Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

እንቢ ባይ፣ አሻፈረኝ ባይ፣ አልዳኝ ባይ፣ አልገላገል ባይ፣

Post by Ethoash » 17 Aug 2022, 16:09

እንቢ ባይ፣ አሻፈረኝ ባይ፣ አልዳኝ ባይ፣ አልገላገል ባይ፣



አንዳንዴ አልገላጋይ ባይ፣ አልዳኝ ባይ ልክ ልኩን ያገኛል። ለምሳሌ አማሮች ደርጎች ትግሬዎች አዲሳበባን ከብበው አሜሪካኖቹን ተገላገል፣ ቢሉዋቸው፣ ደርጎች አንዳኝም ብለው ግዜ ሊያጠፉ ፈለጉ፣ ነጮች ሞኝ መስሎዋቸው ። ታድያ አሜሪካኖች ይህንን ነቅተው ለትግሬዎች ግቡና አዲስአበባን አረጋጉዋት አሉዋቸው።

በዛን ግዜ አማሮች ብልጥ ቢሆኑ ኤርትራኖች መገንጠል ከፈለጉ ይገንጠሉ፣ ትግሬዎች ቢፈልጉ ይገንጠሉ ግን ለኛ አስብን ብቻ ተውሉን ብሉ ፣ በጦርነት ቢሽነፉም አስብን አግኝተው ፣ ትግሬዎችን ቢያጡ እስክዛሬ አማሮች ይነግሱ ነበር። ግን የቆጡን አወርድ ብላ የብብቱዋን ጣለች ነው ነገሩ፣

አሁን ደግሞ አብይን ተደራደር ፣ በሕግ አምላክ፣ ተዳኝ ብለው ቢልኩበት ፣ ምደረ አማራ አስታራቂ ልኮ እንዴት ሊደራደሩለት ነው። አብይ ማረግ የነበረበት ያለምንም ድርድር ነጮቹ መቀሌ ሲሄዱ ይሄው ኤሌትሪኩን፣ ውሃውን፣ ባንኩን ለቂቃለህ ብሎ ስላም በቀጥታ ከወርቃማዎቹ ጋራ ቢያረግ ምን ችግር ነበረበት። ለኤርትራ ይሳያስ ማንንም አስታራቂ ሳይፈልግ ከታረቀ ለምን ትግሬዎች መታረቅ ስወ ፈለገ በዚያ ላይ አማሮችን ነገር አበላሾችን እኔ እንደውም የኦሮሞን መሪ Abo Shimelis Abdisa ፣ አባ ሌንጮን ፣ ጁሐርን፣ ወዘተ ቢልክ ይሻለው ነበር የሚፈልገው ስላም ከሆነ የኦሮሞ አክቲቪስቶች ስላም ያወርዱለት ነበር።

እንዳልኩት የወልቃይትን ጉዳይ ለአማራና ለትግሬዎች ብቻ መተው ነው። ተው ሲባሉ ካልስሙ ጦር ይገላግላቸው ብሎ አብይ ጦሩን አስወጥቶ ወድ ልማቱ መሄድ ብቻ ነው ያለበት
Last edited by Ethoash on 17 Aug 2022, 16:25, edited 1 time in total.

Abere
Senior Member
Posts: 10893
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: እንቢ ባይ፣ አሻፈረኝ ባይ፣ አልዳኝ ባይ፣ አልገላገል ባይ፣

Post by Abere » 17 Aug 2022, 16:20

ቀጣፊ! የአሰብን ጉዳይ ለምን የአማራ ጉዳይ አደረግከው?አማራ አርሶ አንደፋርሶ እህል አምርቶ የሚኖር የተባረከ መሬት ያለው ህዝብ ነው።ህይወት አድን ነው የሚያመርተው። ሰሞኑን አፍቃሪ ኦሮሞዎች ሰው አድስ አበባ እንዳይገባ አገዱ ሲባል ሰምቸ ለመሆኑ ከየት አምጥተው ነው አድስ አበባን የሚቀልቡት ብየ? የጎጃም፥የሸዋ እና የደቡብ ወሎ ምርት ነው እኮ የኢትዮጵያ ከተሞች መኗቸው። የመኖህ ጌታ አማራ ነው እንኳን ኢትዮጵያ ውጭ አገር ጭምር ትኩስ ጤፍ እንጀራ የሚያስጨረግድህ። አንተ ምቀኛ ወያኔ።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: እንቢ ባይ፣ አሻፈረኝ ባይ፣ አልዳኝ ባይ፣ አልገላገል ባይ፣

Post by Ethoash » 17 Aug 2022, 16:45

የማከብርህና ለምወድህ ወድ ወንድሜ አቶ አቡዋሯው

አንተ እኮ የኤርትራ የወስጥ አርበኛ ነህ፣ የምትለው በሙሉ ከኤርትራ ጥቅም አንፃር ነው። ስላም ይምጣ ሲባል ኡ አልክ፣ ለምን አማሮች መሳሪያ አባይ ለምን አያስታጥቃቸውም አልክ፣ እንግዲህ ተመልከት ፋኖ አፈንግጦ አብይን አልስማ ብሎ ፣ እዚህ ድርሽ ታላለህ ብለውት አሁን ዞረው ጦር አስታጥቀን ይሉታል። አብይ እኮ ለትግሬዎችም ለቡዳዎችም እኩል መሪ ነው።

አሁንም ደጋግሜ ሚሊዬን ግዜ እንደነገርኩህ ፣ አብይ ግዜውን ከሚያባክን ቀጥታ ትግሬዎቹ ጋ ደውሎ ይሄው ስልኩንም ፣ ኤሌትሪኩንም ፣ ውሃውንም ባንኩንም ለቀቕሁላችሁ ስላም እናወረድ ሁሉ ነገር እዚህ ላይ እናቁምና መጠያየቅ ካለብን ከሁለት አመት በኋላ እንነጋገራለን ለአሁኑ ይሄው ባጀታቹሁ ብሎ ሁሉን ነገር ለቆ ብቻ ከክልላቹሁ አትወጡ ብሌ ማለት ነው።

እንግዲህ ትግሬዎ ወልቃይትን ሊጠይቁ ይችላሉ። ስለዚህ አብይ ማለት ያለበት ከአማራ ጋ ተቀበሉ ከፈለጉ በጦርነት ከፈለጉ በስላም ግን እኔ የለሁበትም ብሎ ማለት ነው ያለበት ፣ አልዳኝ ባይ፣ አልገላገል ባይ ከጎኑ ያገኘዋል።

ኤርትራኖችንም ወጡ ከደንበሬ ማለት አለበት ፣ አልወጣም ካሉ ተናካሹን ወሻ ፈቶ ለቆ እንደፍጥርጥራቹሁ ማለት ብቻ ነው። እሱ ወደ ችግኝ ተከላው መመለስ አለበት።

አንተ ወንድሜ አቶ አቡዋራ ግን ለምን የስው ደም ትጠጣለህ ለገንዘብ ብለህ፣ ወይ እኮ ገንዘብም አትከፈል ይሆናል በዚህ እድሜ ትግሬዎ መደምስ ስ አለበት ስትለ ። ደርግ ወያኔዎችንና ሻቢያዎችን ካልተደመስሱ ስላም አናገኝም ብሎ እራሱ እንደጠፋ አላወቕህም እንዴ አንተ ትግሬዎችን ስታጠፋቸው እነሱ ዝም ብለው አይቀመጡም ስለዚህ ስላም አይሻልም ወይ።

ትግሬዎች ብትከፍላቸውም አዲስ አበባ መምጣትና መምራት አይፈልጉም ስለዚህ ከጥላቻ ሌላ ምን አጠፉብህ፣ መሩ የተቻላቸውን ፣ አይ ስትሉ አርፈው መቀሌ ተቀመጡ መቀሌ ድረስ መጥታቹህ ልታጠፉዋቸው ፈለጋቹሁ።

እኔ ሌላው የሚገርመኝ ደግሞ ጦርነቱን በትግሬዎ አሽናፊነት ተገባዶዋል። ግን አማሮች እና ኤርትራዎች እንደ አቡዋራው ያለውና አቶ ግራና ቀኝ ፣ ለምን አባይ አይደመስሳቸውም ነበር ይላሉ ፣ አባይ እኮ ተሽንፎ ትግሬዎች ከሃያ ኪሎ ሜትር ላይ ነው ከአዲስ አበባ የተመለሱት፣ጠቅላላ የአማራ ፕሬዘዳንቶች ጠርሙስ ያለው በጠርሙሱ፣ ቢላ ያለው በቢላው፣ አካፋ ያለው በአካፋ፣ ጫማ ያለው በጫማው፣ ዱላ ያለው በዱላው ትግሬዎችን ተከላከሉ ብለው የጦር ክተት አዋጅ አውጀው እነሱ የቢሮውን ገንዘብ በሙሉ አፍስው አዲስ አበባ ሄደው ተደብቀው ነበር እኮ ይህንን እንዴት ረሳህ።

አብይ ከጋሮህ አትወጣ ቪዛ የለህም ሲባል ሽመልስ እኮ እኔ ምን ልስራ ነው ውጭ የሚሄደው ብሎ ቅዥቶዋል። እንዴት ረሳህው ፣ አብይ ከአሜሪካኖች ጋር ተስማምቶ አቦ ስባትን መልቀቁ እኮ መሽነፉን ነው የሚያሳየው። አሜሪካኖችም ውጭ አገር ሄድ በለው ቪዛ ስጡት ልክ እንደተራ ስው ይህንን ሁሉ እድሉን ማመከን አይፈልግም ሌላ ጦር ጀምሮ ለምን መሄጃ ልክ እንደመንጌ ይፈልጋል ። መቼም ኢትዬዽያ ውስጥ መኖር አይችልም አንዴ ስልጣኑን ካጣ ። ለምን ብዙ ደም አለበትና ስለዚህ እራሱ ላይ ገመድ አያጠልቅምና በፍፁ አይስማህም፣ ግን ለግዜው ጩህ እስከሚደክምህ ። ሞኞችን ታታልል ይሆናል ግን እሊናህ ይወቅስ ሀል አብደህ ነው የምታረፈው ተው ብዬሀለው በስው ደም አትጫወት

Post Reply