ፈረንጅ ስለሚያቀብጣት ኢሳያስም የሚያቀብጣት ይመስላታል ልበል ይቺ ሴትዮ. The awqo abeds are funny
-
- Member
- Posts: 3178
- Joined: 05 May 2013, 17:54
ፈረንጅ ስለሚያቀብጣት ኢሳያስም የሚያቀብጣት ይመስላታል ልበል እንዴ ይቺ ሴትዮ
The envoys take Getachew at face value. He told them, "let Abiy tell Eritrea to vacate Ethiopian territory, and let him give us a green light, then we will take care of Eritrea". This is what the awqo abed says he told the ferenji envoys, and they believed him.
ፈረንጅ ስለሚያቀብጣት ኢሳያስም የሚያቀብጣት ይመስላታል ልበል ይቺ ሴትዮ. The awqo abeds are funny
ፈረንጅ ስለሚያቀብጣት ኢሳያስም የሚያቀብጣት ይመስላታል ልበል ይቺ ሴትዮ. The awqo abeds are funny
-
- Senior Member+
- Posts: 26144
- Joined: 20 Apr 2013, 20:24
Re: ፈረንጅ ስለሚያቀብጣት ኢሳያስም የሚያቀብጣት ይመስላታል ልበል እንዴ ይቺ ሴትዮ
በጣም ለምወድህና በጣም ለማፈቅርህ፣ ወድ ወንድሜ ኤርትራዊው Grandpa justojusto wrote: ↑18 Aug 2022, 12:05The envoys take Getachew at face value. He told them, "let Abiy tell Eritrea to vacate Ethiopian territory, and let him give us a green light, then we will take care of Eritrea". This is what the awqo abed says he told the ferenji envoys, and they believed him.
ፈረንጅ ስለሚያቀብጣት ኢሳያስም የሚያቀብጣት ይመስላታል ልበል ይቺ ሴትዮ. The awqo abeds are funny :lol:
አንተ ፕርሚቲቭ አንድ ሚስጥር ልንገርህ ነጮቹ ጌቶች ህ ናቸው። ከቃላቸው ትወጣና አይቀጡ ቅጣት ነው የሚቀጡህ፣ ሲሪያን ተመልከት፣ የመንን ተመልከት ፣ ሱማሌን ተመልከት፣ ሊቢያን ተመልከት፣ ኢራቅ እና ኤርትራንም ተመልክት ስላሳ አመት ዘግተውብህ ተቀምጠሀል። አሁንም ይሳያስ የዳነው ነዳጅ ስሌለሌው ብቻ ነው። እንቢ ካልክ እበጠብጣለሁ ካልክ ትግሬዎች ከአብይ ጋራ ይታረቃሉ ፣ ትግሬዎች እንደልባቸው የጦር መሳሪያ ያገኛሉ መቼም ድሮን ስጥተዋቸው የቪድዬ ጌም መጫወቻ ነው የሚያረጉህና አርፈህ ተቀመጥ ማንም አልደረስብህም ቆጤን ፣ የናቴ መቀንት አደናቀፈኝ ከማለት ማንም ሳይጠራህ ከትግሬ መሬት ወጥተህ ጎመን በጤና ብለህ ተቀመጥ፣ ከዚያ በኋላ ስለጦር ወንጀልነት ተከስክ በክብር ካሳህን ከፍለህ ያችን የሻገተች ከተማህን ትመራለህ እንቢ ካልክ ደግሞ ትግሬዎች መጥተው ይሳያስን ፈንግለው ፣ ኤርትሪያን ወደብ አልባ ነው የሚያረጉት ጠቅላላ ወደቡን ለአሜሪካኖች ነው የሚያከራዩት ምን አባህ ታመጣለህ ስለዚህ አርፈህ ጠቀመጥ። በኢትዬዽያ ጉዳይ አትግባ ምን አባህ አገባህ ይህ ስወ የፈለገውን ቢለማመጥ የፈለገው ቢተብት አልደረስብህም አትድረስበት ከአገሩ ግን ወጣ ጆሮህን ተይዘህ ከምትወጣ።
እንደኔ አልወጣም ካለች ኤርትራ በጣም ጥሩ ነበር ፈረንጆቹ ናቸው ድሮን ልከው አይቀጡ ቅጣት የሚቀጡህ።
-
- Member+
- Posts: 8489
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ፈረንጅ ስለሚያቀብጣት ኢሳያስም የሚያቀብጣት ይመስላታል ልበል እንዴ ይቺ ሴትዮ
ጌቾ ፣ <<ፈረንጆቹ ጌቶቻችን አልሻባብን ኢትዮጵያን በደቡብ ቦኩል ኡንዲያጠቃ ስላዘዙ፣ በሁለቱ ግንባር የተዎጠረው የኢትዮጵያ ሞከላከያ ሠራዊት የሕወሓትን ሞብረቃዊ ጥቃት ሊከላከል አይችልም።>> ኡያለ ነው።
-
- Member
- Posts: 3178
- Joined: 05 May 2013, 17:54
Re: ፈረንጅ ስለሚያቀብጣት ኢሳያስም የሚያቀብጣት ይመስላታል ልበል እንዴ ይቺ ሴትዮ
awqo abedEthoash wrote: ↑18 Aug 2022, 12:42አንተ ፕርሚቲቭ አንድ ሚስጥር ልንገርህ ነጮቹ ጌቶች ህ ናቸው። ከቃላቸው ትወጣና አይቀጡ ቅጣት ነው የሚቀጡህ፣ ሲሪያን ተመልከት፣ የመንን ተመልከት ፣ ሱማሌን ተመልከት፣ ሊቢያን ተመልከት፣ ኢራቅ እና ኤርትራንም ተመልክት ስላሳ አመት ዘግተውብህ ተቀምጠሀል። አሁንም ይሳያስ የዳነው ነዳጅ ስሌለሌው ብቻ ነው። እንቢ ካልክ እበጠብጣለሁ ካልክ ትግሬዎች ከአብይ ጋራ ይታረቃሉ ፣ ትግሬዎች እንደልባቸው የጦር መሳሪያ ያገኛሉ መቼም ድሮን ስጥተዋቸው የቪድዬ ጌም መጫወቻ ነው የሚያረጉህና አርፈህ ተቀመጥ ማንም አልደረስብህም ቆጤን ፣ የናቴ መቀንት አደናቀፈኝ ከማለት ማንም ሳይጠራህ ከትግሬ መሬት ወጥተህ ጎመን በጤና ብለህ ተቀመጥ፣ ከዚያ በኋላ ስለጦር ወንጀልነት ተከስክ በክብር ካሳህን ከፍለህ ያችን የሻገተች ከተማህን ትመራለህ እንቢ ካልክ ደግሞ ትግሬዎች መጥተው ይሳያስን ፈንግለው ፣ ኤርትሪያን ወደብ አልባ ነው የሚያረጉት ጠቅላላ ወደቡን ለአሜሪካኖች ነው የሚያከራዩት ምን አባህ ታመጣለህ ስለዚህ አርፈህ ጠቀመጥ። በኢትዬዽያ ጉዳይ አትግባ ምን አባህ አገባህ ይህ ስወ የፈለገውን ቢለማመጥ የፈለገው ቢተብት አልደረስብህም አትድረስበት ከአገሩ ግን ወጣ ጆሮህን ተይዘህ ከምትወጣ።
እንደኔ አልወጣም ካለች ኤርትራ በጣም ጥሩ ነበር ፈረንጆቹ ናቸው ድሮን ልከው አይቀጡ ቅጣት የሚቀጡህ።
ትንሽ ቀማምሼ ኣንድ ቦታ ሄጄ ነበር ... ቦስት ማረግ እወዳለሁ ... ትልቅ መባል የብዙዎች ኣባት መባል እወዳለሁ እና ... ስቦስት ትግሬዎቹ ኣባየ ነው የሚሉኝ ብየ ወይትረስዋን ነገርክዋት። እጭ ኣንተ ደግሞ ምን ኣይተህ ነው እንዲህ የምትቦስተው ኣለችኝና ... ያንተ ፖስት ኣሳየህዋት።
ኣንተ ደደብ ኣለችኝ ... ግራንድፓ ነዎ ያለህ ... ፓ ያለህ መስሎህ ነው ... ግራንድፓ ማለት ሽማግሌ ማለቱ ነው እኮ ... የሆንክ ደደብ ኣለችኝ።
እኔ ደግሞ ጭራሽ ኣልኩኝ ... ግራንድፓ ማለት ሱፐር ዳዲ ... ሹገር ዳዲ ማለቱ ነው እንጂ አኔን ታድያ አንዴት ግራንፓ ይለኛል ኣልኩ ... ሄጄ ኣስመሰክረዋለሁ ብያታለሁ እና ሹገር ዳዲ ማለትህ ነው ወይስ ሽማግሌ። ሄጄ መንገር ስላለብኝ ነው። ዛሬ ሹሽ ኣልልህም።
-
- Senior Member+
- Posts: 26144
- Joined: 20 Apr 2013, 20:24