Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
temari
Member
Posts: 3743
Joined: 28 Dec 2014, 21:18

Getachew Reda's press briefing

Post by temari » 18 Aug 2022, 10:14


Abere
Senior Member
Posts: 10891
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Getachew Reda's press briefing

Post by Abere » 18 Aug 2022, 10:57

ይኸ ሌባ ለምን በትግሪኛ አያወራም? ማን ፈቅዶለት ነው በአማርኛ መግለጫ የሚሰጠው? ወያኔዎች የሚጠቅም ስራ ለመስራት ከፈለጉ ለምን ስደተኛ ወደ አማራ ክልል ከመላክ አገራችን እያሉ ቀይ ጨርቅ ተሸክመው በሚንከራተቱባት ትግራይ አያኖሯቸውም? ወያኔዎች ስትሸሹ ትግሬ ስትኖሩ አማራ መሆን አትችሉም።

This talkative slave has been talking sh!t for the last three years with Zero result for the Tigres to see except harvesting 900,000 dead Tigres. Keep talking, you will harvest more until you leave out of Raya Korem -Alamata and your AK47 is silenced.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Getachew Reda's press briefing

Post by Ethoash » 18 Aug 2022, 12:19

በጣም ለምወድህና በጣም ለማከብርህ አባባ አቡዋሯው

አንተ የወከባ ነጋዴ፣ በስው ደም መነገድ አይቀርብህም ወይ። አማሮች ከአዲስ አበባ መግባት ሲከለከሉ አለቀስክ። አሁን ደግሞ ትግሬዎችን ለአራት አመት የፈደራል መንገድ ዘግተህ ፣ ባንክ ቤቶችን ዘግተህ፣ መብራት አጥፍተህ፣ ኤሌትሪክ ቆርጠ፣ ስልክ ስግተህ፣ ውሃ እቆርጠህ፣ እንዴት ተስደዱ ትላለህ። የሚስደዱት እኮ ጦርነቱ ስለቆመ ነው። ጦርነቱ ከተጀመር ፈንቀለው አስወጥተውህ ከሱዳን ጋራ በመገኛኝት ከሱዳን ጋር አብረው መስራት ይችላሉ ሱዳን ውስጥም ጤፍ ዘርተው መኖር ይችላሉ ኢትዬዽያን ከእሁን በኋላ ትግሬዎችን ድርሽ እንዳትል እነሱም እንዳርሱብህም

ይህ ሚሊዬን ህዝብ የጨረስከውን የመንከው ደጋግመህ፣ የጦር ውንጀለኞችን ሲያዝ ሚሊዬን ሕዝብ አላለቀም እንዳትል የሚሊዬን ሕዝብ ካሳ ትከፍላለህ።

አንተ ዘረኛና ከአዲ ኤትራዊ መሆንህ እኮ ግልፅና ግልፅ ነው። ለምን ብትል ይህንን የትግራይ ንጉስ ት ሳደባለህ። ይህ ስወዬ እኮ ነው የኢትዬዽያ መኖር ወይም መሞት የሚወስነው ከዚህ ስወዬ ጋራ ነው የምትደራደረው ስለዚህ ትግሬዎች መትን ደንታም ባይኖርህም የአማራ ሕዝብን አንድ ስው እንዳይሞት ከፈለግህ እና ስላም ለማወረድ ከፈለግህ ከዚህ ስወዬ ጋራ መነጋገር አለብህ።

ደግሞ ይህ ወርቃም ንጝግር ይችልበታል አብይ የመኪና ጋዝ መግዢያ የለውም ፣ የጫማው ቀለምም ሊስትሮ ማስቀቢያ ገንዘብ የለውም ፣ ጫቱንም የሚቅምበት ገንዘብ የለውም ምንም የለው ግስላ ነው የሚያጨስው ሽሮ አሮበታል የውጭ ምንዛሪ የለም እንዴት ብሎ ነው ጦርነት የሚገጥመው። በዚህ ላይ ፋኖች አይስለፉም ከሱ ጋራ ኦሮሞችም ስልችቶቸዋል ። አሁን ጦርነት ቢያረግ አዲስ አበባ ባሌቤት የለለበት ቤት ስለምት ሆን ሽኔ ዘሎ ነው የሚገባው ስለዚህ ያላከከህን አትከክ። የመዝዝ አትፀልይ። ይደርሳል አታሞርት ነው የሚልህ በጣም ያስቕሀል ስማው

even if u r Eritrean pls dont trade with human blood .. it will come back and hunt u forever



Right
Member
Posts: 2724
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: Getachew Reda's press briefing

Post by Right » 18 Aug 2022, 12:40

It doesn’t really matter. GR is a caged animal.
This criminal belongs to a prison. The PP cadres are the ones who are trying to give time and space for TPLF.
Just get him by his neck and throw him to prison or shot him in the head.

ZEMEN
Member
Posts: 2482
Joined: 27 Jun 2011, 14:37

Re: Getachew Reda's press briefing

Post by ZEMEN » 18 Aug 2022, 12:42

temari wrote:
18 Aug 2022, 10:14
Temari; watch his body language and you can see the world of worries, confusion and Incompetent. They lost and they are taking the people of Tigray to its graves.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Getachew Reda's press briefing

Post by Ethoash » 18 Aug 2022, 12:48

Right wrote:
18 Aug 2022, 12:40
It doesn’t really matter. GR is a caged animal.
This criminal belongs to a prison. The PP cadres are the ones who are trying to give time and space for TPLF.
Just get him by his neck and throw him to prison or shot him in the head.

አቶ ግራና ቀኝ።

ምነው ኤርትራዊነት ህን አጋለጥክ። ምነው እንዲህ በቀላሉ ማንነት ህን አጋለጥክ፣ የተባልከው እኮ አማራ መስለህ በጥብጣቸው እንጂ ኤርትራ መሆንህን ካወቁ ማንም የምትለውን በቁም ነገር እያዩትም አማሮችም ቢሆኑ። ስለዚህ ተጠንቀቅ መልስ ካጣህ አትረባም ተብለህ ትባረራለህና የእለት ጉርሰህን እንዳታጣ ብዬ ነው ። በተረፈ ጥሩ እየስራህ ነው በርታ።

አንድ ግን ጥያቄ አለኝ ማነው ጌቾን ጆሮውን ይዞ እስር ቤት የሚወረውረው። ፋኖ ነው ወይስ የፈደራል አርሚ ነው በማን ላይ ተማምነህ ነው ይህን ሁሉ ዛቻ የነዛኸው ወይስ ቀፎ ሽለላ እና ፉከራ ነው።

Abere
Senior Member
Posts: 10891
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Getachew Reda's press briefing

Post by Abere » 18 Aug 2022, 15:10

አመድ ዘዐድዋ

አማራዎች የጉረኛ ኦነጎችን እግር አስከፍተው ነው ጤና ይስጥልኝ ተብለው አዲስ አበባ የገቡት። ከወራዳው ትግሬ ወያኔ ጋር የሚነጻጸርበት ምንም አምሳያ የለም። ድሃ በህልሙ ቅቤ ባይ በላ ይሞት ነበር - ጓደኛህን ፈልግ አማራ ይበዛብሃል ጓደኛችሁ አይደለም። ኦነግ አብዷል በእራሱ ላይ ክብሪት ጭሮ በአማራ የሚቃጠል - ጥቂት አንገራገሩ ዋ! ተባለ ይግቡ ጌቶች እርስት ከተማችሁ ነው ያሉት። :mrgreen:

ግባ በለው ጌታውን - የከተማውን ያዜሙት። :mrgreen:

ወያኔን የሚቃወም ሰው በሙሉ ኤርትራዊ ዜግነት ትሰጠዋልህ። ይህ እኮ ስድብ አይመስለኝም።

እንደት ነው ወያኔዎች ለእራሳችሁ ስትፈልጉ ፈረንጅ የአሜሪካ ዜጋ ባህር አቋርጦ አማራ ወይም ኤርትራን ሲያወግዝ ታደንውቃላችሁ። መሬት ላይ በዕልልታ ትንደባለላላችሁ። ታዲያ ከጎረቤትህ ኤርትራን ለመውቀስ ምን ሞራል አላችሁ?

ይህ ጌታቸው ረዳ የሚባል ከዳተኛ አማራ ለምን አማረኛ ከአማራ አገር ሰርቆ ይዞ ሂዶ ከትግሬ አገር ተቀምጦ ያለቅሳል? ከፈለገ ለም በትግርኛ አያለቅስም ነው ጥያቄየ። እኛ ጥጋብ ያመጣው ለቅሶ ሰልችቶናል - ለብቻው ስደተኞቹን ይዞ ያልቅስ።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Getachew Reda's press briefing

Post by Ethoash » 18 Aug 2022, 15:20

እኔ የምቃወምህ ኤርትራዊ ስለሆንክ ሳይሆን ፣ የውስጥ አርበኛ ሆነህ ዜግነት ህን ደብቀህ አማራ ነኝ እያልክ አማራን ልታስጨርስው ትፈልጋለህ አንተ ቲክሲህን በጤና እየነዳህ ዲሲ ላይ።

ሁለተኛ እወነት አለህ ጌታቸው እናቱ ስሙን አወጥታዋለች አማርኛውን የስረቀውን ይመልሳል ቡዳዎቹ የትግሬን ፊደል ከመለሱ። ፊደልህን ፈልግ ፣

እኔ የሚያናድደኝ ለምን የአማራም የትግራይ ደም ይፈሳል። ኤርትራዊ ካልሆንክ በስተቀር ለምን የስላም ድርድሩ እንድእሾክ ያስፈራህ። ለማም ከፋም ይህ ስው ነው የምትደራደረው ካልወደድከውም ልምራህ አላለህ ፣ እዛው በቄዬህ፣ እኔ ዘመድክነህ፣ እስክንድር አሟራን ልምራ ቢሉ ምን ያገባኛል።

ነገርኩህ ከእንግዲህ ፈደራል አይደርስልህ፣ ሱማለው እፋሩ፣ ኦሮሞው አይደርስልህም ማኖ ኦማኖ ነው የዛን ግዜ ማን ወንድ እንደሆነ ታወቃለህ ጎንደር በአራት ታጥፋ ተቆራርጣ ይስጠሀል ብቻ አንተ ግፍ በለው በል ከዳር ጎመህ ፣ ምድረ ሽምትር

temari
Member
Posts: 3743
Joined: 28 Dec 2014, 21:18

Re: Getachew Reda's press briefing

Post by temari » 18 Aug 2022, 16:16

ZEMEN wrote:
18 Aug 2022, 12:42
temari wrote:
18 Aug 2022, 10:14
Temari; watch his body language and you can see the world of worries, confusion and Incompetent. They lost and they are taking the people of Tigray to its graves.
I fully agree on this one. TPLF seems very desperate and not convinced at all that war bring them something. The sad part is a whole generation of very young tigreans (as young as 13) will be sent to face heavy modern weapons, drones etc. This is heartless and cruel! Very desperate move!

Digital Weyane
Member+
Posts: 8406
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: Getachew Reda's press briefing

Post by Digital Weyane » 18 Aug 2022, 16:30

ጌቾ ከስህተቱ የማይማር ፈንጂ አምካኝ ነው። :roll: :roll:

Right
Member
Posts: 2724
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: Getachew Reda's press briefing

Post by Right » 18 Aug 2022, 16:34

Temari,
You are one little cadre who has been trapped in the psychological disease called the Woyannie Syndrome.
The Weyannies are nothing but a rag tag terrorist group who should have been decimated a long time ago.
Out of fear or respect- you are busy babysitting them.
Maybe the solution is for PP and TPLF fight it out without Fano, Afars and the Amaharas.

temari
Member
Posts: 3743
Joined: 28 Dec 2014, 21:18

Re: Getachew Reda's press briefing

Post by temari » 18 Aug 2022, 16:43

Right wrote:
18 Aug 2022, 16:34
Temari,
You are one little cadre who has been trapped in the psychological disease called the Woyannie Syndrome.
The Weyannies are nothing but a rag tag terrorist group who should have been decimated a long time ago.
Out of fear or respect- you are busy babysitting them.
Maybe the solution is for PP and TPLF fight it out without Fano, Afars and the Amaharas.
Brother eden :lol: , it seems you want to be for and against TPLF at the same time. I'm just worried that thousands of kids will end up as canon fodders just so that TPLF can divert attention from the current pressure. And as for the Amharas and Afars, they have experienced first hand what the undisciplined TDF bandits can do to the civilians and their properties. Add to that the case of wolkait, I see no chance Amharas become neutral tbh. And let's be honest, there is no other group TPLF and tigreans in large hate to death than the Amhara people (I'm not talking about Amhara elites but Amhara people). I can't speak for them but I think Afars and Amharas will stand with ENDF any day.

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: Getachew Reda's press briefing

Post by Sam Ebalalehu » 18 Aug 2022, 17:09

ጦርነት TPLF አይጀምርም። አሁን ባለው ሁኔታ መቀጠል አዝጋሚ የትግራይን ህዝብ ስቃይ ማራዘም ነው። ያውቁታል ይኖሩታልና። ድርድር ብቸኛ አማራጫቸው ነው። ግን ያ እንደማይሳካ እየገባቸው መጥቶአል።
በመሰረቱ የፖለቲካ ግንዛቤ ችግር አለባቸው። ማወቅ የሚገባቸውን አያውቁም። የኢትዮጵያ መንግሥት እንደአንድ የ " ውጭ" አገር መንግሥት ቆጥሮን ይደራደራል ብለው ይገምታሉ። ያ ትልቅ የፖለቲካ ድንቁርና መግለጫ ነው። እንዳውም ተቃራኒው ነው የሚሆነው። የኢትዮጵያ መንግሰት ለሌሎች ክልሎች መማሪያ ሊያረጋቸው ነው የሚፈልገው። ፌዴራሊዝም ማለት ክልሎች የመጨረሻው ውሳኔ ሰጭዎች እንደሆኑ አድርገው ነው የተገነዘቡት። ትልቅ ስህተት።
በኢትዮጵያ ውስጥ ታንክ ፣ ከባድ መሳሪያ ፣ ቦምቦች ሊኖሩት የሚገባው የኢትዮጵያ የጦር ሀይል ሰራዊት ነው። ድርድር ለመጀመር TPLF ትጥቅ መፍታት የግድ ነው። ይህን በፈቃደኝነት ማረግ ያ ሁሉ ወጣት አለአግባብ ከረገፈ በሗላ ያስቸግራቸዋል።
አሁን ጦርነት ከጀመሩ ካለፈው ግዜ የተለየ እንደሆነ የሚገነዘቡ ይመስለኛል ምክንየቱም ጥሩ እንቅልፍ ላይ የነበረውን የአማራ ብሄርተኛ ስሜት ቀስቅሰውታል።
ትልቁ እምነታቸው በፊትም ሆነ ዛሪ የምዕራቡ አለም ከገቡበት diallema ያወጣናል ነበር። ዛሪ ያንን እንደቀድሞው አያምኑም። እዛ ላይ ጥሩ ግንዛቤ አሳይተዋል።
ለማጠቃለል TPLF ስለሚቀጥለው እርምጃው ምንም ገንዛቤ የለውም።

Abere
Senior Member
Posts: 10891
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Getachew Reda's press briefing

Post by Abere » 18 Aug 2022, 17:18

አመድ ዘዓድዋ፤

አንተ እንደምትለው ከኤርትራዊ ብሆን እኮ ነኝ እል ነበር። ምንም የሚያሳፍር ነገር የለውም። እኔ የምቆመው ለፍትህ ብቻ ነው። ትግሬ ቢበደል ኑሮ ለትግሬ እቆም ነበር። ግን እራሳቸው እሳት ጭረው እሳቱን ሌሎች ላይ በመጣል ተቃጠልን ስለሚሉ ለገላጋይ አስቸጋሪ ሆነ። ለትግሬዎች መድሃኒት መፍትሄው አፍንጫቸው ስር ተቀምጦ ወገሻ ፍለጋ ባህር ማዶ ነጭ አገር ያንጋጥጣሉ። ወያኔ ነው በሽታቸው -ለምን እርሱን አያስወግዱትም። አማራ ሆነ ኤርትራ ከወያኔ ጋር የፓለቲካ ዝምድና የላቸው - የተበደሉ ህዝቦች ናቸው። አማራን የሚቀሰቅሰው የደረሰበት በደል ነው - ይኸ ወንዝ ምን ያስጮኸዋል? ቢሉት ውስጡ ያለው ድንጋይ ብሎ መለሰ ይባላል። በደል ድንጋይ ነው አይበሰብስም። የአማራ ህዝብ 31 አመታት ሲታገል ኑሯል - አታጋይ ቀስቃሽ አይፈልግም።

በጭራሽ የአማራ እና የትግሬ ደም እንድፈስ ምኞቴም ፍላጎቴም አይደለም። ሰው ያልፋል እንጅ ኩታ ገጠም ስለሆኑ አብረው ይኖራሉ። የሚሞተው ወያኔ ግን እያጫረሳቸው ነው። አማራ እና ወያኔን የያዘች ኢትዮጵያ ልትኖር አትችልም - ወይ አማራ ይጠፋል ወይ ወያኔ ይጠፋል። ይህ ሂሳብ ነው ያልገባችሁ። የአብይ አህመድ የተሳከረ የመደመር ሂሳብ ይሆናል የልብ ልብ የሰጣችሁ። አሁን አማራ የመቀነስ ሂሳብ ሰርቶ ወያኔ ይሸኝላችኋል።አብይ አህመድም የቃቃ ጨዋታውን አማራ በደን አስጨርሶታል። There is no more partying for TPLF and its spoiled diaspora TPLF kids :mrgreen:

Noble Amhara
Senior Member
Posts: 11626
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia Highlands

Re: Getachew Reda's press briefing

Post by Noble Amhara » 18 Aug 2022, 17:26


ጌታቸው የሞተ ሰው ይመስላል!

Getachew has destroyed the life of Tigrai !

Getachew will soon enter the Coffin with Abay Tsehaye



Post Reply