Ash Music Review
Posted: 19 Aug 2022, 14:42
የኢትዬዽያን ሙዚቃ በሁለት ከፍሎ ማየት ይቻላል።
የአማራ ግዜ ሙዚቃ ወይም እንጀራና ወጥ ሙዚቃ እና የመለስ ልጆች ሙዚቃ ተብሎ ይከፈላል
ላሳያቹሁ የአማራ ግዜ ሙዚቃ ፣ ምቱ ለአበሻ ብቻ የሚስማማና የሚደመጥ ሙዚቃ ነው ግጥሙን ምን ማለት እንደሚል ማወቅ አለባቹሁ የእንጀራና ወጥ ግዜ ሙዚቃ እንዲማርካቹሁ ከፈለጋቹሁ አማርኛ በደንብ ማወቅ አለባቹሁ፣ ምሳሌዎችን ልጥቀስ የእንጀራና ወጥ ሙዚቃ፣ ከነጥላሁን ይነሳል እነፀሔዬ ፣ እነብረት መዝግያ ፣ በደርግ ዘመን የቀበሌ ዘማሪዎችን በሙሉ ያጠቃልላል።
Yirdaw Tenaw - Wey Hager - ይርዳዉ ጤናዉ - ወይ ሃገር - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)እንጀራና ወጥ ሙዚቃ
Bisrat Surafel -Ateteyekuwat- አትጠይቋት - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)እንጀራና ወጥ ሙዚቃ
በእንጀራ በወጥ ሙዚቃና በመለስ ልጆች ሙዚቃ ልዩነቱ ፣
የመለስ ግዜ ዘፋኞች ከቴዲ አፍሮ ጀምሮ እስክዲጊዲ ያጠቃልላል በአጭሩ እድሜያቸው ከአርባ በታች ፣ የቆዩት የአሁኖቹ ደግሞ ከሃያ አምስት በታች የሆኑትን በሙሉ ያጠቃልላል።
የመለስን ልጆች ሙዚቃን ለመደስት ሙዚቃውን ወይም አማርኛ መቻል የለባቹሁም ሙዚቃው አለም አቀፍ ሙዚቃ ነው አለምን በሙሉ የሚደምም ሙዚቃ ነው። ለምን የመለስ ልጆች ትልቅ እምርታ አሳዩ የሚለውን በሚቀጥለው ብሎጌ እነግራች ዋለሁ ለአሁኑ ግን ምሳሌ ልስጣቹሁ ። አንድ ዘፋኝ ግን የእንጀራ ወጥ ሙዚቃ ሲጫውትና የመለስን ልጆች ሙዚቃ ሲጫወት ልዩነቱን ላሳያቹሁ።[/size]
ዘፋኝ Bekureamanuel Yemane የእንጀራ ወጥ ሙዚቃ ሲጫወት
Beki X Aman - Kal - New Ethiopian Amharic Music 2021(Official video)እንጀራና ወጥ ሙዚቃ
እሁን ደግሞ ዘፋኝ Bekureamanuel Yemane የመለስ ልጆችን ሙዚቃ ሲጫወት ላስማቹሁMeles's 5th Generation Music
Bekureamanuel Yemane (Beki) - Yene Mamar - የኔ ማማር - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)