Page 1 of 1

ስዩም ተሾመ ግንባር ቀደም የሰብዐዊ መብት ተሟጋች ና በዚህም ብዙ ወንጀለኞች፣ሙሰኞችና ሌቦች ጥርስ የነከሱበት እንቁ ኢትዮጵያዊ ነዉ

Posted: 17 Aug 2022, 23:36
by Y3n3g3s3w
ስዩም ተሾመ ግንባር ቀደም የሰብዐዊ መብት ተሟጋች ና በዚህም ብዙ ወንጀለኞች፣ሙሰኞችና ሌቦች ጥርስ የነከሱበት እንቁ ኢትዮጵያዊ ነዉ

የለውጡ ካስማ የሆኑ የማህበራዊ አንቂዎችን መንግስት ከወሮበላ ዳኞች መጠበቅ/ማዳን ካልቻለ እራሱንስ እንዴት ነው የሚከላከለው /የሚጠብቀው?
ቀጥሎ እራሱን መንግስትን ገዝግዘው ገዝግዘው አስወግደው ሀገሪቱን እንደገና ለሌላ ወሮ በላ መንግስት አሳልፈው ላለመስጠታቸው ምን ዋስትና አለ?

የለውጡን ካስማዎች መንካት እንደ መንግስት የመጣል ጅማሮ ተቆጥሮ ሊታሰብበት ይገባል

Seyoum Teshome is the face of struggle for justice in Ethiopia !

Re: ስዩም ተሾመ ግንባር ቀደም የሰብዐዊ መብት ተሟጋች ና በዚህም ብዙ ወንጀለኞች፣ሙሰኞችና ሌቦች ጥርስ የነከሱበት እንቁ ኢትዮጵያዊ ነዉ

Posted: 18 Aug 2022, 12:20
by Y3n3g3s3w
Seyoum Teshome is the face of struggle for justice in Ethiopia !

Let Seyoum educate the public and spread the truth about Ethiopia and Ethiopians

Re: ስዩም ተሾመ ግንባር ቀደም የሰብዐዊ መብት ተሟጋች ና በዚህም ብዙ ወንጀለኞች፣ሙሰኞችና ሌቦች ጥርስ የነከሱበት እንቁ ኢትዮጵያዊ ነዉ

Posted: 18 Aug 2022, 12:48
by Wedi
Y3n3g3s3w wrote:
17 Aug 2022, 23:36
ስዩም ተሾመ ግንባር ቀደም የሰብዐዊ መብት ተሟጋች ና በዚህም ብዙ ወንጀለኞች፣ሙሰኞችና ሌቦች ጥርስ የነከሱበት እንቁ ኢትዮጵያዊ ነዉ

የለውጡ ካስማ የሆኑ የማህበራዊ አንቂዎችን መንግስት ከወሮበላ ዳኞች መጠበቅ/ማዳን ካልቻለ እራሱንስ እንዴት ነው የሚከላከለው /የሚጠብቀው?
ቀጥሎ እራሱን መንግስትን ገዝግዘው ገዝግዘው አስወግደው ሀገሪቱን እንደገና ለሌላ ወሮ በላ መንግስት አሳልፈው ላለመስጠታቸው ምን ዋስትና አለ?

የለውጡን ካስማዎች መንካት እንደ መንግስት የመጣል ጅማሮ ተቆጥሮ ሊታሰብበት ይገባል

Seyoum Teshome is the face of struggle for justice in Ethiopia !

Y3n3g3s3w wrote:
18 Aug 2022, 12:20

Seyoum Teshome is the face of struggle for justice in Ethiopia !

Let Seyoum educate the public and spread the truth about Ethiopia and Ethiopians

Re: ስዩም ተሾመ ግንባር ቀደም የሰብዐዊ መብት ተሟጋች ና በዚህም ብዙ ወንጀለኞች፣ሙሰኞችና ሌቦች ጥርስ የነከሱበት እንቁ ኢትዮጵያዊ ነዉ

Posted: 18 Aug 2022, 15:07
by Sam Ebalalehu
wedi, አወ የስዩም ተሾመ የፖለቲካ አረዳድ ተጋኖአል። አንተ Ethio 360 የሚባል የአሉባልታ መንደር ተጥደህ የምትውል ሰው ግን እሱን ለመተቸት ብቃቱ የለህም። በሁለቱ መሀል ልዩነት አለ። ስዩም የሚያወራውን ያምናል። የ Ethio 360 ወዳጆችህ ግን ወሬያቸው እንጀራ መሸመቻቸው ነው።

Re: ስዩም ተሾመ ግንባር ቀደም የሰብዐዊ መብት ተሟጋች ና በዚህም ብዙ ወንጀለኞች፣ሙሰኞችና ሌቦች ጥርስ የነከሱበት እንቁ ኢትዮጵያዊ ነዉ

Posted: 18 Aug 2022, 23:27
by Y3n3g3s3w
Leaving his in depth geo.political analysis of the world in general and HOA in particular aside, no doubt Seyoum Teshome is one of the towering figure that stood out when we talk about the .so called "change in Ethiopia " በተለይ እኔን በጣም የሚደንቀኝ ስለ ወያኔዎች ሳይኮሎጂ የሚያቀርባቸው fact based ትንተናዎች የሚገርሙና ጠቃሚዎችም ይመስሉኛል ምክንያቱም ኢትዮጵያውያን ስለወያኔዎች የነበረን አተያይ ችግር ነበረበት

wedi weyanie
አንጀትህ እያረረ በፈረንጅ ሳቅ ተዝናና የመንደባለያ season is around the corner

Wedi wrote:
18 Aug 2022, 12:48
Y3n3g3s3w wrote:
17 Aug 2022, 23:36
ስዩም ተሾመ ግንባር ቀደም የሰብዐዊ መብት ተሟጋች ና በዚህም ብዙ ወንጀለኞች፣ሙሰኞችና ሌቦች ጥርስ የነከሱበት እንቁ ኢትዮጵያዊ ነዉ

የለውጡ ካስማ የሆኑ የማህበራዊ አንቂዎችን መንግስት ከወሮበላ ዳኞች መጠበቅ/ማዳን ካልቻለ እራሱንስ እንዴት ነው የሚከላከለው /የሚጠብቀው?
ቀጥሎ እራሱን መንግስትን ገዝግዘው ገዝግዘው አስወግደው ሀገሪቱን እንደገና ለሌላ ወሮ በላ መንግስት አሳልፈው ላለመስጠታቸው ምን ዋስትና አለ?

የለውጡን ካስማዎች መንካት እንደ መንግስት የመጣል ጅማሮ ተቆጥሮ ሊታሰብበት ይገባል

Seyoum Teshome is the face of struggle for justice in Ethiopia !

Y3n3g3s3w wrote:
18 Aug 2022, 12:20

Seyoum Teshome is the face of struggle for justice in Ethiopia !

Let Seyoum educate the public and spread the truth about Ethiopia and Ethiopians

Re: ስዩም ተሾመ ግንባር ቀደም የሰብዐዊ መብት ተሟጋች ና በዚህም ብዙ ወንጀለኞች፣ሙሰኞችና ሌቦች ጥርስ የነከሱበት እንቁ ኢትዮጵያዊ ነዉ

Posted: 19 Aug 2022, 10:15
by Abere
:lol: :lol: :lol:

እራሱ ስዩም ተሾመ ነው ይህን የውይይት ዐርዕስት የከፈተው ? ወይ ጉድ እርሱ ለእራሱ ውታፍ ነቀለ - ማለት ነው። ጭድ ክምር የገባ በሬ ይመስል የጫት ቁልል ቅሞ ቅሞ እንደ ፈለገው ሲቀደድ ምላሱን መቆጣጠር ነበረበት። ስለለፈለፈ ዐብይ አህመድን ከጥፋት ወይም ከወንጀል መደበቅ አይችል።

Re: ስዩም ተሾመ ግንባር ቀደም የሰብዐዊ መብት ተሟጋች ና በዚህም ብዙ ወንጀለኞች፣ሙሰኞችና ሌቦች ጥርስ የነከሱበት እንቁ ኢትዮጵያዊ ነዉ

Posted: 19 Aug 2022, 13:01
by Y3n3g3s3w
አበረ ፣ ደነበረ ,

እስቲ አንድ honest ጥያቄ ልጠይቅህ:

እነ ስዪም ተሾመ ለሀገር ብለው/ ኢትዮጵያን ከወያኔ መንጋጋ መንጭቆ ለማውጣት ፣ ሰራቸውን እስከመተውና እስር ቤቴ እስከመውርወር ዋጋ ሲከፍሉ አንተ ምን ትሰራ ነበር ?? እንደው እንበልና እየታገልክ ነበር እንበል( I doubt it though) እስቲ ስዩም ላይ አፍ የሚየስከፍት ድፍረት/ሞራል የሰጠህን አንደ ነገር ለራስህ ንገረው(ለኔ አደለም ለራስህ!)

Abere wrote:
19 Aug 2022, 10:15
:lol: :lol: :lol:

እራሱ ስዩም ተሾመ ነው ይህን የውይይት ዐርዕስት የከፈተው ? ወይ ጉድ እርሱ ለእራሱ ውታፍ ነቀለ - ማለት ነው። ጭድ ክምር የገባ በሬ ይመስል የጫት ቁልል ቅሞ ቅሞ እንደ ፈለገው ሲቀደድ ምላሱን መቆጣጠር ነበረበት። ስለለፈለፈ ዐብይ አህመድን ከጥፋት ወይም ከወንጀል መደበቅ አይችል።

Re: ስዩም ተሾመ ግንባር ቀደም የሰብዐዊ መብት ተሟጋች ና በዚህም ብዙ ወንጀለኞች፣ሙሰኞችና ሌቦች ጥርስ የነከሱበት እንቁ ኢትዮጵያዊ ነዉ

Posted: 19 Aug 2022, 13:44
by Abere
ተቀዳሚ ውታፍ ነቃይ፤

በዐደባባይ ይህን ይህን አድርጌ ነበር እያልኩ ምስጋና እና ከንቱ መወድስ የምፈልግ አይደለሁም ። ለመሆኑ እንደ ስዩም እየወጡ የቆጥ የባጡን ውሸት እየዘላበዱ ህዝብ ከማስጨረስ ዝም ያለ ሰው አይሻልም ወይ። ስዩም ምን ሰራ? በእርሱ ምላስ ምክንያት ስንት ንጹህ አማራ አለቀ። ስዩም የኦሮሙማ አጋንንት ተላላኪ ጸረ-አማራ ኦነግ ነው። ይህን ብቻ ነው ማለት የምችለው።

Y3n3g3s3w wrote:
19 Aug 2022, 13:01
አበረ ፣ ደነበረ ,

እስቲ አንድ honest ጥያቄ ልጠይቅህ:

እነ ስዪም ተሾመ ለሀገር ብለው/ ኢትዮጵያን ከወያኔ መንጋጋ መንጭቆ ለማውጣት ፣ ሰራቸውን እስከመተውና እስር ቤቴ እስከመውርወር ዋጋ ሲከፍሉ አንተ ምን ትሰራ ነበር ?? እንደው እንበልና እየታገልክ ነበር እንበል( I doubt it though) እስቲ ስዩም ላይ አፍ የሚየስከፍት ድፍረት/ሞራል የሰጠህን አንደ ነገር ለራስህ ንገረው(ለኔ አደለም ለራስህ!)

Re: ስዩም ተሾመ ግንባር ቀደም የሰብዐዊ መብት ተሟጋች ና በዚህም ብዙ ወንጀለኞች፣ሙሰኞችና ሌቦች ጥርስ የነከሱበት እንቁ ኢትዮጵያዊ ነዉ

Posted: 19 Aug 2022, 15:08
by Y3n3g3s3w
እኔማ አንዳንዴ ሳስብህ እንደው አንድ ለሀገር ቀና የሚያስብ ሰው ሰም ሲነሳ ወይም ER ላይ ሰትሰማ ከመቀመጫህ ብድግ ብለህ የምትዘል ነው እኮ የምትመስለው በተለይ የብዐዴን ባለስልጣናትን ስም ስትሰማ ፣ የዶ/ር/ ኮ/ል/ ጠም አብይንማ ተወው .... :lol: :lol: :lol:
ኢትዮጵያውያንን ከመበደላቸው(ባንተ አባባል ማለቴ ነው) ሌላ ከነሱ ጋር ችግር አለብህ?

Abere wrote:
19 Aug 2022, 13:44
ተቀዳሚ ውታፍ ነቃይ፤

በዐደባባይ ይህን ይህን አድርጌ ነበር እያልኩ ምስጋና እና ከንቱ መወድስ የምፈልግ አይደለሁም ። ለመሆኑ እንደ ስዩም እየወጡ የቆጥ የባጡን ውሸት እየዘላበዱ ህዝብ ከማስጨረስ ዝም ያለ ሰው አይሻልም ወይ። ስዩም ምን ሰራ? በእርሱ ምላስ ምክንያት ስንት ንጹህ አማራ አለቀ። ስዩም የኦሮሙማ አጋንንት ተላላኪ ጸረ-አማራ ኦነግ ነው። ይህን ብቻ ነው ማለት የምችለው።

Y3n3g3s3w wrote:
19 Aug 2022, 13:01
አበረ ፣ ደነበረ ,

እስቲ አንድ honest ጥያቄ ልጠይቅህ:

እነ ስዪም ተሾመ ለሀገር ብለው/ ኢትዮጵያን ከወያኔ መንጋጋ መንጭቆ ለማውጣት ፣ ሰራቸውን እስከመተውና እስር ቤቴ እስከመውርወር ዋጋ ሲከፍሉ አንተ ምን ትሰራ ነበር ?? እንደው እንበልና እየታገልክ ነበር እንበል( I doubt it though) እስቲ ስዩም ላይ አፍ የሚየስከፍት ድፍረት/ሞራል የሰጠህን አንደ ነገር ለራስህ ንገረው(ለኔ አደለም ለራስህ!)

Re: ስዩም ተሾመ ግንባር ቀደም የሰብዐዊ መብት ተሟጋች ና በዚህም ብዙ ወንጀለኞች፣ሙሰኞችና ሌቦች ጥርስ የነከሱበት እንቁ ኢትዮጵያዊ ነዉ

Posted: 24 Aug 2022, 12:09
by Y3n3g3s3w
ትንታጉ ተመልሷል with his unfiltered organic information

Re: ስዩም ተሾመ ግንባር ቀደም የሰብዐዊ መብት ተሟጋች ና በዚህም ብዙ ወንጀለኞች፣ሙሰኞችና ሌቦች ጥርስ የነከሱበት እንቁ ኢትዮጵያዊ ነዉ

Posted: 24 Aug 2022, 16:36
by ethiopianunity
The electing of women but not based on merit is best for PM because they can order them around. So it should not be based on women vs man, it should be based on Merit. The so called Maaza or the President, worked well under Tplf. They did not fight Tplf but they love their position as woman. So what if you are women if you don't do what you are voted to do? Especially if you have been in power for a long time, you should bring change at aleast. No, they are just there to be tools to leaders and foreigners. Again, do your job. Maaza I like she started Enat Bank, but how did she start it? The fact that if you are economically benefiting by foreigners then you are bound to do for foriengers as supposed to for the country. Once again if these women don't have power then they are just there to make conditions comfortable for those who are abusing the country. Because they are weak and can't do anything. So normally even people like Girma Welde Giorigs President under Tplf didn't do anything. It is true these weak leaders maybe trying to bring change even though not visible, but at some point it should show positive sign but if you are in power forever and yet not improving for the lives of people and the country then you are there to benefit youreself and enjoying your power. These days that is what leadership in Ethiopia is because the invisible that is controlling Ethiopia give them life time position, power and money.