Page 2 of 2

Re: አቢይ አህመድ፡ አፈቅቤ! ልበጩቤ!

Posted: 19 Aug 2022, 00:21
by Horus
Right wrote:
19 Aug 2022, 00:05
Horror,
A little bit of fact that some one like me, a man of principle can tell you.
Your eyes are opened when the PP fire is directed to you. That is what we call tribalism.
Now, you have to take back the “Abiye the Ataturk and Minilik” label.

I don’t think Abiye will be bothered by your solitary bitching. All he has to do is throw Dr Birr to prison and case will be closed.

Regardless, the Amaharas are the best you have for your tribe. Just look at history. The rest like the Tigre’s and the Eris are cheering you up because they believe you are not a threat. There main aim is to isolate the Amharas and then they will take care of you like a toy.
የደንቆሮ ለቅሶ መልሶ መልሶ አሉ! አንተ ሰው የምትታገልለት ኮዝ ካለህ ዝም ብለህ ታገል። ከሌላው ጋር አትለጠፍ ። ያንተ ፍላጎት የኔን እግር ተከትለህ እኔን መታገል ነው! ወያኔ! አንተ ወያኔ ነህ!

Re: አቢይ አህመድ፡ አፈቅቤ! ልበጩቤ!

Posted: 19 Aug 2022, 00:27
by union
ሆረስ
ለትንታኔው አመሰግናለሁ። ምእራብ ጉራጌ ያሉት ዋናከተማውን የት ለማድረግ አስበው ነው?
ጉራጌ አርቆ አሳቢ ህዝብ ስለሆነ ልክ እንደ አማራ ሁሉ በቀላሉ የሚከፍፈል ህዝብ እንዳልሆነ ያውቃሉ። ትግሉ ገና መጀመሩ ነው
Horus wrote:
18 Aug 2022, 23:42
union wrote:
18 Aug 2022, 22:26
VIVA GURAGE!! :lol: :lol: :lol: :lol:

ጉራጌ ገና ያሳብድሀል

ይህቺ አርቲስት ትግስት በላይነህ ትባላለች፣ የመስቃን ጉራጌ ነች፣ ዘፈኑም መስቃንኛ ነው። የሚገባችሁን ያህል አማርኛ አስገብታበታቸ ። እኔ ሙሉ በሙሉ ይገባኛል ። ሶዶ ክስታኔኛና መስቃንኛ ጨርሶ ተመሳሳይ ናቸውና ። ይህን መስቃን ነው ፒፒ ፓርቲ ምስራቅ ጉራጌ ብሎ ከምራብ ጉራጌ ለመለየት ክለስተር ደግፈዋል ብሎ በኢዜአ የሚዋሸው ። መስቃኖች ቡታጀራ ትልቅ ወይም ዋና ከተማ እንዲሆን ይፈልጉ ይሆናል። ያንን ስሜት ነው አቢይ ማኒፑሌት የሚደርገው አፈቅቤ ልበጩቤ!

እዚህ ጎጌቲ የምትባል ከተማ ነበረች፤ የልጅ እስክንደር ደስታ፣ ራስ ደስታ ዳምጠው፣ ዳምጠው ከተማ አገር ነው ! ዳምጠው በአድዋ ሞተ! ደስታ የትግሬ ባንዳ አሳልፎ ሰጥቶት በጣሊያን ተረሸነ፣ እስክንደር ደርግ ከስልሳዎቹ ጋር ገደለው ።

Re: አቢይ አህመድ፡ አፈቅቤ! ልበጩቤ!

Posted: 19 Aug 2022, 00:37
by Horus
union wrote:
19 Aug 2022, 00:27

የምዕራቡማ ያው አሁን የዞኑ ካፒታል ወልቂጤ ነው ። አንዳንድ ሰዎች ጉብርየ ይላሉ ፣ ጉብርየ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ያለበት 20 ደቂቃ ከወልቂጤ ነው ። በኔ እምነት ወልቂጤና ጉብርየ ሲያድጉ የሚጋጠሙ ይመስለኛል ። በውበትና አየር ጠባይ ከሁሉም የሚበልጠው ቡታጀራ ነው ፣

Re: አቢይ አህመድ፡ አፈቅቤ! ልበጩቤ!

Posted: 19 Aug 2022, 00:41
by union
Thank you!
Horus wrote:
19 Aug 2022, 00:37

Posted: 19 Aug 2022, 00:55
by Right
Horror,
Love it when I touch your nerves by telling the truth.
You have been and still are the worshipper of Abiye Ahmed and The hater of Eskinder Nega and the Amharas. Stop lecturing about struggle.

Re: አቢይ አህመድ፡ አፈቅቤ! ልበጩቤ!

Posted: 20 Aug 2022, 22:39
by Horus

Re: አቢይ አህመድ፡ አፈቅቤ! ልበጩቤ!

Posted: 20 Aug 2022, 22:48
by sun
Horus wrote:
19 Aug 2022, 00:21