Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 10894
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ደብረፅዮን " አማራ ባያስቸግረን የኦሮሞን ልዩ ኃይል በ24 ሰአት ኬንያ እንሳገባዋለን" ይህ ትክክል ይመስለኛል። አማራ ግን መንቃት አለብህ ወያኔ ከሀ -ፐ ጥላትህ ነው።

Post by Abere » 17 Aug 2022, 17:07

ደብረፅዮን ስለ ለኦህደድ እና ኦሮሞ ልዩ ኃይል ተናገረ የሚባለው " አማራ ባያስቸግረን የኦሮሞን ልዩ ኃይል በ24 ሰአት ኬንያ እንሳገባዋለን" ይህ ትክክል ይመስለኛል። አማራ ግን መንቃት አለብህ ወያኔ ከሀ -ፐ ጥላትህ ነው። አማራ ተዘናግቶ ወያኔን ካሳለፈ የዘለአለም ባርያ ነህ - ፋኖ የሚባል ይታደናል። Choose the least evil. Honestly, TPLF is the most anti-Ethiopian. Already TPLF, declared in its manifesto Amhara should be exterminated. Who the hell let dog TPLF out.

Amhara already controlled Humera-Welqait, what is left is Whole Raya (Korem Alamata) and besides Amhara has armed itself relatively compared to the past. Amhara has to take this opportunity to better arm itself and remove one of its historical enemy called Woyane. Anyone advocating Amhara to allow passage for TPLF either not genuine or shortsighted of the devastating long-term TPLF effect of TPLF on Amhara.ትግሬ ወያኔ ሽቅብ ይቅዘንባችሁ ብሎ ምክር አለ እንደ። Be careful what you are advising. Does any one hesitate the violence in the so called Oromia region is also part of TPLF's role? አማራ ሞኝ መሆን የለብህም። የትግሬ ሌባ ሽፍታ እና የኦሮሞን መንጋ ነፍሰ በላ በአንተ ላይ ሲደባደቡ አንተ ቁመህ ተመልካች መሆን የለብህም። የመጨረሻው ዱላ አንተ ላይ ነው የሚያርፈው። ዱላውን ለመያዝ ነው መታገል ያለብህ። ያገባኛል ብለህ ታገል።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ደብረፅዮን " አማራ ባያስቸግረን የኦሮሞን ልዩ ኃይል በ24 ሰአት ኬንያ እንሳገባዋለን" ይህ ትክክል ይመስለኛል። አማራ ግን መንቃት አለብህ ወያኔ ከሀ -ፐ ጥላትህ ነው።

Post by Ethoash » 17 Aug 2022, 18:06

ምነው አቡዋራው ጥሩ ቶቢክ ነበረህ ግን አርስቱ ረዥም ስለሆነ ደብሮኝ ነበር ለማንበብ፣ ግን ምንም የሚነበብ ሳጣ ገብቼ ስመለከት ምን እንደፀሀፍክ በጣም ጥሩ አጋጣሚ ሆነኝ ላስተምርህ ትንሽም ሌሎችን ብለውጥ ብዬ፣

አንደኛ ኦሮሞዎች ከደንጋይ ስር የወጡ ናቸው ግማሾቹ ደግሞ ከወንዝ ውስጥ ነው የወጡት ብለህ ተናግረሀል። ታድያ ኦሮሞዎች አገራቸው ካልሆነ ለምን ብለው ነው ባለቤት ላልሆኑበት አገር የሚሞቱት። አሜሪካ ራሱ ወታደር ከሆንኩ አንዴ ጥሪ ካስተናገድህ ዜግነት ይስጡሀል ። ግን አማሮች ከስደስት መቶ አመት ኦሮሞ ተቀምጦም ተዋልዶም አገሩ ያንተ አይደለም ይሉትል። እንግዲህ በነሱ ተረት ተረት ስለዚህ ለምን ብሎ ነው ለኢትዬዽያ የሚሞተው እንደውም በአድዋ የሞቱትን በሱማሌና በኤርትራ የሞቱትን ካሳ ከፍለው ወደሚሄዱበት ማሰናበት አለባቸው ለመቶ አምት ኢትዬዽያን ለጠበቁበት ሚሊዬን ደላር ለያንዳንዳቸው ተስጥቶ ማስናበት ይችላሉ። በተቀረ ግን ሙቱልን ትግሬዎቹ መጡብን ሱማሌዎቹ መጡብን ፣ ሱዳኖች መጡብን ብትሉ የሚስማቹሁ የለም

ደግሞ ከትግሬዎች እኛ ብንገዛቹሁ ይሻላል ይላል የማነህ ደደብ። ትግሬዎች እኮ አኦሮሞን መግዛት አይፈልጉም እነሱ የሚፈልጉት ትግሬ ሀገራቸውን መምራት ብቻ ነው። ችግሩ አማራ የቀማችውን መሬት አስመልስው በስላም አገራቸውን መምራትና በስላም መኖር ነው። ታድያ ለምን ብሎ ነው ኦሮሞ ለአማራ የሚሞተው እንደውም ለትግሬዎች አግዞ አማራን ደባቅ ከተው ጎንደርን ብቻ ስጥቶዋቸው እዛው እንዲኖሩ አርጎ ሌሎቻችን በስላም እኖራለን ከአማራ በስተቀር ማንም የመሬት ጥያቄ ያለው አላየሁ፣ አማራ አዲስ አበባንም የኔ ነው ይላል። ወለጋም የኔ ነው ይላል ስለዚህ ግፈኛው አማራ ነው እነሱ ከተወገዱ ስላም ይሆራል።

ትግሬዎች አማራን ሊያጠፉ ፈልገው ነበር ይለናል ተረተኛው ስላስ አመት ሲገዙ ለምን አማራን አላጠፉትም ለምን አማርኛን አላጠፉትም በአማርኛ ነበር መንግስቱ የሚጠቀመው ለምን ይዋሽል ። አማራ በስላም ነበር የምታድረው።

Post Reply