥ ሙዚቃ ለአበሾች ብቻ ተለክቶ ለሽማግሌዎች ለደርግ ግዜ ኮሚኒስቶች ቁጭ ብለው ሙዚቃን እንደቲያትር ለሚመለከቱ ወግ አጥባቂዎች ፣ የኮሚኒስ ዘመን ሙዚቃ ባህልህን እወቅ ሙዚቃ ነው። ምንም አይነት የፈጠራ ክሎት የሌለው ነው። በሚቀጥለው የመለስን ልጆች ሙዚቃ ለምን እንተርናሽናል እንዳረገው እናገራለሁኝ። ለአሁኑ ግን የእንጀራና የወጥ ሙዚቃ በደንብ እንድትለዩልኝ ደግሜ ምሳሌ ሙዚቃ ለጥፌላቹዋል። ሌላወ ድግሞ ማንም ተለማምዶ ሊጫወተው ይችላል የደርግ ዘመንን የእንጀራ ወጥ ሙዚቃን



Adis Mulat & Abdu Kiar(Yewub Dar) ኢዲስ ሙላት & አብዱ ኪያር(የውብ ዳር)New Ethiopian Music 2021(Official Video)






Ethiopian Music: Nahome Mekuriya (Wude Liyu) ናሆም መኩርያ(ውዴ ልዩ)New Ethiopian Music 2021(Official Video)

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Ash Music Review

Post by Ethoash » 19 Aug 2022, 15:04

አሁን ደግሞ እንዴት የመለስን ልጆች ነጮች የውጭ አገር ስዎች እንዴት እንደሚያደንቁት ተመልከቱ። እንዲት ኢትዬዽያዊ ጨምራለህ ጡሩ ሪቪወ አርጋለች መደገፍ አለባት እሱዋም የመለስ ልጅ ናት ። መለስ የሙዚቃን አብዬት ያስነሳ ታላቁና ወዱ መሪያችን ነው ። በስራው ዘላለም የሚኖር በጣም ናፍቆኛል ።



Ethiopian Music : - Dagi D | Beka | ዳጊ ዲ "በቃ" New Ethiopian Music 2020 | TFLA Reaction






AMERICAN REACTS to Ethiopian Music : - Dagi D | Beka | ዳጊ ዲ "በቃ" | AyoSwizz Reaction




@Dagi D - Beka | Reaction Video + Learn Swahili | Swahilitotheworld





🇪🇹 ETHIOPIAN GIRL REACTS TO DAGI D | BEKA | ዳጊ ዲ "በቃ" 🔥🔥🔥🇪🇹 I LOVE IT!!!!

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Ash Music Review

Post by Ethoash » 19 Aug 2022, 18:23

look this oromo music for sure u like it without understanding Afan oromo that means it is Meles generation music



Jelegiso Ft Gildo Kassa - Ekamane | ኢካማኔ- New Ethiopian Music 2022 - ( Official Music Video )

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Ash Music Review

Post by Ethoash » 20 Aug 2022, 11:19

ለምን ታድያ በመለስ ግዜ ሙዚቃችን ሊያድግ ቻለ። ቀላሉ መልስ ሳንሱር ተነሳ፣ ማንም የፈለገውን መዝፈን ጀመረ። የፈለገው ከውጭ ሀገር ሙዚቃ ጋራ አደባልቆ መዝፈን ጀመረ፣ በቃ ሙሉ በሙሉ የፈጠራ መብት ተፈቶ ተለቀቀ። እንዳንድ አማሮች ይህ እኮ ከግዜው ጋራ የሚሄድ ነው ሊሉ ይችላሉ ግን ወሽታቸውን ነው። አማሮች በጣም ፕርሚቲቨ ጭንቅላት ያላቸው ናቸው በታሀምርም ሙዚቃው በነሱ ስር ቢሆን ሙዚቃችን አያድግም ነበር። ከድሮ በጣም ይገርመኛል የአፍሪካኖች ሙዚቃ አለም አቀፍነትን ዝና ሲያገኝ የኛዎቹ ብቻ በአገር ውስጥ ተወስነው ቀሩ ብዬ አስብ ነበር ። በጣም የሚገርመው ደግሞ በመለስ ግዜ የድሮ ዘፍኞቻችንም ዝናን በአለም አቀፍ እያገኙ መምጣት ጀምረዋል እንድመላኩ አስታጥቄ፣ ተማር ልጄ ዘፋኝ ስሙ ጠፋኝ ወዘተ በጣም ዝናን አግኝተው ነበር በአማሮች ግዜ የተከለከሉትን።

ታድያ አማሮች ለምን ሙዚቃውን አያሳድጉትም የሚለውን ለመመለስ ይህንን ቪድዬ ተመልከቱ ደግሞ የነሀብታሙን ወሬ በመስኮት ምን ያገበዋል ከሙዚቃ ጋራ ልትሉ ትችላላቹሁ ግን ልጁ በግራ በኩል ያለው ሲናገር እንግሊዘኛ አትቀላቅል እያሉ አሳብደውታል ። እሱም ቃሉ ከሌለስ ድሮ እግርኳስ ከጣሊያኖች ስላገኘነው ይመስለኛል ብዙ የጫወታው ሕግ በጣሊያንኛ ነበር። ለምሳሌ፣ ማኖ፣ ቴስታ፣ ቲፎዞ ፣ ኢሊጎሬ፣ ወዘተ፣ ይህንን በአማርኛ ቀይረነዋል። ችግሩ ምን መስላቹ እንዲህ መቀየር ታሪኩን እናበላሽዋለን እግርኳስ ማን መጀመሪያ እንዳስተዋወቀን ለምስጋናም ለማስታወሻም ቋንቋውን መጠበቅ ነበረብን ግን እድሜ ለአማራ ሁሉን እያጠፉ መሄድ ነው። የድሮ አባቶቻችን እንኳን አቀኛ ናቸው ለምሳሌ የፈረንጅ ባቄላ ይሉታል። ይህ ማለት ፈረንጅ ያመጣው እንጂ ኢትዬዽያ ውስጥ አይበቅልም ነበር ማለት ነው። የፈረንጅ ጎመን፣ የፈረንጅ ዶሮ፣ የፈረንጅ ላም፣ ወዘተ፣ አሁን የፈረንጅ ቦቆሎ ብለው ባይጠሩት እንዴት እናወቅ ነበር ፈረንጆች እንዳስተዋወቁን ። ከቋንቋ ትልቁ ባህር ዛፍ ነው። ከውጭ የመጣ ከባህር ማዶ ማለት ነው ስለዚህ ኢትዬዽያ ውስጥ የማይበቅል የነበረ ማለት ነው። ስለዚህ ቋንቋ እያደገ ሲመጣ ፣ ከውጭ ያገኘነውን ቃላቶች መጠቀም ቋንቋችንን ያዳብረዋል እንጂ አይቀንስውም እንግሊዘኛ ቋንቋ ብዙ ከፈረንሳይ የወረስው ቋንቋ አሉዋቸው ታድያ ይህ አዲስ ነገር አይደለም ግን አማሮች ወይ ንቅንቅ በፍፁም አማርኛን በእንግሊዘኛ መደባለቅ አይፈልጉም፣ ጉራማይሌ ይሉታል። ይህ ደግሞ ቀልድ አይደለም የቋንቋ ፖሊሶች በየቦታው አሉ ለምሳሌ ቪኦኤ ላይ በአማርኛ ፕሮግራሙ ላይ እንግሊዘኛ መጠቀም አትችልም። እንግዲህ አስቡት አሜሪካኖች አማርኛ እንድናገር ፈቀደውልን እኛ የነሱን ላለመናገር አበሳችንን እንበላለን ለዚህ ነው የነሀብቴ የውሬ በመስኮት ተጋባዥ ታድያ ይህንን ቃል በምን ልተካው በአማርኛ ቋንቋው ከሌለስ ብሎ የመለስው።



እንግዲህ መስረቱን ካወቃቹሁ የቋንቋ ፖሊሶችን ጎጂ ተግባር ካየን ፣ እንዴት ሙዚቃ ላይ ይጫኑ እንደነበር መገመት አያዳግትም ፣ ስልጣን ካላቸው እንግሊዘኛ የደባለቅ ዘፈን ይከለክሉ ነበር። ሬጌ የሚዘፍነውን ባህል አበላሽህ ይሉታል ብቻ ስበብ ፈልገው they would shut down everything that is why i said the music flourished during Meles' 5th Generation Kids Music ..

Post Reply