እንቢ ባይ፣ አሻፈረኝ ባይ፣ አልዳኝ ባይ፣ አልገላገል ባይ፣
Posted: 17 Aug 2022, 16:09
እንቢ ባይ፣ አሻፈረኝ ባይ፣ አልዳኝ ባይ፣ አልገላገል ባይ፣
አንዳንዴ አልገላጋይ ባይ፣ አልዳኝ ባይ ልክ ልኩን ያገኛል። ለምሳሌ አማሮች ደርጎች ትግሬዎች አዲሳበባን ከብበው አሜሪካኖቹን ተገላገል፣ ቢሉዋቸው፣ ደርጎች አንዳኝም ብለው ግዜ ሊያጠፉ ፈለጉ፣ ነጮች ሞኝ መስሎዋቸው ። ታድያ አሜሪካኖች ይህንን ነቅተው ለትግሬዎች ግቡና አዲስአበባን አረጋጉዋት አሉዋቸው።
በዛን ግዜ አማሮች ብልጥ ቢሆኑ ኤርትራኖች መገንጠል ከፈለጉ ይገንጠሉ፣ ትግሬዎች ቢፈልጉ ይገንጠሉ ግን ለኛ አስብን ብቻ ተውሉን ብሉ ፣ በጦርነት ቢሽነፉም አስብን አግኝተው ፣ ትግሬዎችን ቢያጡ እስክዛሬ አማሮች ይነግሱ ነበር። ግን የቆጡን አወርድ ብላ የብብቱዋን ጣለች ነው ነገሩ፣
አሁን ደግሞ አብይን ተደራደር ፣ በሕግ አምላክ፣ ተዳኝ ብለው ቢልኩበት ፣ ምደረ አማራ አስታራቂ ልኮ እንዴት ሊደራደሩለት ነው። አብይ ማረግ የነበረበት ያለምንም ድርድር ነጮቹ መቀሌ ሲሄዱ ይሄው ኤሌትሪኩን፣ ውሃውን፣ ባንኩን ለቂቃለህ ብሎ ስላም በቀጥታ ከወርቃማዎቹ ጋራ ቢያረግ ምን ችግር ነበረበት። ለኤርትራ ይሳያስ ማንንም አስታራቂ ሳይፈልግ ከታረቀ ለምን ትግሬዎች መታረቅ ስወ ፈለገ በዚያ ላይ አማሮችን ነገር አበላሾችን እኔ እንደውም የኦሮሞን መሪ Abo Shimelis Abdisa ፣ አባ ሌንጮን ፣ ጁሐርን፣ ወዘተ ቢልክ ይሻለው ነበር የሚፈልገው ስላም ከሆነ የኦሮሞ አክቲቪስቶች ስላም ያወርዱለት ነበር።
እንዳልኩት የወልቃይትን ጉዳይ ለአማራና ለትግሬዎች ብቻ መተው ነው። ተው ሲባሉ ካልስሙ ጦር ይገላግላቸው ብሎ አብይ ጦሩን አስወጥቶ ወድ ልማቱ መሄድ ብቻ ነው ያለበት