Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Atsie Haile Siellasie or Mengistu's Administrations did not move Eritrean factories to Ethiopia - Data based Analysis

Post by sarcasm » 17 Aug 2022, 09:25

Asmara's Golden Days for Economic development was During Atsie Haile Selassie's Administration and The Worst Days are during Shaebia's Administration which destroyed almost all factories




Isaias Agrees with Yoseif's Analysis

Please wait, video is loading...


እዚኣን ካብተን ዝተዓጽዋ ፋብሪካታት ኤርትራ እየን

ገለ ገለ ሓንሳብ ይዓጽወን ሓንሳብ ይከፍተን ብዉሑድ ዓቀን ናኣብነት ከም እንዳ ኮካ እንዳ ሞሎቲ ገለ። ናኣሽቱ ትካላት እሞ ኣዲኣን ትቁጸረን ከም ባራት ዱካናት እንዳ ሻሂ ሞቅጸሪ የብሉን። ንዝበደለ ትካል ኣይኮንካን ተዓጹ ናይ ገንዘብ መቅጻዕቲ ነታ ሃገር ኣታዊ። እዩ ጉቡኡ ።ኣብ ሃገርና ግን በጀካ ምዕሻግ ካልእ የለን

1. ፋብሪካ ዓለባ (ባራቶሎ)
2. ፋብሪካ ዓለባ (ሸር ካምፓኒ)
3. ፋብሪካ መረንጊ (እንዳ መረንጊ)
4. ፋብሪካ ማይ ሳሓ (ሰባር ጎማ)
5. ፋብሪካ ፍንጃል (እንዳ ፍንጃል)
6. ፋብሪካ ክሻ (እንዳ ክሻ)
7. ፋብሪካ ቢራ (ሜሎቲ)
8. ፋብሪካ ኮካኮላ (እንዳ ኮካ)
9. ፋብሪካ ዘይቲ (እንዳ ዘይቲ)
10. ፋብሪካ መስማር (እንዳ መስማር)
11. ፋብሪካ ዚንጎ (እንዳ ዚንጎ)
12. ፋብሪካ ኖራ (እንዳ ኖራ)
13. ፋብሪካ ክርቢት (እንዳ ክርቢት)
14. ፋብሪካ ኦሞ (እንዳ ኦሞ)
15. ፋብሪካ ሳምና (እንዳ ሳምና)
16. ፋብሪካ ጫማ (ችፖሊኒ)
17. ፋብሪካ ጫማ (ዳህላክ)
18. ፋብሪካ ጎማ (እንዳ ካንዘን)
18. ፋብሪካ ፈኒሊ (እንዳ ፈኒሊ)
19. ፋብሪካ ኢንኮደ(እንዳ ቆርበት)
20. ፋብሪካ ሽጋራ (እንዳ ሽጋራ)
21. ፋብሪካ ጎልፎ (እንዳ ጎልፎ)
22. ፋብሪካ ኣውቶቡስ (እንዳ ሓረጎት)
23. ፋብሪካ ኣውቶቡስ (እንዳ ሳታዮ)
24. ፋብሪካ መልጎም (እንዳ መልጎም)
25. ፋብሪካ ሽምዓ (እንዳ ሽምዓ)
26. ፋብሪካ ጸባ (እንዳ ኣቺ)
27. ፋብሪካ ሳልሳ (እንዳ ሳልሳ)
28. ፋብሪካ ፊኖ (እንዳ ፊኖ)
29. ፋብሪካ ፓስታ (እንዳ ኣልፋ)
30. ፋብሪካ ማርሞ (ማተኔላ)
31. ፋብሪካ ካናቴራ (እንዳ ካናቴራ)
32. ፋብሪካ ስምስም (እንዳ ስምስም)
33. ፋብሪካ ሕጡብ (እንዳ`ቦይ ሃይለ)
34. ፋብሪካ ሕጡብ (እንዳ ማርቆስ)
35. ፋብሪካ ሕጡብ (እንዳ ሞንጎሎ)
36. ፋብሪካ ፍልስፍና (ኣስመራ ዩኒቨርስቲ)
37. ፋብሪካ ራእይ (ብፍቕሪ ወለዱ ተኾስኲሱ ዝዓቢን፣ ናይ መጻኢ ህይወቱ ራእይ ዝቕይስን፣ ምስ ዓበኹ ከምዚ ክኸውን`የ እንዳበለ ዝትልም ወለዶ)

https://www.facebook.com/desale.tikabo/ ... 5815585449
Last edited by sarcasm on 17 Aug 2022, 09:43, edited 1 time in total.


Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: Atsie Haile Siellasie or Mengistu's Administrations did not move Eritrean factories to Ethiopia - Data based Analysi

Post by Meleket » 18 Aug 2022, 10:53

ወዳጃችን sarcasm መቼም ሃርድዌር ሶፍትዌር ሲባል ሰምተሃል። ሃርድዌሩን ኤርትራ ውስጥ ትተህ ሶፍትዌሩን ከኤርትራ ካፈናቀልከው እኮ፡ ሃርድዌሩ ኤርትራ ውስጥ ብቻውን የሚያደርገው ነገር ኣይኖርም፡ ከተወሰነ ግዜ በኋላ ካልታደሰም ትርጉም ኣልባ እየሆነ ነው የሚሄደው።

ምን ለማለት ነው መሰለህ፡ በጣልያን ግዜ ኤርትራ ውስጥ ተበራክተው የነበሩት ‘ኢንዳስትሪዎች” በተገቢው መልኩ እንዳይሰሩ፡ የአጤ ኃይለስላሴ ሆነ የአጤ መንግሥቱ ቦለቲከኞች፡ ኢኮኖሚያዊ ደባ በመፈጸም፡ ባለጸጎቹን ከነ መዋዕለ ንዋያቸው ሆነ ትንታግ ሰራተኞቹን ከነዕውቀታቸው በማስፈራራት ኣሊያም በሥልጣንና በጥቅም በመደለል፡ ኤርትራ ውስጥም በቅጡ እንዳይሰሩ ዕንቅፋቶች በመፍጠር፡ ከኤርትራ እንዲፈረጥጡና እንዲሰደዱ ከተደረገና፡ ኢትዮጵያ ማለትም በግዜው ኣባባል "መሃል ሃገር" ላይ ደግሞ ሁኔታዎች ከተመቻቸላቸው፡ ይህ የተንኮል አካሄድ ፋብሪካዎችን እንዲጋዙ ከማድረግ በምንም ኣይለዪም። :mrgreen:

የኛዎቹ ኣዲሶቹ ትውልዶችና የዓዲቐይሕ ኮሌጅ የታሪክ ተማሪዎችና ተመራማሪዎች፡ በዚህ ርእስ ዙርያ ማስረጃዎችን ያካተተ ጥናቶቻቸውን ያቀርቡልን ይሆናል ብለን ተስፋ እናደርጋለን፡ እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች

የኤርትራ መንግሥት ወይም ሻዕብያ ፡ ለግዜው ትኩረቱ በዓይን የሚታየው ፋብሪካ ላይ ሳይሆን፡ በዓይን የማይታየው ማለትም ረቂቁ ፋብሪካ ላይ መሆኑን ማጤን እንደማትችሉ ይገባናል። ያ ረቂቁ ፋብሪካ “ኤርትራውነት” ይባላል። :lol: ይህን ነው የኤርትራ ህዝብና መንግሥት በሙሉ ኃይላቸው እያነጹ ያሉት፡ ምክንያቱም ለዘመናት ይህ “ፋብሪካ” እንዳይሰራ በተለያዩ የቅርብና የሩቅ ኃይሎች የተለያዩ ደባዎች ተደርጎበታልና ነው።
:mrgreen:

sarcasm wrote:
17 Aug 2022, 09:25
Asmara's Golden Days for Economic development was During Atsie Haile Selassie's Administration and The Worst Days are during Shaebia's Administration which destroyed almost all factories . . .

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Atsie Haile Siellasie or Mengistu's Administrations did not move Eritrean factories to Ethiopia - Data based Analysi

Post by Ethoash » 18 Aug 2022, 11:43

Meleket wrote:
18 Aug 2022, 10:53
ወዳጃችን sarcasm መቼም ሃርድዌር ሶፍትዌር ሲባል ሰምተሃል። ሃርድዌሩን ኤርትራ ውስጥ ትተህ ሶፍትዌሩን ከኤርትራ ካፈናቀልከው እኮ፡ ሃርድዌሩ ኤርትራ ውስጥ ብቻውን የሚያደርገው ነገር ኣይኖርም፡ ከተወሰነ
ለምወዶትና ለማፈቅሮት የልማድ የመስመጥ ዳኛ አበባ መስቀል።

በጣም ታሪክ ያወቃሉ፣ እኔ መቶ በመቶ ያልከውን አምናለሁኝ ፣ ምንም ማስረጃ ባታቀርብም እርሶ ያሉትን በሙሉ አምናለሁኝ እኔው ራሴ ማስረጃ ስለሌለኝ ። እንግዲህ ሁላችንም እንደምናውቀው 1991
ኤርትራም፣ ኢትዬዽያም ከዚሮ ተነሳን ፣ እንግዲህ ትግሬዎች በመላው አማሮች ባንዳ ናቸው ተብለው በጣም ይጠላሉ፣ በጠላት መሬት ላይ ነው ያሉት በጣም አስቸጋሪ ቡዳ አማሮችን ነው የሚመሩት ፣ ነገር ግን ይሳያስ ተራ ቡና ቤት ሄዶ ቡና ጠጥቶ ይመለሳል ማንም ጠባቂ ሳይኖረው። የኤርትራ ሕዝብ በሙሉ ይወደዋል ያምነዋል ገድልም ይዞዋቸው ቢገባ ተከትለው ይገባሉ በዚህ ላይ የሚታለብ ላይ ነበረው ምፅዋና አስብ ፣ ኢትዬዽያን ዝም ብሎ ማለብ ይችል ነበር ።

እሺ መለስም ፣ ይሳያስም ስላሳ አመት ምን ስሩ ብለን ስንጠይቅ በእፍሪካ ተስርቶ የማይታወቅ የዘመን አመጣች እደገቶች በኢትዬዽያ ታይቶዋል ፣ አሜሪካንም ቻይናም እንዲህ አላደገችም ከአለም በጣም ፈጣኑዋ ኢኮኖሚ መባል ችላ ነበር ። እኔ ራሴ የወያኔዎች ቱልቱላ ይመስለኝ ነበር ግን መሬት ላይ ያሉ ፋክቶችን እንመልክት ።

አንደኛ ከአዲስ አበባ እስክጅቡቲ ያለውን ባቡር መስራት ብቻ ሳይሆን የኤሌትሪክ ባቡር በማረጉ፣ ባቡራችን በውሃ ይሄዳል ማለት ነው። ኬን ያ ግን ባቡሯን በነዳጅ አርጋ ኪሳራ በኪሳራ ናት በዚያ ላይ በሶስት ግዜ እጥፍ ወጪ አውጣት። የኢትዬ ጅቡቲ ባቡር በሶስት አመት ሲጠናቀቅ የናይጄሪያ ባቡር ደግሞ በትንሽ ርቀትና ኮንቴነር የማይሽከም ባቡር መንገድ አስር አመት ፈጅቶ መጨረስ አቅቶችዋል። በዚህ ላይ ከኢትዬ ጁቡቲ ባቡር ውጨው አስር እጥፍ በላይ ነው። አማሮቹ ትግሬዎች ዘረፉ ዘረፉ ይላሉ እንጂ ብዙ ሜጋ ፕሮጀክታችን በጣም በአንስተኛ ውጪ ነበር የሚስሩት፣ ቀጥል የከተማ ባቡር ፣ ቀጥል ፈጣን ባቡር ከአዲስ ፣ አዋሽ፣ ወሎ ፣ ከዚያ መቀሌ ፣ ከዚያ አስመራ፣ ከዚያ ምፅዋ በሙሉ ሊያደርስ የሚችለው ባቡር ወሎ ላይ ተገትሮ ቀርቶዋል። በአባይ ግዜ አባይ ደግሞ ምንም ሳይፈራ ገንዘብ የለኝም ብሎ አረፍ፣ ትግሬዎች የጀመሩት አባይ አቆመው። ታድያ እስከወሎ ባቡሩ ከተስራ ለምን እስከወሎ ለምን አይሄድም ትል ይሆናል ሌላ አማራ የኤሌትሪክ ባለስልጣን ኤሌትሪኩን እስከባቡሩ አላስገባም እናንተ አስግብታቹሁ ጥሩኝ እኔ ሁሉ ነገር ካለቀ በኋላ በየወሩ የኤሌትሪክ ገንዘቤን መስብስብ እንጂ ኤሌትሪክ አላስገባም ብሎ እርፍ ። እንግዲህ እግዜር ያሳያቹሁ አንተ ወተት ሻጭ ከሆንኩ ውትቱን አልባቹሁ እራሳቹሁ ውስዱ እኔ የወተቱን ብቻ ነው የማስከፍላቹሁ ብለህ እንደማለት ነው። የቲቪ ጋዜጠኞች ቢሉት ቢስሩትም እንቢየው አለ ። ተመልክት እንግዲህ ሁሉም መሪ እኩል አይደለም። መለስ አምሳ ዩኒቨሪስቲ ስራ ፣ የባንግላዴሽ የልብስ ስፌትን ቀምቶ ወደ አዋሳ ከተተው ከኬን ያዎች የአበባ ንግድን ቀምቶ ኢትዬዽያ ከቡና እኩል ገቢ የሚያስገኝላት አበባ ነው። ስጋ ምርት ብትል በማንኛውም እንዱስቲሪ መለስ ገነነ።

አሜሪካ እንኳን የሕዝብ ኮንደሚኒየም ክስሩ ስልሳ አመታቸው ነው። ግን መለስ ኮንዶሚኒየም እየስራ ሕዝቡን ከድህነት አወጣው ። ግን ኦሮሞዎቹና አማሮቹ የትግሬዎቹን ኮንዶሚኒየም ወይም ትግሬዎችን የስሩትን ኮንደሚኒየም ስረቁት ፣ ጅሐርም ኬኛ ብሎ አገር በጠበጠ ኮንዶሚኒየም መንግስት እኔ ከአሁን በኋላ አልስራም አለ ፣፣
አስር የሱካር ድርጅቶች እያንዳንዳቸው መቶ ሺህ ስራተኞች የሚቀጥሩ ትንሽ ከተማ ማለት ነው እንግዲህ ስንቱን ዘርዝሬ ልጨርስ።

ከዚያ ሲለጥቅ አብይ መጣ አብይም በዚህች አራት አመት ብዙ ፕሮጀክቶችን ስርቶ አለምንና አፍሪካን አስደመመ። ከምንግዜም በላይ ዩቱበር መጉረፊያ ሆነች ኢትዬዽያ ፣ ስወዬው ቀልድ አያቅም አዲስ ስማርት ከተማ እየገነባ ነው። ምን ከዚይ በኋላ እንደሚሆን መገመት ይቻላል። ወንዞቻችን አየራችን ይጠበቃሉ ። ስኩሪቲም ላይ በጣም እየስራ ነው። ካሜሪ በካሜሪ አዲስ አበባን ሊሽፍናት ነው። በእጅ አሻራ መታወቅያ ሊስጥህ ነው። ማንም ስርቆህ ሊጠፋ አይችልም ስርቆትን ያጠፈዋል ።። ሕግ ይስፍናል ምን እንፈልጋለን ከእንግዲህ በዋል።

አሁን ደግሞ ወድ ንጉስ ይሳያስ ልምጣ ። ያለፉትን ስላሳ አመት ትግሬዎች መሐቀብ አረጉብን አሉ እሺ ተዋቸው። ያለፉትን ስልሳ አመት መንጌና ሐይሌ በደሉን አሉ። ታድያ ስላስ አመት በሙሉ ኤርትራኖች የመለስን ሽር ማለፍ ካቃታቸው ደካማ ሕዝቦች ናቸው ማለት ነው። ግን ይህ ሁሉ ወሽት ነው። መለስ ዳይስፔራዎችን ኑ ቤት ስሩ ብሎ አምስት መቶ ካሬ ሜትር መሬት ከተማ ውስጥ ስጥቶዋቸው እያንዳንዱ ዳይስፔራ ወደ አርባ ሺህ ድላር አውጥቶ ቤት ስርቶ ከተማዋን ውብ አረጋት ከንዘብም ገባ። ቢያንስ ቢያንስ ይሳያስ ይህንን ማረግ ይችል ነበር ። ሌላው ደግሞ ይሳይስ ለስባት አመት የአስብን ወደብ ለኢትዬዽያኖች እያከራየ ቢሊዬኖችን አግኝቶ ነበር ታድያ ለምን ወደቡን ለምን አልስራውም ። ጁቡቲዎች መለስ ወደ እነሱ ወደባችንን ስናዞር በነገታው ነው ዱባዬችን ጠርተው ወደቡን አስርተው በአፍሪካ አንደኛ ወደብ ያረጉት ። በአንድ አመት ወስጥ ዛሬ ጅቡቲዎች ስባት በአለም አቀፍ ደረጃ ያሉ ወደቦች አሉዋቸው ስለዚህ ይሳያስ በመለስ ፣ ማሳበብ አይችልም። አገሩ ነው አገሩን መምራት የራሱ ፋንታ ነው። ይሄው ግብፅ ስንት ጫና እያረገችብን አይደለም ወይ ግድባችንን የምንስራው። ይሳይሳ የመለስን ጫና ካልቻለ ታድያ እርቅ አውርዶ ክልሉን አስምሮ ፣ በስላም መኖር ይችል ነበር መለስ መቶ ስማን ያ ግዜ ለምኖት ነበር እንዲሁም ደሳለኝም ሳይቀር።

ይህንን በዚህ እናቁምና ትግሬዎቹ ለአራት አመት እነበሩም ይህንን አራት አመት ሁለቱን አመት አብይ ጦርነት እያካሄደ በጣም በጣም ብዙ ፕሮጀክቶችን ስርቶ አስመርቆዋል ብዙንም የመለስን ፕሮጀክቶች አስጨርሶዋል ታድያ እቀባ ሳይኖርባት ይህንን አራት አመት ኤርትራ ምን ስራች ምንም ። ስበቡን ትታች ሁ ጦር አባዜያች ሁን ትታችሁ አገራችሁን ገንቡ ያለበለዚያ ሁሉ አገር ትቶዋቹሁ ይሄዳል

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Atsie Haile Siellasie or Mengistu's Administrations did not move Eritrean factories to Ethiopia - Data based Analysi

Post by Ethoash » 18 Aug 2022, 12:02

sarcasm wrote:
17 Aug 2022, 09:25
Asmara's Golden Days for Economic development was During Atsie Haile Selassie's Administration and The Worst Days are during Shaebia's Administration which destroyed almost all factories
Ato sarcasm


አንድ ታሪክ ልንገርህ።

በደርግ ግዜ አንድ ኤርትራዊ ትልቅ ፋብሪካ ነበረው አዲስ አበባ ውስጥ፣ አሁን ረሳሁት የቢራ ፋብሪካ ይሁን ወይም ሌላ ፋብሪካ ግን ትልቅ ፋብሪካው በደርግ ይወረስበታል። ታድያ ይህ ስወ ብልጣብልጥ ነበር ጥሩ ጠበቃም ነበረው አሜሪካ ይመስለኛል ሄዶ ክስ ያቀርባል ። እናም የመለስን መንግስት ይረታል ተከራክሮ ፣ ፋብሪካው እንዲመለስለት ይባላል።

ተመልክት የዚህ ኤርትራዊ ቡዳነት ፣ ወያኔዎች ከፈረንጅ ጋራ መጣላት ስላልፈለጉ ይሄው ፋብሪካ ወስድ ይሉታል። እሺ ብሎ አስፍስፎ ሲመጣ ወንድም በደርግ ግዜ የተወረስብህ አንድ ደሳ ሳ ጎጆ ነው አሁን ግን ብዙ ማሻሻያ ስላረግንበት ልዩነቱን ከፍለህ ዋናህን ወስድ ይሉታል። ታድያ ይህ ቡዳ ምን ቢል ደስ ይላል። ከነማሻሻያወ ይስጠኝ ምንም አምሳንቲም አልጨምርም ንብሬትን አምጡ ከነማሻሻያው ይላል። ወያኔዎችም ዞርበት ተጨማሪ ማሻያውን ወይ ክፈል ውይ መላ አምጣ ። ይህ ሽምትር በስማኒያ አመቱ ላይ የሚገኝ ስወ ነበር ይህ ጉዳይ ሲሆን ጠቅልሉት ለኔ ገንዘቤን ስጡኝ ፣ ለማሻሻያው ግን መክፈል አልችልም ማለት አንድ ነገር እሱ ግን ሌላ ጦስ ፍርድ ቤት ሄዶ ፍርድ ቤት የሱ ያልሆነውን እንዲስጠው ፈለግ ፍርድቤቱም አሜሪካኖችም ዘጉት ። እና ስወዬው አሁን ምን ደረጃ ላይ እንዳለ አላውቅም ግን ቡዳነታቸውን ላሳይህ ነው። ልክ ቨየና ነጋዴ ስጋህን ቆርጭ ነው መወስደ ያለብኝ ብሎ ሁሉን አጣ ። ስለዚህ የበስበስ የሻገተ ፋብሪካ ተወስደ አልተወስድ ምን ሊጠቅማቸው ምን ሊጎዳቸው። መለስ እኮ ጠቅላላ የባቡር መንገድ ከጅቡቲ እስክ አዲስ አበባ ያለውን የባቡር መንገድ ክነባቡሩ ጥሎ ነው እኮ አዲስ የባቡር መንገድ የስራው። እንደውም እነዚህን ኤርትራኖች ያንን የበስበስ ባቡር የስሩትን እፈልጋቸዋለሁ የሚኒልክን ባቡር ጠግነው ወድ ስራ እንዲያስገቡት ።

ሌላ ነገር ልንገርህ ሐብት ያለው በፋብሪካ ላይ አይደለም ወይ በመሬት ላይ ወይ በገንዘብ ላይ ወይ ቤንዚን አለህ መሀድን አለን አይደልም ሀብት ያለው በአህምሮህ ውስጥ ነው። የፈለገ ነገር ሐይሌና መንግስቱ ያንን የበስበስ ፋብሪካ ቢወስድባቸውም የፈጠራ ችሎታ ቢኖራቸው እንደገና ማበብ ይችሉ ነበር። ምስሌ ልስጥ እኔ በጣም ስዓል እችል ነበር በወጣትነቴ ታድያ ስዕል ስ ስል ጎደኞቼ በጣም ይገርማቸውና ስለማያምኑ እኔ እንደምስለው እርሳሴን ስጠኝ ይሉኛል ስዕሉ ከእርሳሱ እየመስላቸው ። ግን የፈለግ ያህል ስዕሌን ብት ስርቀው ፣ ብትቀማኝ የመሳል ችሎታዬ ያለው አህምሮዬ ውስጥ ነው። ለምሳሌ መንጌ መሬት ወረስ የከተማ ትርፍ ቤቶችን ወስደ ግን አብታም አላረገውም ለምን ሀብቱ ያለው በቤቱ ላይ ወይም በመሬቱ ላይ አይደልም። መንጌ ዝንባቡዬ ሄዶ ሙጋቤን የነጮቹን መሬት ወረስ አለው ሙጋቤ መሬቱን ከነጮቹ ወስዶ ለጥቁሮቹ ስጠ ፣ግን ሀብቱ መሬቱ ላይ ስላልሆነ ጥቁሮቹ መሬቱን ማረስ አልቻሉበትም የነጮቹን ከብቶች በመቶ አመት አዳቅለው ጥራት ያላቸውን ዘር ያገኙትን የወተት ላሞች፣ የስጋ በሬዎች በሙሉ አርደው በሉዋቸው። መንግስት እስካሁን የመሬት ባለቤት ነው ግን ያ ሀብታም አላረገውም ስለዚህ ሀብት ያለው በእያንዳንዳችን ተስጥሆ ወስጥ ነው።

sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: Atsie Haile Siellasie or Mengistu's Administrations did not move Eritrean factories to Ethiopia - Data based Analysi

Post by sarcasm » 18 Aug 2022, 18:28

Meleket wrote:
18 Aug 2022, 10:53
፡ በጣልያን ግዜ ኤርትራ ውስጥ ተበራክተው የነበሩት ‘ኢንዳስትሪዎች” በተገቢው መልኩ እንዳይሰሩ፡ የአጤ ኃይለስላሴ ሆነ የአጤ መንግሥቱ ቦለቲከኞች፡ ኢኮኖሚያዊ ደባ በመፈጸም፡ ባለጸጎቹን ከነ መዋዕለ ንዋያቸው ሆነ ትንታግ ሰራተኞቹን ከነዕውቀታቸው በማስፈራራት ኣሊያም በሥልጣንና በጥቅም በመደለል፡ ኤርትራ ውስጥም በቅጡ እንዳይሰሩ ዕንቅፋቶች በመፍጠር፡ ከኤርትራ እንዲፈረጥጡና እንዲሰደዱ ከተደረገና፡ ኢትዮጵያ ማለትም በግዜው ኣባባል "መሃል ሃገር" ላይ ደግሞ ሁኔታዎች ከተመቻቸላቸው፡ ይህ የተንኮል አካሄድ ፋብሪካዎችን እንዲጋዙ ከማድረግ በምንም ኣይለዪም።
It seems that you have not watched the youtube clip because you would have learned from the evidence based analysis that there are no በጣልያን ግዜ ኤርትራ ውስጥ ተበራክተው የነበሩት ‘ኢንዳስትሪዎች”. ኢንዳስትሪዎቹ የተበራከቱት በአጼ ኃይለስላሴ ዘመነ መንግስት ነበር። ሁሉም የተንኮታኮቱት ደግሞ በኢሰያስ ዘመነ መንግስት ነው። ይኸ ነው ሳይንሳዊ ምርምሩ ያረጋገጠው።

quindibu
Member
Posts: 3279
Joined: 31 Dec 2010, 13:17

Re: Atsie Haile Siellasie or Mengistu's Administrations did not move Eritrean factories to Ethiopia - Data based Analysi

Post by quindibu » 18 Aug 2022, 19:46

:lol: :lol:

Way before the advent of Roha Band in Ethiopia's music scene, there was ሻለቃ ግርማይ ሓድጉ፡ : This gentleman played a big role in Ethiopia's music.....Some of the best oldies of Tilahun, Mohammed Ahmed, and Bezuinesh Bekele, to name a few, were composed by this Eritrean gentleman.......My whole time favorite Aboy Girmay's work is አባት ደስ ይለዋል ልጅ ሲወለድለት by Tilahun.....

That is us.....Our fathers and grandparents have left their positive imprints in Ethiopia's economy, politics, culture..........

What have you done for humanity, other than being the 'scar on the west's conscience'.

'ኣብ ምዕባለ ሙዚቃ ኢትዮጵያ ወሳኒ ተራ ዝነበሮ ሻለቃ ግርማይ ሓድጉ፡ ኣብ መበል 90 ዓመቱ ናብ`ዚ ናብ ኣመሪካ ናብ ደቁ ምስ መጸ ኣብ ክፍለ-ግዝኣት ኣሪዞና ዓሪፉ`ሎ። ኣብ ክቡር ዘበኛ እናሀለወ ከም በዓል ጥላሁን ገሰሰ ዝበሉ ዓበይቲ ደረፍቲ ዘፍረየ ግርማይ ሓድጉ፡ ድሕሪ ናጽነት ናብ ሃገሩ ኤርትራ ብምኻድ ንሃገራዊ ወተሃደራዊ ማርሽ ኤርትራ ኣብ ምምራሕን ምስትምሃርን ዓቢ ኣበርክቶ ጌሩ።

ኣብ ኣስመራን ኣዲስ ኣበባን ዝፈልጥዎ ሰባት ብዛዕብኡ ርእይትኦም ኣካፊሎም ኣለዉ።

ብተመሳሳሊ ኣደ ሙዚቃ ኤርትራ ካብ ዝብሃላ ነባራት ደራፊትን ሃራሚት ክራርን ጸሃይቱ በራኺ ትማሊ ሓሙስ ግንቦት 24 ኣብ መዓልቲ ናጽነት ኣብ ኖተርዳም ሆላንድ ዓሪፋ-ስነ-ስርዓት ቀብራ ኣብ ኤርትራ ክፍጸም`ዩ።'

https://tigrigna.voanews.com/a/4410389.html
Last edited by quindibu on 18 Aug 2022, 20:17, edited 1 time in total.

Fiyameta
Senior Member
Posts: 12331
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: Atsie Haile Siellasie or Mengistu's Administrations did not move Eritrean factories to Ethiopia - Data based Analysi

Post by Fiyameta » 18 Aug 2022, 19:59

:P :P :P



Last edited by Fiyameta on 18 Aug 2022, 20:37, edited 1 time in total.


Post Reply