Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30657
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

አቢይ አህመድ፡ አፈቅቤ! ልበጩቤ!

Post by Horus » 18 Aug 2022, 14:13

ወዴት እንደ ሚሄድ ጠፍቶት በጭለማ የሚመላለሰው፣ አላማውና ስብከቱ እንደ ሰማይና ምድር የተራራቁት ያቢይ አህመድ ተረኞች መንግስት በጉራጌ ላይ ኮማንድ ፖስት አቁሞ ወታደራዊ አገዛዝ ማወጁን የሰሙት የትግሬ፣ ባኒሻንጉልና ወለጋ አገር ሰዎች በሳቅ ብዛት ድዳችውን አደሙ!

በኢትዮጵያ ህጋዊ መንግስት አለመኖሩ የተረጋገጠው የኦሮሞ ተረኞች ጉራጌን መሰል ሰላማዊ ሕዝብ ላይ ወታደራዊ አገዛዝ ያወጁ ለት ነው!ይህ የፈሪ ዱላ ግን የማይጠብቁት ውጤት ይዞባቸው ይመጣል !

በኮማንድ ፖስት በማስፈራራት ጉራጌ ስለችቶት ይምበረከካል የሚለው የብልጽኛ ሙሰኞ ስሌት በራሳቸው ላይ እንዲፈነዳ ማድረግ ይጠበቅብናል!

ትግሉ ወደ ሸገር መሸጋገር አለበት!

በዚህች ምድር ላይ ያሉ ጉራጌዎችና የጉራጌ ጥያቄ ፍትሃዊ ነው የምትሉ የኢትዮጵያ ሕዝቦች ይህን ግፍ ለመታገል እንደራጅ! እንነሳ!

ታሪክ ሰሪ ሕዝብ እንጂ የፓርቲ ካድሬዎች አይደሉም!

ያዲስ አበባ ጉራጌ ተደራጅ!! በቃ


Last edited by Horus on 18 Aug 2022, 16:00, edited 3 times in total.

Abere
Senior Member
Posts: 10893
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የአቢይ አህመድ ኦሮሙማ መንግስት ጉራጌን እስከ መቼ በኮማንድ ፖስት ይገዛል!??

Post by Abere » 18 Aug 2022, 14:42

Job well done!

Officially, Gurage's defeated the fake TPLF/OLF illegal constitution.

Today is the victory day of Gurage and all patriotic Ethiopians.

The fanatic Orommuma Abiy Ahmed is now singing the usual failures lyric of የእናቴን ቀሚስ ነው አደናቅፎኝ የወደቅኩት. :mrgreen: Most of us very well know all the fake tribal regions are about to be የእንቧይ ካብ (like we saw now in Tigray province), but Gurages shattered the overall myth of TPLF/OLF ብሄር ብሄረሰቦች ህዝቦች ቅራቅንቦ stuff. They flashed their middle fingers at the ኬኛ mob leader thug Abiy Ahmed. Honestly, politically, Gurages hung the TPLF/PP-OLF's fake con-constitution upside down. They whipped it big time to screaming loud it is fake. I am laughing at these jungle baboon PP-OLF. They are living by instinct and herd mentality, not by reason.

Horus
Senior Member+
Posts: 30657
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የአቢይ አህመድ ኦሮሙማ መንግስት ጉራጌን እስከ መቼ በኮማንድ ፖስት ይገዛል!?? አቢይ የጉራጌ ብሄረተኝነት እያዋለደ ነው! ዬቦ!

Post by Horus » 18 Aug 2022, 14:54

አበረ፣
እንኳንስ አዲስ የሚጠፈጠፉት ያቢይ ክላስተሮች፣ የዛሬ ሁለት አመት በቶሎ ቶሎ የታወጀችው ሲዳማ ውስጥ ያለው የሌብነትና የጉቦ ጦርነት ከታች አዳምጠው! ድሮ ስራ ወዳድ የኢትዮያ ሕዝቦች ሌት ተቀን እየሰሩ አዋሳን ገነቡላቸው ። ያ ሕዝብ ለቆ ወጣ ። አሁን ክልል ታቅፈው ሰርተው ሊያድጉ ስለማይችሉ (በመሰረቱ ከብት አርቢዎች ሰልሆኑ) የመንግስት ቢሮ ለመያዝ ያለው ጦረንት ከታች ስማው! ብልጽግና የሚባሉ የሌባ ቡድን!


Horus
Senior Member+
Posts: 30657
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የአቢይ አህመድ ኦሮሙማ መንግስት ጉራጌን እስከ መቼ በኮማንድ ፖስት ይገዛል!?? አቢይ የጉራጌ ብሄረተኝነት እያዋለደ ነው! ዬቦ!

Post by Horus » 18 Aug 2022, 15:24

አይደለም ጉራጌ ወላይታም ገና በአመጽ ይናወጣል! ይህ አዲስ በቡብ ክላስተር እራሱ የቀውስ ማዕከል ነው የሚሆነው !


Assegid S.
Member
Posts: 936
Joined: 11 Aug 2013, 07:11
Contact:

Re: አቢይ አህመድ፡ አፈቅቤ! ልበጩቤ!

Post by Assegid S. » 18 Aug 2022, 17:33

Horus wrote:
18 Aug 2022, 14:13
አቢይ አህመድ፡ አፈቅቤ! ልበጩቤ!
ሰውየው በሽቶ ብልቃጥ የተሞሉ መርዝ ናቸው፤ ለሽታ የተመኛቸው ... ሽታው፣ ለመዓዛ ያነሳቸው ... ደብዛው ይጠፋል።

simbe11
Member
Posts: 2087
Joined: 23 Feb 2013, 13:02
Location: Addis Ababa

Re: አቢይ አህመድ፡ አፈቅቤ! ልበጩቤ!

Post by simbe11 » 18 Aug 2022, 17:53

If we give a little attention to the situation in our country, we will see what's happening is the exact replica of what happened during the early years of Mengistu time. He was between the hard rocks that could have crushed him if he hadn't became hard-[deleted]. The same is happening to Abiy. He is in the middle of multiple extremists with their own radical views and agendas.
Those under him are doing what they think they have the upper hand could do whatever pleases them, including looting. On the other hand, every other group are demanding the untimely demand thinking the government is weaker will heed their demans.
I am not and was never been Abiy's fun. But he need support from the people to practice what he preach. Guraghes: instead of demanding what's wrong, they should assist Abiy in dismantling the TPLF/OLF worthless construction.

Tadiyalehu
Member
Posts: 664
Joined: 29 Jul 2014, 09:53

Re: አቢይ አህመድ፡ አፈቅቤ! ልበጩቤ!

Post by Tadiyalehu » 18 Aug 2022, 17:58

Horus

ያንተን ብስጭት እረዳለሁ። በምትናገረውም ብዙም ተቃውሞ የለኝም (በርግጥ አአ ላይ አመጽን እቀሰቅሳለሁ የሚለው አነጋገርህን ባልስማማበትም። ሊሆንም የማይችል ነው።)

ነገርግን
ይሄ Abere የሚባለው ጉሬላ ሻጋታ ነፍጠኛ ምን ሆንኩ ብሎ ይሆን ለሀጩን እዚህ የሚያዝረበርበው???? ለፌደራል ሥርዓቱ ወይስ ለብሔርብሄረሰቦች ተጨንቆ?? አስመሣይ ቁጭራ!!! በርግጥ ማስመሰል የአማራ intrinsic identity ነው።

ሻጋታው ነፍጠኛ አህያው Abere ... ዘለዓለም ዓለምህን እዚህ ፎረም ላይ "ኦሮሙማ ኦሮሙማ" እያልክ አፍህን ስትከፍት ኖረሃል ...ነገርግን የኦሮሞን ኦሮሙማን ቅንጣት ያህል ልትነካ አልቻልክም!!! ወደፊትም አትነካም!!!

ይልቁንስ "በአፍ ይጠፉ በለፈለፉ " እንዲሉ ያንተና መሰል ነፍጠኞች ቆሻሻ አፍ ለአህያው ዘርህ ብዙ መዘዝ ያስከትልበታል!!! ምላስህ በጎለጎልክ ቁጥር እንገርዝልሃለን!!!

Udaan ነፍጠኛ!!

Last edited by Tadiyalehu on 19 Aug 2022, 19:32, edited 1 time in total.

Abere
Senior Member
Posts: 10893
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አቢይ አህመድ፡ አፈቅቤ! ልበጩቤ!

Post by Abere » 18 Aug 2022, 18:34

ታዲያለሁ

ጥቁር ክላሽ ቀሙልኝ፥ ይዙልኝ እና ፋኖን ልገጠመው እባካችሁ ይ!ይ!ይ!ይ ነፍራቃ በጭባጫ :lol:

በብዙ መልኩ ዘረጦ ወያኔ ትመስላለህ። ኦነግ ነኝ ካልክ ደግሞ ገና እንጭጭ የ16ኛው ክፍለ ዘመን እንደ ወረደ ገልቱ ኦሮሙማ ነህ። የአንተ እና የ16ኛ እንጭጭ ስደተኛው ልዩነት ያዝያን ጊዜውን የጋሞ፥የጉራጌ፤የአማራ ህዝብ ልብስ መልበስ አስተምረው ሃፍረተ-ስጋውን ይሸፍን ነበር አንተ ደግሞ ፈረንጅ የሰራውን ጨርቅ በአንገትህ አጥልቀሃል እንጅ ጭንቅላትህ ያው ድንጋይ ኦሮሙማ ነው። አዳጊ ነህ- ያውም የደካማዋ።

union
Member+
Posts: 6046
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: አቢይ አህመድ፡ አፈቅቤ! ልበጩቤ!

Post by union » 18 Aug 2022, 18:37

Good job horus, this is it. Calling a thief, a thief, is the right thing to do.

Horus
Senior Member+
Posts: 30657
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አቢይ አህመድ፡ አፈቅቤ! ልበጩቤ!

Post by Horus » 18 Aug 2022, 20:57

sime11,
ጉራጌ አቢይን መደገፍ አይደለም፣ ስልጣን ላይ እንዲመጣ ወሳኙን የደቡብ ድምጽ የሰጡት ጉራጌዎች ናቸው ። የመጀምሪያው ታዋቂ የጉራጌ ዘፋን በ1950ቹ በፈረንጅ ቆጠራ ነው ለአጋሮ ከተማ የዘፈነለት፣ የዛሬ አመት በተደረገው ምርጫ ብዙ ኢዜማዎች ሊመረጡ ሲችሉ የጉራጌን ክልልነት እንጨርሳለን ያሉት ናቸው ድምጽ የተሰጣቸው አሁን የከዱት ማለት ነው። ጉራጌ አቢይን ስለወደደው ነው ሲሳደብ ሁሉ እንደ ልጁ ስቆ ያሳለፈው ።

አሁን ጉራጌ አቢይን በተግባር ለድፍን 4 አመት አይቶታል ። 'አፈቅቤ ልበጩቤ" ሲያንሰው ነው።

ማን ይሙት በዛሬቱ ኢትዮጵያ ጉራጌ በአመጽና በሁከት አገር አስቸግሮ ነው ወታደራዊ አገዛዝ የሚታወጅበት?!!!!!!!!!!

ዊዝደም እንደ ሚያስተምረው 'ምስማርና መዶሻ ብቻ ባለልበት አለም የችግር ሁሉ መፍትሄ መዶሻ ይሆናል ይባላል! ይህች ኮማንድ ፖስት የመጤ ግለገል አምባገነን ሁሉ እጅግ ተመራጭ አሽንጉሊት ሆናለች!!! አሮጌው ደቡብ! አዲሱ ደቡብ፣ የትግሬ ደቡብ ! የኦሮሙማ ደቡብ! ሁሉም ፈራሽ ነው!!!

THE PEOPLE AND THE PEOPLE ALONE ARE THE MAKERS OF HISTORY! ጉራጌ ክልል ነው! ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!

Horus
Senior Member+
Posts: 30657
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አቢይ አህመድ፡ አፈቅቤ! ልበጩቤ!

Post by Horus » 18 Aug 2022, 21:15

ታድያለሁ!
በዚያ በጀግኖቹ ዘመንኮ ጉራጌ ሁሉተኛው አሲምባ ነበር የሚባለው! ጉራጌ 'የዎን ማይ' የሚለው አገላለጽ አለው። ያም ማለት ፤የምር ቀን፣ እውነተኛ ሰዓት ማለት ነው ። ጉራጌን ወደዚያ በይገፉት ይሻላል፣ ለሁላችንም! ጉራጌ በዚህ መልክ በህልውናው ከመጡበት ትግሉን በደምብ ወደ አዲስ አበባ ማምጣት የሚችል ሕዝብ ነው። አትርሳ! የተናቀ ቁላ ያስረግዛል ይባላል! ግን ይህ ሁሉ ባይሆን ደስታችን ነው ። ጉራጌን እንደ ህጻን በፒፒ ሌቦችና ደደቦች ለመንዳት አይምከር!! Let Gurage Go! ጉራጌ ነጻ ሕዝብ ነው! በቃ!

sun
Member+
Posts: 9312
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: አቢይ አህመድ፡ አፈቅቤ! ልበጩቤ!

Post by sun » 18 Aug 2022, 21:18

Horus wrote:
18 Aug 2022, 14:13
ወዴት እንደ ሚሄድ ጠፍቶት በጭለማ የሚመላለሰው፣ አላማውና ስብከቱ እንደ ሰማይና ምድር የተራራቁት ያቢይ አህመድ ተረኞች መንግስት በጉራጌ ላይ ኮማንድ ፖስት አቁሞ ወታደራዊ አገዛዝ ማወጁን የሰሙት የትግሬ፣ ባኒሻንጉልና ወለጋ አገር ሰዎች በሳቅ ብዛት ድዳችውን አደሙ!

በኢትዮጵያ ህጋዊ መንግስት አለመኖሩ የተረጋገጠው የኦሮሞ ተረኞች ጉራጌን መሰል ሰላማዊ ሕዝብ ላይ ወታደራዊ አገዛዝ ያወጁ ለት ነው!ይህ የፈሪ ዱላ ግን የማይጠብቁት ውጤት ይዞባቸው ይመጣል !

በኮማንድ ፖስት በማስፈራራት ጉራጌ ስለችቶት ይምበረከካል የሚለው የብልጽኛ ሙሰኞ ስሌት በራሳቸው ላይ እንዲፈነዳ ማድረግ ይጠበቅብናል!

ትግሉ ወደ ሸገር መሸጋገር አለበት!

በዚህች ምድር ላይ ያሉ ጉራጌዎችና የጉራጌ ጥያቄ ፍትሃዊ ነው የምትሉ የኢትዮጵያ ሕዝቦች ይህን ግፍ ለመታገል እንደራጅ! እንነሳ!

ታሪክ ሰሪ ሕዝብ እንጂ የፓርቲ ካድሬዎች አይደሉም!

ያዲስ አበባ ጉራጌ ተደራጅ!! በቃ

Really? :lol: :lol:

Thank you for all the laughs!




union
Member+
Posts: 6046
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: አቢይ አህመድ፡ አፈቅቤ! ልበጩቤ!

Post by union » 18 Aug 2022, 21:21

ቆዳው
Stop pretending oromo, you anbeta :lol: :lol: :lol:
sun wrote:
18 Aug 2022, 21:18
Horus wrote:
18 Aug 2022, 14:13
ወዴት እንደ ሚሄድ ጠፍቶት በጭለማ የሚመላለሰው፣ አላማውና ስብከቱ እንደ ሰማይና ምድር የተራራቁት ያቢይ አህመድ ተረኞች መንግስት በጉራጌ ላይ ኮማንድ ፖስት አቁሞ ወታደራዊ አገዛዝ ማወጁን የሰሙት የትግሬ፣ ባኒሻንጉልና ወለጋ አገር ሰዎች በሳቅ ብዛት ድዳችውን አደሙ!

በኢትዮጵያ ህጋዊ መንግስት አለመኖሩ የተረጋገጠው የኦሮሞ ተረኞች ጉራጌን መሰል ሰላማዊ ሕዝብ ላይ ወታደራዊ አገዛዝ ያወጁ ለት ነው!ይህ የፈሪ ዱላ ግን የማይጠብቁት ውጤት ይዞባቸው ይመጣል !

በኮማንድ ፖስት በማስፈራራት ጉራጌ ስለችቶት ይምበረከካል የሚለው የብልጽኛ ሙሰኞ ስሌት በራሳቸው ላይ እንዲፈነዳ ማድረግ ይጠበቅብናል!

ትግሉ ወደ ሸገር መሸጋገር አለበት!


sun
Member+
Posts: 9312
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: አቢይ አህመድ፡ አፈቅቤ! ልበጩቤ!

Post by sun » 18 Aug 2022, 21:23

Abere wrote:
18 Aug 2022, 18:34
ታዲያለሁ

ጥቁር ክላሽ ቀሙልኝ፥ ይዙልኝ እና ፋኖን ልገጠመው እባካችሁ ይ!ይ!ይ!ይ ነፍራቃ በጭባጫ :lol:

በብዙ መልኩ ዘረጦ ወያኔ ትመስላለህ። ኦነግ ነኝ ካልክ ደግሞ ገና እንጭጭ የ16ኛው ክፍለ ዘመን እንደ ወረደ ገልቱ ኦሮሙማ ነህ። የአንተ እና የ16ኛ እንጭጭ ስደተኛው ልዩነት ያዝያን ጊዜውን የጋሞ፥የጉራጌ፤የአማራ ህዝብ ልብስ መልበስ አስተምረው ሃፍረተ-ስጋውን ይሸፍን ነበር አንተ ደግሞ ፈረንጅ የሰራውን ጨርቅ በአንገትህ አጥልቀሃል እንጅ ጭንቅላትህ ያው ድንጋይ ኦሮሙማ ነው። አዳጊ ነህ- ያውም የደካማዋ።


sun
Member+
Posts: 9312
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: አቢይ አህመድ፡ አፈቅቤ! ልበጩቤ!

Post by sun » 18 Aug 2022, 21:29

union wrote:
18 Aug 2022, 18:37
Good job horus, this is it. Calling a thief, a thief, is the right thing to do.
For your doggy gifted wisdom you may have a dog's gift to enjoy. :P


union
Member+
Posts: 6046
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: አቢይ አህመድ፡ አፈቅቤ! ልበጩቤ!

Post by union » 18 Aug 2022, 22:06

ይሄ sun የሚሉት አንበጣ አበደ እኮ :lol: :lol: :lol:

ጉራጌ እንዲህ ያሳብዳል እንዴ? :lol: :lol: :lol:

sun
Member+
Posts: 9312
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: አቢይ አህመድ፡ አፈቅቤ! ልበጩቤ!

Post by sun » 18 Aug 2022, 22:14

union wrote:
18 Aug 2022, 22:06
ይሄ sun የሚሉት አንበጣ አበደ እኮ :lol: :lol: :lol:

ጉራጌ እንዲህ ያሳብዳል እንዴ? :lol: :lol: :lol:
Min aiynet Jazba neh jaal?

Kemessadebim alfoo wushaa bekexita kift aafihi wusxx endishena adregege ekko! Yigermaal!
:lol: :lol:

union
Member+
Posts: 6046
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: አቢይ አህመድ፡ አፈቅቤ! ልበጩቤ!

Post by union » 18 Aug 2022, 22:26

VIVA GURAGE!! :lol: :lol: :lol: :lol:

ጉራጌ ገና ያሳብድሀል




Horus
Senior Member+
Posts: 30657
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አቢይ አህመድ፡ አፈቅቤ! ልበጩቤ!

Post by Horus » 18 Aug 2022, 23:42

union wrote:
18 Aug 2022, 22:26
VIVA GURAGE!! :lol: :lol: :lol: :lol:

ጉራጌ ገና ያሳብድሀል

ይህቺ አርቲስት ትግስት በላይነህ ትባላለች፣ የመስቃን ጉራጌ ነች፣ ዘፈኑም መስቃንኛ ነው። የሚገባችሁን ያህል አማርኛ አስገብታበታቸ ። እኔ ሙሉ በሙሉ ይገባኛል ። ሶዶ ክስታኔኛና መስቃንኛ ጨርሶ ተመሳሳይ ናቸውና ። ይህን መስቃን ነው ፒፒ ፓርቲ ምስራቅ ጉራጌ ብሎ ከምራብ ጉራጌ ለመለየት ክለስተር ደግፈዋል ብሎ በኢዜአ የሚዋሸው ። መስቃኖች ቡታጀራ ትልቅ ወይም ዋና ከተማ እንዲሆን ይፈልጉ ይሆናል። ያንን ስሜት ነው አቢይ ማኒፑሌት የሚደርገው አፈቅቤ ልበጩቤ!

እዚህ ጎጌቲ የምትባል ከተማ ነበረች፤ የልጅ እስክንደር ደስታ፣ ራስ ደስታ ዳምጠው፣ ዳምጠው ከተማ አገር ነው ! ዳምጠው በአድዋ ሞተ! ደስታ የትግሬ ባንዳ አሳልፎ ሰጥቶት በጣሊያን ተረሸነ፣ እስክንደር ደርግ ከስልሳዎቹ ጋር ገደለው ።

Right
Member
Posts: 2727
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: አቢይ አህመድ፡ አፈቅቤ! ልበጩቤ!

Post by Right » 19 Aug 2022, 00:05

Horror,
A little bit of fact that some one like me, a man of principle can tell you.
Your eyes are opened when the PP fire is directed to you. That is what we call tribalism.
Now, you have to take back the “Abiye the Ataturk and Minilik” label.

I don’t think Abiye will be bothered by your solitary bitching. All he has to do is throw Dr Birr to prison and case will be closed.

Regardless, the Amaharas are the best you have for your tribe. Just look at history. The rest like the Tigre’s and the Eris are cheering you up because they believe you are not a threat. There main aim is to isolate the Amharas and then they will take care of you like a toy.

Post Reply