Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30668
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ድሮ የነበረው የደቡብ ክልል የወረቀት ላይ ፊክሽን ነው! የብልጽግና ምናባዊ ተረት ነው! የፈረሰው ደቡብ ብቻ አይደለም፣ የወያኔ ኦነግ ሕገ መንግስት ጭምር ነው!!!

Post by Horus » 18 Aug 2022, 13:25

ድሮ የነበረው የደቡብ ክልል ሲዳማ ክልል የሆነ ለት ፈርሷል። ከሲሳማ ቀጥሎ የደቡብ ምራብ ክልል ተገምሶ ሂዷል። ዛሬ ደሞ አንድ የሰማይ ስባሪ የሚያክል ከወላይታ እስከ ጌዴኦ ተደርምሶ ሂዷል። ይብዛም ይነስ ደቡብ ኢትዮጵያ የሚባሉት ሕዝቦች አሁን በሶስት የደቡብ ክልሎች ተጨፍልቀው ሂደዋል።

ይህ ለጉራጌ በጣም ጥሩ ነው ። አሁን የቀሩት የሸዋ ሕዝቦችን በነበበረው የደቡብ ክልል ይቀጥሉ የሚለው ቀልድ ነው ። ጉራጌ ክልል ነው። ልቡ ክልል ነው። ፍላጎቱ ክልል ነው ።ከዚህ በኋል ቀን ማራዘም፣ ኮማንድ ፖስት ገነመሌ እንዲያም ጉራጌ ይበልጥ የምደራጅበት፣ ይብለጥ የምንዘጋጅበት ግዜ ይሰጠናል! እናመሰኛለን።

ጉራጌን ከዚህ በኋላ በማንኛውም ክላስተር እንደ ማይጨፈልቅ ሳይታለ የተፈታ ነው ። አሁን እዚም እዛም ይሚነፋው ህገ ወጥ ሻትር መልክ እስከ ሚይዝ ድረስ የነስልቴና ሃዲያ ጉዳይ ማደሩ ለጉራጌ ጥቅም እንጂ ጉዳት አይደለም።

ጉራጌ ክልል ነው! ኬር ለኢትዮጵያ! ሰብኛ ማለቅ ዬሁን!


Last edited by Horus on 18 Aug 2022, 13:45, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 30668
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ድሮ የነበረው የደቡብ ክልል የወረቀት ላይ ፊክሽን ነው! የብልጽግና ምናባዊ ተረት ነው

Post by Horus » 18 Aug 2022, 13:39

እውነተኛው የነአቢይ ሴራ! የመንግስትን ህጋዊነት የሚመሰርት ሕገ መንግስት ዛሬ በኢትዮጵያ የለም! ውጤቱን በቅርብ ታያላችሁ!


TGAA
Member+
Posts: 5598
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: ድሮ የነበረው የደቡብ ክልል የወረቀት ላይ ፊክሽን ነው! የብልጽግና ምናባዊ ተረት ነው! የፈረሰው ደቡብ ብቻ አይደለም፣ የወያኔ ኦነግ ሕገ መንግስት ጭምር ነው!!!

Post by TGAA » 18 Aug 2022, 14:10

Yes , this tribalist Babylon being shaken from its foundation by highest Richter scale earthquake ever recorded in the land of house of cards. Either we will have 85 new killels.based of language, or we will have a true Federalism that is democratic and caters to the true aspirations of the Ethiopian people. Guragas put to the test weyanne's and OLF's inane ethnic federalism. Kudos.


Post Reply