Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

ኑ ቡና ጠጡ

Post by Ethoash » 18 Aug 2022, 14:21

ታላቁ መሪያችን ከአማራ ግብፃች ይቀርቡኛል ማለቱ እውነቱን ነው ።

ስድስት ሺህ አመት ሙሉ ግብፃች አባይን ሲጠቀሙ ምን ስሩበት ብዬ እራሴን ብጠይቅ ይህንን ቪድዬ አገኘሁ። ግብፅች ያላቸው የምግብ አይነት ተቆጥሮ አያልቅም ። ሱማሌዎችም እንዲሁ ቑጥር ስፍር ያላቸው የምግብ አይነቶች አሉውቸው ፣ ግን ኤርትራኖች ብቻ ናቸው ቀይባህርን ከሚጋሩ ሀገራት የባህል ድሀ፣ ግማሽ በግማሽ የጣሊያን ምግብና ከአማራ የተስረቀ ምግብ ነው ያላቸው። ግፋ ካለ ከትግሬዎች የስረቁት አንባሻ አለ ከኦሮሞ ደግሞ ቡና።

ወደ ግብፆች ልመለስ ግብፅ እውነት ያዛዝኑኛል ልክ እንደ አባይ ያለ መሪ አግኝተው ንፅህናቸውን ቢጠብቅላቸው በጣም በጣም ጥራት ያላት አገር ት ሆናለች እድሜ ለአባይ አሁን አዲስ ከተማ ስለስሩ ምናልባት ንፅህናቸው ይሻሻል ይሆናል ። መቼም ሕንዶችና ግብፆች ማጭበርበር ላይ ማንም አይችላቸውም ግን እኛ የምጣነው ምግባቸውን ለማየት ነውና መልካም ምግብ ነው አማራ ምግብ ሲበላ የሚባል ነገር የላቸውም እንጀራው ጨርቅ ይሁንላቹሁ



ሱማሌዎችም በጣም በጣም ምግብ ያወቃሉ፣ እንደአማራ ችጋራሞች አይደሉም ስርግና መላሽ ነው የምግብ አቀራረባቸው ። እኔ ሳቡሳቸውን ቀምሼው ነበር ግን የአበሾቹን አያህልም፣ የኢትዬዽያ እስላሞች ከሕንድ የሚያስንቅ ሳምቡሳ መስራት ይችላሉ። የሱማሌዎች ሹንኩርቱን በትላልቅ ስለሚቆርጡት ሹንኩርት የምትበላ ነው የሚመስልህ፣ ግን እንግዲህ እኔ የቀመስኩት ሊሆን ይችላል። ግን የአበሻ ሳንቡሳ ስራው በጣም ግዜ ይፈጃል እንጂ ወደር የለውም። አሁን ደግሞ ሩዛችው ማንም አይደርስባቸውም ። እኔ ግን አደገኛ አፍንጫ ስላለኝ ምን እንደጨመሩበት ስለሚሽተኝ መብላት ይቀፈኛል። ጮማ ይጭምሩበታል ለማጣፍት በጮማ ነው የሚያቁላሉት ስለዚህ በጣም ይጣፍጣል ግን እኔ ሽታው ስለማወቀው መብላት ያስቸግረኛል። ውሻ የማይሽተውን ነው የማሽተው። ወጥ በምን ቅቤ እንደተስራ በሽታ አቃለው ማፍን፣ ኬክ የፈለገኸውን አምጣ ቀምሼ አውቀዋለሁ። አፍንጫዬም ወደር የለለው ማሸተት ችሎታ አለኝ ስጋ ወጥ አምጣ ፍሬሽ መሆኑን አንዴ ነው አሽችቼ የማወቀው። ይህ ደግሞ ሁሉን ነገር ባሽትም አንዳንዴ ቶለሬት የማረገው ነገር
አለ በትንሽ ከወስድኩት የማይጎዳኝን ስለዚህ ምግብ ፣ ቡና ወዘተ ሽታ ማንም የማይሽተውን ነው የማሽተው ። ስለዚህ ይታደሉታል የሚባል ነገር ነው።



እንግዲህ ከሕዶች በላይ ስለምግብ የሚያውቅ ማን አለ። እኔ ከአክስንታቸው ጋራ በደንብ ነው ድስ የሚሉኝ እንዶች ካደነቁህ ማለት ፣ ግንዘብ ማወጣት ስለማይፈልጉ አንተ አገር ደረስ መጥተው ምግብህን ካደነቁ በጣም ትልቅ ነገር ነው። ይህ ሕንድ በጣም በጣም ደስ የሚል ሪቪው ነው ያረገው ግን ምግቦቹን በተሎ በተሎ ስለሚያልፋቸው ማየት አልቻልኩም ግን ነጮቹ እንዱን ምግብ በደንብ ጠጋ ብሎ ፎቶ በማንሳት በደንብ ምግቡ በምን እንደተስራ ያሳያል እዚህ ግን የለም ብቻ በጣም ጥሩ ቪድዬ ነው። እንግዲህ ኤርትራኖች የት ናቸው ቀይ ባህርን የሚጋሩ አገሮች ምግባቸውን እንዲህ በጣም ካሳደጉት ባህር አለህ ማለት በንግድ ከሁሉም ትገናኛለህ ማለት ነው። ግን ኤርትራኖች ምንም ግንኙነት አላረጉም ግንኙነት ሲያርጉ የነበሩት ትግሬዎች ነው። ሱዳኖችን ተመልከታቸው ያላቸው ምግብ ብዛትና ጥራቱ




ጁቡቲዎች ደግሞ እንዴት ሩዝ እንደሚበሉ ብቻ ነው ። ማየት ያለባቹሁ ሌላ አልልም ምግቡን ተመልክቱ እንዴት ብሉኝ ብሉኝ ይላል። ድግሞ ቅቤው ልክ እንደአገርቤት ቅቤ ይመስላል ቀለሙ



sorry there is no video in Eritrea to show u their food becAuse they r north korea of Africa

lil kogne
Member
Posts: 1084
Joined: 20 Jul 2019, 17:11

Re: ኑ ቡና ጠጡ

Post by lil kogne » 18 Aug 2022, 15:56

Trash, I understand your culture is full of verity of food. Qulqual, Kuenti, Anbeta, Tihlo, qumal, Abeq and all the verity foods that you beg as well as the damp trucks bring you and your beggar tribe.
Please Agame trash have respect and hide somewhere or just crawl back from whatever crack you and your qomalat tribe came from.
Laughing stock !!!

Post Reply