Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 12591
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Shocking Breaking News : Ethiopian Airlines pilots fell asleep in flight

Post by Thomas H » 19 Aug 2022, 08:17

ፓይለቶቹ ጫት ስላልቃምን ነው የተኛነው ብለዋል


Thomas H
Senior Member
Posts: 12591
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: Shocking Breaking News : Ethiopian Airlines pilots fell asleep in flight

Post by Thomas H » 19 Aug 2022, 08:25





August 15 ET343 ,Boing 737-800 የተባለ የኢትዮጵያ አውሮፕላን ከካርቱም ወደ አዲስ አበባ በ37,000 ጫማ ከፍታ ላይ እየበረረ እያለ አዲስ አበባ ሊገባ ትንሽ ሲቀረው በወቅቱ አውሮፕላኑን ሲያበሩ የነበሩ ሁለቱም ፓይለቶች እንቅልፍ ይዟቸው የበረራ አቬሽን ሰራተኞች ፓይለቶቹን ለማግኘት ሙከራ ቢያደርግም አለመሳካቱን ተገልጿል። በኋላም ፓይለቶቹ እና የአቬሽን ሰራተኞች የሚገናኙበት ሲስተም ሲቋረጥ አውሮፕላኑ በሚያሰማው Automatic alarm ፓይለቶቹ ከእንቅልፋቸው ነቅተው አውሮፕላኑ ምንም አይነት ጉዳት ሳይደርስበት አዲስ አበባ በሰላም አርፏል።


Post Reply