Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30653
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የአቢይ መንግስት በጉራጌ ሕዝብ ላይ የለኮሰው እሳት አዲስ አበባን ጭምር እንደ ሚያነዳት ሳይታለም የተፈታ ነው!

Post by Horus » 16 Aug 2022, 13:37

የብልጽግና አምባ ገነኖች እጃችሁን ከጉራጌ እንድታነሱ ደግመን እንጠይቃለን! በጉራዴ ያነሳችሁት እሳት በጉራጌ ተወስኖ አይቀርም! የአዲስ አበባ 2 ሚሊዮን ተኩል ጉራጌ ባገር ቤት ህዝህብ ላይ የሚፈጸመውን ግፍ ልብ በል! ጉራጌ ክልል ነው! ኬር ለኢትዮጵያ! ሰብኛ ማለቅ ዬሁን!!

Horus
Senior Member+
Posts: 30653
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የአቢይ መንግስት በጉራጌ ሕዝብ ላይ የለኮሰው እሳት አዲስ አበባን ጭምር እንደ ሚያነዳት ሳይታለም የተፈታ ነው!

Post by Horus » 16 Aug 2022, 14:21

ያቢይ መንግስት እና ፒፒ ፓርቲ አንድ ነገር መገንዘብ አለባቸው ! ጉራጌ ከክልል መለስ የሚጫንበት አምባገናዊ ግፍ እስከ መጨረሻው ስለሚታገለው መንግስት የራሱን ሕገ መንግስት ያክብር እንለዋለን! የፒፒ ዉሸታሞች ሶዶ ይህን አለ! መስቃን ይህን አለ ሊያወናብዱ ይባክናሉ! ክቡር የሆነው የክስታኔ ሕዝብ የተከበሩት መስቆዎች ምን እንደ ሚፈልጉ ማወቅ ከፈለገ መንግስት የሬፈረንደም መብታችን ይስጠን? የኦነግ ፕላን ጉራጌን ለመዋጥ ነበር፤ አልሆነም! የፒፒ ቅዠትም ያ ነው። አይሆንም!

simbe11
Member
Posts: 2087
Joined: 23 Feb 2013, 13:02
Location: Addis Ababa

Re: የአቢይ መንግስት በጉራጌ ሕዝብ ላይ የለኮሰው እሳት አዲስ አበባን ጭምር እንደ ሚያነዳት ሳይታለም የተፈታ ነው!

Post by simbe11 » 16 Aug 2022, 15:00

What we are witnessing is ridiculous. Instead of asking for a regions, the Guraghes should advocate for the demise of the current system. There is one thing that makes me question the Guraghe stance, in particular. They are claiming that the question about region-hood should not come from Wereda but from zone administration. But one thing is clear. When/If Guraghe became region the current woredas will be elevated to zones. Which makes them eligible for demanding their own regions or split from the Guraghe and join other regions.
Geography is dictates that:
Wolene to Oromo: Very close to Tulu-Bolo
Silte, Meskan, and Mareko could join the proposed others - Butajira go with them
Kebena will join Yem or they both go to Debub-Mirab region - Welkite go with them
This scenario will will reduce Guraghe to Sebat-bet and Sodo with the capital Boo'ee (Bu'e) or Emdibir.
What is Guraghe getting out of this?

Horus
Senior Member+
Posts: 30653
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የአቢይ መንግስት በጉራጌ ሕዝብ ላይ የለኮሰው እሳት አዲስ አበባን ጭምር እንደ ሚያነዳት ሳይታለም የተፈታ ነው!

Post by Horus » 16 Aug 2022, 15:16

simbe11 wrote:
16 Aug 2022, 15:00
What we are witnessing is ridiculous. Instead of asking for a regions, the Guraghes should advocate for the demise of the current system. There is one thing that makes me question the Guraghe stance, in particular. They are claiming that the question about region-hood should not come from Wereda but from zone administration. But one thing is clear. When/If Guraghe became region the current woredas will be elevated to zones. Which makes them eligible for demanding their own regions or split from the Guraghe and join other regions.
Geography is dictates that:
Wolene to Oromo: Very close to Tulu-Bolo
Silte, Meskan, and Mareko could join the proposed others - Butajira go with them
Kebena will join Yem or they both go to Debub-Mirab region - Welkite go with them
This scenario will will reduce Guraghe to Sebat-bet and Sodo with the capital Boo'ee (Bu'e) or Emdibir.
WHat is Guraghe getting out of this?
አው አሁን አዲስ የመጣው ፋሽን ሁሉም ተነስቶ የራሱን ካርታ መሸንሸን ነው!! አሁን እያለን ያለው ጉራጌ ምን ያክል እንደ ሚፈራ ነው! ይህ ደሞ የሆነው ጉራጌ የእድገትና ስልጣኔ ሞተር ስለሆነ ነው። ጉራጌ ዝምተኛ ነው፣ ታጋሽ ነው! ጉራጌ ግን ከሃ እስከ ፐ ሁሉም ነገር ያለው ትልቅ ስርዓታዊ ሕዝብ ነው። አሁን ግ ን ወያኔ የፈጸመበትን ግፍ በጉራጌ መቀጠል አይቻልም ። ስለ ሶዶ ክስታኔ ጉራጌነት ታወራለህ! የመስቃን ጉርጌና የክስታኔ ጉራጌ ተው ባህላቸው ቋንቋቸው አንድ ሆኖዋል። ማረቆ ካሻው ስልጤ ይግባ፣ ካሻው ሃዲያ ይግባ፣ ካሻው ልዩ ዞን ይሆን እኛ ማረቆን ጉራጌ ሁን አላልንም፣ የኩሽ ቋንቋ ተናጋሪ የሃዲያ ዝርያ ናቸው። ግ ን ባህላቸው ሙሉ በሙሉ ስልጥኛ ነው ። ያ የነሱ ውሳኔ ነው ። ስለወለኔ አትቀባጥር። ይህ ሁሉ ሽኩቻ የፌዴራል ባጀት ለመቀራመት የሚደረግ የብልጽግና ሰርተው የማይበሉ ካድሬ ሆያ ሆዬ ነው ። ጉራጌ የራሱን አገር በራሱ ሃብት ያለማል! ብቻ የፒፒ ድራማ ጋብ አድርጉልን!!! ጉራጌ ኢትዮጵያን የገነባ ክቡር ሕዝብ ነው! ይህ ይታወቅልን :!: :idea:

simbe11
Member
Posts: 2087
Joined: 23 Feb 2013, 13:02
Location: Addis Ababa

Re: የአቢይ መንግስት በጉራጌ ሕዝብ ላይ የለኮሰው እሳት አዲስ አበባን ጭምር እንደ ሚያነዳት ሳይታለም የተፈታ ነው!

Post by simbe11 » 16 Aug 2022, 15:24

sile Welene atkebatir?
That was not my question. This question has been lingering for a long time. Ever since the Silte-Guraghe question.
Don't try to slap it on me.
Meskan = 100% Muslim and Kistane = 100% Orthodox
Where do you get the idea of these two distinct Guraghes having the same culture?
Even the two Siltes from other side of the mountain have their own distinction and fraction.
Mr. Horus: You should try to trick others not me.

Horus
Senior Member+
Posts: 30653
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የአቢይ መንግስት በጉራጌ ሕዝብ ላይ የለኮሰው እሳት አዲስ አበባን ጭምር እንደ ሚያነዳት ሳይታለም የተፈታ ነው!

Post by Horus » 16 Aug 2022, 15:36

simbe11 wrote:
16 Aug 2022, 15:24

እነ አንተ ሰው አደብ ግዛ! እኔ ቱባ ክስታኔ ያውም ቋንቋን ጥርት አድርጌ የምናገር! እናቴ መስቃን ነች! ስልጤ እራሱን ለወያኔ የሸጠ የምስራቅ ጉርጌ ነው ። ስልጤ ሄደ ጉራጌን የነከአው ነገር የለም! አንተ ስለ ጉራጌ ሕዝብ ሴራ ምንም አታቅም! አሁን ስልጤ ከሃዲያ ጋር ተጨፍልቆ የጉሽ ዘር ሆኖ ሆሳ ዕናን ከማቅናት ከሴም ወንድሞቹ ጋር ሆኖ የራሱን ወራቤ ማሳደግ ከፈለገ ወደ ጉራጌ ክልል ሊመለስ ይችላል ። ስለ ሃይማኖት አትዘባርቅ! በአረፋ ክርስቲያን ነው የሙስሊሙን ከብት የምናግድ፣ በመስቀል ለት ሙስሊሙ ነው እንጨት ሚፈልጡልን። ያንተ ወያኔያዊ መርዝ በጉራጌ ቦታ የለውም! ለዚህ ነው ጉራጌ ሚፈራው! ጉራጌ በካድሬ የማይገዛ ግንድ ያለው ሕዝብ ነው።

Tadiyalehu
Member
Posts: 664
Joined: 29 Jul 2014, 09:53

Re: የአቢይ መንግስት በጉራጌ ሕዝብ ላይ የለኮሰው እሳት አዲስ አበባን ጭምር እንደ ሚያነዳት ሳይታለም የተፈታ ነው!

Post by Tadiyalehu » 16 Aug 2022, 18:58

Horus

የፌዴራሊዝምን አደረጃጀት እና አባሎችን በተለይ ኦሮሞን የጥላቻ ጭቃ ስትቀባ እንደነበር አስታውሳለሁ።

አሁን የጉራጌ ጉዳይ ሲነሳ ቀንደኛ ፌደራሊስት ሆንክ።
ጥሩ!
BTW የጉራጌን ጥያቄ ኦሮሞ ለማፈን አልሞከረም። የማፈንም ፍላጎትና ዓላማ የለውም። ኧረ እንደውም የበጀት ጉዳይ እንቅፋት ካልሆነ በስተቀር ኦሮሞ የጉራጌን የራሴን ዕድል እራሴ ልወስን ጥያቄ በ10 ጣቱ ነው ፈርሞ የሚያፀድቀው።

እውነቱ ይኼ ሆኖ እያለ... አንተና አንዳንድ አንተን መሰል ኦሮሞጠል ጉራጌዎች ለምን የአሮሞን መሪዎች ስም ማጥፋት እንደሚያስደስታችሁ ሊገባን አልቻለም።

ከኦሮሞ መሳፈጥ ይቅርብህ! ኦሮሞ የጉራጌ ወዳጅ ... አለፍ ሲልም በጋብቻ የተሳሰረ እንጂ ... አንተ እንደምታስበው ጠላት ሆኖ አያውቅም። ወደፊትም አይሆንም።

የኦሮሞ ዘለዓለማዊ ደመኛ ጠላት ቁጭራ ነፍጠኛ ብቻ ነው።
እነሱን ደግሞ በአንድ አይናችን እየተኛን ... በአንድ አይናችን ነቅተን እየጠበቅናቸው ነው።

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: የአቢይ መንግስት በጉራጌ ሕዝብ ላይ የለኮሰው እሳት አዲስ አበባን ጭምር እንደ ሚያነዳት ሳይታለም የተፈታ ነው!

Post by Sam Ebalalehu » 16 Aug 2022, 19:44

ነፍጠኛንና ኦርቶዶክስ እምነትን ልክ አስገብታችሁ መስሎን። አሁንም እዛ ንፍጥ የሞላው ባዶ እራስ ውሰጥ በነፃ ይንሸራሸራሉ።

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4063
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: የአቢይ መንግስት በጉራጌ ሕዝብ ላይ የለኮሰው እሳት አዲስ አበባን ጭምር እንደ ሚያነዳት ሳይታለም የተፈታ ነው!

Post by Za-Ilmaknun » 16 Aug 2022, 19:47

Tadiyalehu wrote:
16 Aug 2022, 18:58
Horus

የፌዴራሊዝምን አደረጃጀት እና አባሎችን በተለይ ኦሮሞን የጥላቻ ጭቃ ስትቀባ እንደነበር አስታውሳለሁ።

አሁን የጉራጌ ጉዳይ ሲነሳ ቀንደኛ ፌደራሊስት ሆንክ።
ጥሩ!
BTW የጉራጌን ጥያቄ ኦሮሞ ለማፈን አልሞከረም። የማፈንም ፍላጎትና ዓላማ የለውም። ኧረ እንደውም የበጀት ጉዳይ እንቅፋት ካልሆነ በስተቀር ኦሮሞ የጉራጌን የራሴን ዕድል እራሴ ልወስን ጥያቄ በ10 ጣቱ ነው ፈርሞ የሚያፀድቀው።

እውነቱ ይኼ ሆኖ እያለ... አንተና አንዳንድ አንተን መሰል ኦሮሞጠል ጉራጌዎች ለምን የአሮሞን መሪዎች ስም ማጥፋት እንደሚያስደስታችሁ ሊገባን አልቻለም።

ከኦሮሞ መሳፈጥ ይቅርብህ! ኦሮሞ የጉራጌ ወዳጅ ... አለፍ ሲልም በጋብቻ የተሳሰረ እንጂ ... አንተ እንደምታስበው ጠላት ሆኖ አያውቅም። ወደፊትም አይሆንም።

የኦሮሞ ዘለዓለማዊ ደመኛ ጠላት ቁጭራ ነፍጠኛ ብቻ ነው።
እነሱን ደግሞ በአንድ አይናችን እየተኛን ... በአንድ አይናችን ነቅተን እየጠበቅናቸው ነው።
You must be so dumb not to understand the plots by your own kin. If Budget hasn't been a problem when Sidama or Harare or Gambella became Regional states, it must not be an issue when it comes to Guraghes or Wolaytas. All what is discussed here isn't about glorifying ethnic bantustanism as you are sheepishly arguing for but, to demonstrate how playing by the rule would ultimately nullify the rule. :lol: Everything ain't as easy as be**heading innocent children like you are the most expert in.

Tadiyalehu
Member
Posts: 664
Joined: 29 Jul 2014, 09:53

Re: የአቢይ መንግስት በጉራጌ ሕዝብ ላይ የለኮሰው እሳት አዲስ አበባን ጭምር እንደ ሚያነዳት ሳይታለም የተፈታ ነው!

Post by Tadiyalehu » 16 Aug 2022, 20:12

Sam Ebalalehu wrote:
16 Aug 2022, 19:44
ነፍጠኛንና ኦርቶዶክስ እምነትን ልክ አስገብታችሁ መስሎን። አሁንም እዛ ንፍጥ የሞላው ባዶ እራስ ውሰጥ በነፃ ይንሸራሸራሉ።
ዘላባጅ! እዚህ ያልተጻፈ አታንብብ።
FYI ... እንደ ገዳ ሁሉ ፥ እንደ ኦሮሙማ ሁሉ ፥ እንደ AfaanOromoo ሁሉ ...ኦርቶዶክስ ክርስትና የኔ የጀሃን ገላን ፥ ቱለማው ኦሮሞ የማይፋቅ identity ነው።

Horus
Senior Member+
Posts: 30653
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የአቢይ መንግስት በጉራጌ ሕዝብ ላይ የለኮሰው እሳት አዲስ አበባን ጭምር እንደ ሚያነዳት ሳይታለም የተፈታ ነው!

Post by Horus » 16 Aug 2022, 20:19

Tadiyalehu wrote:
16 Aug 2022, 18:58
Horus

የፌዴራሊዝምን አደረጃጀት እና አባሎችን በተለይ ኦሮሞን የጥላቻ ጭቃ ስትቀባ እንደነበር አስታውሳለሁ።

አሁን የጉራጌ ጉዳይ ሲነሳ ቀንደኛ ፌደራሊስት ሆንክ።
ጥሩ!
BTW የጉራጌን ጥያቄ ኦሮሞ ለማፈን አልሞከረም። የማፈንም ፍላጎትና ዓላማ የለውም። ኧረ እንደውም የበጀት ጉዳይ እንቅፋት ካልሆነ በስተቀር ኦሮሞ የጉራጌን የራሴን ዕድል እራሴ ልወስን ጥያቄ በ10 ጣቱ ነው ፈርሞ የሚያፀድቀው።

እውነቱ ይኼ ሆኖ እያለ... አንተና አንዳንድ አንተን መሰል ኦሮሞጠል ጉራጌዎች ለምን የአሮሞን መሪዎች ስም ማጥፋት እንደሚያስደስታችሁ ሊገባን አልቻለም።

ከኦሮሞ መሳፈጥ ይቅርብህ! ኦሮሞ የጉራጌ ወዳጅ ... አለፍ ሲልም በጋብቻ የተሳሰረ እንጂ ... አንተ እንደምታስበው ጠላት ሆኖ አያውቅም። ወደፊትም አይሆንም።

የኦሮሞ ዘለዓለማዊ ደመኛ ጠላት ቁጭራ ነፍጠኛ ብቻ ነው።
እነሱን ደግሞ በአንድ አይናችን እየተኛን ... በአንድ አይናችን ነቅተን እየጠበቅናቸው ነው።
ታዲያለሁ፣

ከዚህ ቀደም እናቴ የምድረ ከብድ ክስታኔ ነች ብለህ ዋሽተህ፣ ቀጥለህ የአርሲ ኦሮሞ ነኝ አልክን ቀስ በቀ ስለ ጉራጌ ምንም እንደ ማታውቅ አረጋገጥኩኝ።

አንተ ትግሬም ሆንክ ኦርም አንድ ነገር ልንገርህ! አቢይን ወደ ስልጣን ያመጣው የደቡብ ክልል ድምጽ 100% የጉራጌ ድምጽ ለአቢይ በመስጠት ነው ። ሂድና እዚያ ስብሰባ የነበሩትን ጠይቃቸው! በሁን ሰዓት አቢይ ጉራጌን እየከዳ ነው ያለው ። እሱ አይደለም ጉራጌን ስንት ሚሊዮን የጨፈረለትን ኢትዮጵያዊ የከዳ ነው።

ስለሆነም ላንተ ያለኝ ጥያቄ የዛሬ 31 አመት የገባው የጉራጌ ሕዝብ ጥያቄ ለምን ትግሬ ለ27 አመት አፈነው? እሺ ወያኔ ትግሬ ገሃድ የጉራጌ ጠላት ነበር እንበል፣ ትክክል ስለሆነ! ታዲያ ኦሮሞች በክፍተኛ ፍጥነት ሲዳማን ሲክልሉ የዛሬ 31 አመት የተጠየቀው የጉራጌን ድምጽ ለምን አፈኑት አንተ እንደ ምትለው ኦሮሞች የጉራጌ ወዳጅ ከሆኑ?

ለዚህ ነው መዋሸት የማትችለው! የትግሬ ወያኔ በጉራጌ የፈጸመው ታሪካዊ ግፍን ነው ዛሬ ኦሮም በተራው እያደረገ ያለው! አንድ ነገር ልንገርህ ጉራጌ የዛሬ 500 አመት እንደ ጋፋት አልጠፋም!!! ዛሬ በ2022 ጉራጌን ለማጥፋት የሚችል ሃይል የለም ። አዲስ አበባ ብቻ 2 ሚልዮን ተኩል ጉራጌ አለ! አዲስ አበባ ብቻ!

በነገው የፌዴሬሽን ምክር ቤት ስብሰባ ታሪካዊና ፍትሃዊ ውሳኔ አድርጎ ይህ ሁሉ አይቀሬው ቀውስና አመጽ በቅጽበት ሊቆም ይችላል። አይ ጉራጌ ሁለተኛ ዜጋ ስለሆነ ክልል መሆን አይችልም ብለው የፌዴሬሽኑን ምክር ቤት የሞሉት ኦሮሞች ከወሰኑ እመነኝ እስከ መጨረሻው ጉራጌ ባለበት ምድር ሁሉ ትግል ይሆናል ።

ስለዚህ ነገ የሚነግረን ትልቅ ነገር አለ! አንድም የሰላም በር ይከፈታል! አንድም የአመጽ በር ይከፈታል! በቃ!

Tadiyalehu
Member
Posts: 664
Joined: 29 Jul 2014, 09:53

Re: የአቢይ መንግስት በጉራጌ ሕዝብ ላይ የለኮሰው እሳት አዲስ አበባን ጭምር እንደ ሚያነዳት ሳይታለም የተፈታ ነው!

Post by Tadiyalehu » 16 Aug 2022, 20:34

Horus

ኦሮሞ የጉራጌን ጥያቄ እንዲታፈን አይፈልግም አልኩህኮ!
የተለየ አስገዳጅ ምክንያት ካሌለ ... ነገ የዞን ምክርቤቱ ውሣኔ ነው የሚፀድቀው።

ሌላው ስለ አያቶቼ ክስታኔነት በሀቅ መሬት ላይ ያለውን ታሪካዊ እውነት ነገርኩህ እንጂ አንተ እንድትሾመኝ እንድትሸልመኝ የነገርኩህ ተረት ተረት አይደለም።
በሌላ በኩል የሚገኘው አያቴ ደግሞ የፊንፊኔ ባለቤት ጀሃን ገላን /ቱለማ ነው አልኩህ እንጂ አርሲ ነው አላልኩም።

አርሲ ፥ ሁለቱም አያቶቼ ፥ አንዱ ከምድረከብድ ... አንዱ ከሸዋ ፊንፊኔ መጥተው የተገናኙባት ... እኔና እኔን የወለዱ ጉራጌዋ እናቴና ቱለማው/ኦሮሞው አባቴ ደግሞ የተወለድንባት እንጂ ... እኛ የአርሲ ዘር በደማችን የለም።

የነገርኩህ ይሄንን ነው። ለወደፊቱ አትርሳ!

Horus
Senior Member+
Posts: 30653
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የአቢይ መንግስት በጉራጌ ሕዝብ ላይ የለኮሰው እሳት አዲስ አበባን ጭምር እንደ ሚያነዳት ሳይታለም የተፈታ ነው!

Post by Horus » 16 Aug 2022, 21:24

Tadiyalehu wrote:
16 Aug 2022, 20:34

"ኦሮሞ የጉራጌን ጥያቄ እንዲታፈን አይፈልግም አልኩህኮ!
የተለየ አስገዳጅ ምክንያት ካሌለ ... " ስትል ምን ማለትህ ነው? መንግስቱን የያዘው ኦሮሞ አይደል እንዴ? ታዲያ ማነው ሚፈታው? ጉራጌኮ የሚጠይቀው የሬፈረንደም ቀን ተወስኖ ጉዳዩ ለብርቱካን መደቅሳ ስሜ ይሰጣት ነው የምንለው!

Horus
Senior Member+
Posts: 30653
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የአቢይ መንግስት በጉራጌ ሕዝብ ላይ የለኮሰው እሳት አዲስ አበባን ጭምር እንደ ሚያነዳት ሳይታለም የተፈታ ነው!

Post by Horus » 16 Aug 2022, 21:35

Horus wrote:
16 Aug 2022, 21:24
Tadiyalehu wrote:
16 Aug 2022, 20:34
Horus

ኦሮሞ የጉራጌን ጥያቄ እንዲታፈን አይፈልግም አልኩህኮ!
የተለየ አስገዳጅ ምክንያት ካሌለ ... ነገ የዞን ምክርቤቱ ውሣኔ ነው የሚፀድቀው።

ሌላው ስለ አያቶቼ ክስታኔነት በሀቅ መሬት ላይ ያለውን ታሪካዊ እውነት ነገርኩህ እንጂ አንተ እንድትሾመኝ እንድትሸልመኝ የነገርኩህ ተረት ተረት አይደለም።
በሌላ በኩል የሚገኘው አያቴ ደግሞ የፊንፊኔ ባለቤት ጀሃን ገላን /ቱለማ ነው አልኩህ እንጂ አርሲ ነው አላልኩም።

አርሲ ፥ ሁለቱም አያቶቼ ፥ አንዱ ከምድረከብድ ... አንዱ ከሸዋ ፊንፊኔ መጥተው የተገናኙባት ... እኔና እኔን የወለዱ ጉራጌዋ እናቴና ቱለማው/ኦሮሞው አባቴ ደግሞ የተወለድንባት እንጂ ... እኛ የአርሲ ዘር በደማችን የለም።

የነገርኩህ ይሄንን ነው። ለወደፊቱ አትርሳ!
"ኦሮሞ የጉራጌን ጥያቄ እንዲታፈን አይፈልግም አልኩህኮ!
የተለየ አስገዳጅ ምክንያት ካሌለ ... " ስትል ምን ማለትህ ነው? መንግስቱን የያዘው ኦሮሞ አይደል እንዴ? ታዲያ ማነው ሚፈታው? ጉራጌኮ የሚጠይቀው የሬፈረንደም ቀን ተወስኖ ጉዳዩ ለብርቱካን መደቅሳ ስሜ ይሰጣት ነው የምንለው! ስለ አባትና እናትህ የምትለው ትክክል ከሆነ አንተ ባባትም በናትም ጉራጌ ነህ ። ለምን የሚለውን ሌላ ግዜ ስለ ገላን ሕዝብ ማንነት እንጫወታለን! ከዚህ ቀደም ስለምድረከብድ አቦ አንስቼልህ ነበር ። የመስቀል በዓል የሚያበቃው በጥቅምት አቦ ለት ነው ። በዚያን ቀንና በተለይ በቅዱስ አቦ እረፍት ንግስ በግንቦት ከግምሽ እስከ 1 ሚሊዮን ህዝብ ይገኛል ተብሎ የሚጠበቀው! ምድረከድብ አቦ ሌላው ቁልቢ እየሆነ ነው! እናትና አባቴ ይህን ታምር ሳያዩ ሞቱ! ክስታኔ አዋሳን ሲገነባ ይህ ገዳም ዉሃና ሽንት ቤት አልተሰራለትም። ይህ መቆም አለበት ነው ጉራጌ የሚለው!

Last edited by Horus on 16 Aug 2022, 22:03, edited 1 time in total.

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: የአቢይ መንግስት በጉራጌ ሕዝብ ላይ የለኮሰው እሳት አዲስ አበባን ጭምር እንደ ሚያነዳት ሳይታለም የተፈታ ነው!

Post by Sam Ebalalehu » 16 Aug 2022, 21:46

Tadayiehalhu -- I wonder why you Tigreans are loving the Amhara's name, you die for it. Your uncle , Sebhat Nega, declared decades ago Neftegnas and Orthodox were history. It seems to me they still live in your useless brain of yours. They permanently live there. I tell you why. You guys have had an incurable inferiority complex and the "neftegnas" are taking advantage of it. Are they ? Or they wonder what they are expected of them doing for you guys to have common sense. If you ask me they can not do anything that infuse some sense in your dense brains. Hating people is what keeps you going. I doubt that will change.

sun
Member+
Posts: 9312
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: የአቢይ መንግስት በጉራጌ ሕዝብ ላይ የለኮሰው እሳት አዲስ አበባን ጭምር እንደ ሚያነዳት ሳይታለም የተፈታ ነው!

Post by sun » 16 Aug 2022, 22:53

Horus wrote:
16 Aug 2022, 15:36
simbe11 wrote:
16 Aug 2022, 15:24
sile Welene atkebatir?
That was not my question. This question has been lingering for a long time. Ever since the Silte-Guraghe question.
Don't try to slap it on me.
Meskan = 100% Muslim and Kistane = 100% Orthodox
Where do you get the idea of these two distinct Guraghes having the same culture?
Even the two Siltes from other side of the mountain have their own distinction and fraction.
Mr. Horus: You should try to trick others not me.
እነ አንተ ሰው አደብ ግዛ! እኔ ቱባ ክስታኔ ያውም ቋንቋን ጥርት አድርጌ የምናገር! እናቴ መስቃን ነች! ስልጤ እራሱን ለወያኔ የሸጠ የምስራቅ ጉርጌ ነው ። ስልጤ ሄደ ጉራጌን የነከአው ነገር የለም! አንተ ስለ ጉራጌ ሕዝብ ሴራ ምንም አታቅም! አሁን ስልጤ ከሃዲያ ጋር ተጨፍልቆ የጉሽ ዘር ሆኖ ሆሳ ዕናን ከማቅናት ከሴም ወንድሞቹ ጋር ሆኖ የራሱን ወራቤ ማሳደግ ከፈለገ ወደ ጉራጌ ክልል ሊመለስ ይችላል ። ስለ ሃይማኖት አትዘባርቅ! በአረፋ ክርስቲያን ነው የሙስሊሙን ከብት የምናግድ፣ በመስቀል ለት ሙስሊሙ ነው እንጨት ሚፈልጡልን። ያንተ ወያኔያዊ መርዝ በጉራጌ ቦታ የለውም! ለዚህ ነው ጉራጌ ሚፈራው! ጉራጌ በካድሬ የማይገዛ ግንድ ያለው ሕዝብ ነው።
Horus,

Anteko tultulla bado ras qebaxxari neh enjji minim assamagne iwunetegna merejja yellehim! So just shut up and listen to others instead of flooding the forum with your empty spam monologues.

Tadiyalehu
Member
Posts: 664
Joined: 29 Jul 2014, 09:53

Re: የአቢይ መንግስት በጉራጌ ሕዝብ ላይ የለኮሰው እሳት አዲስ አበባን ጭምር እንደ ሚያነዳት ሳይታለም የተፈታ ነው!

Post by Tadiyalehu » 17 Aug 2022, 15:59

Horus wrote:
16 Aug 2022, 21:35
Horus wrote:
16 Aug 2022, 21:24
Tadiyalehu wrote:
16 Aug 2022, 20:34
Horus

ኦሮሞ የጉራጌን ጥያቄ እንዲታፈን አይፈልግም አልኩህኮ!
የተለየ አስገዳጅ ምክንያት ካሌለ ... ነገ የዞን ምክርቤቱ ውሣኔ ነው የሚፀድቀው።

ሌላው ስለ አያቶቼ ክስታኔነት በሀቅ መሬት ላይ ያለውን ታሪካዊ እውነት ነገርኩህ እንጂ አንተ እንድትሾመኝ እንድትሸልመኝ የነገርኩህ ተረት ተረት አይደለም።
በሌላ በኩል የሚገኘው አያቴ ደግሞ የፊንፊኔ ባለቤት ጀሃን ገላን /ቱለማ ነው አልኩህ እንጂ አርሲ ነው አላልኩም።

አርሲ ፥ ሁለቱም አያቶቼ ፥ አንዱ ከምድረከብድ ... አንዱ ከሸዋ ፊንፊኔ መጥተው የተገናኙባት ... እኔና እኔን የወለዱ ጉራጌዋ እናቴና ቱለማው/ኦሮሞው አባቴ ደግሞ የተወለድንባት እንጂ ... እኛ የአርሲ ዘር በደማችን የለም።

የነገርኩህ ይሄንን ነው። ለወደፊቱ አትርሳ!
"ኦሮሞ የጉራጌን ጥያቄ እንዲታፈን አይፈልግም አልኩህኮ!
የተለየ አስገዳጅ ምክንያት ካሌለ ... " ስትል ምን ማለትህ ነው? መንግስቱን የያዘው ኦሮሞ አይደል እንዴ? ታዲያ ማነው ሚፈታው? ጉራጌኮ የሚጠይቀው የሬፈረንደም ቀን ተወስኖ ጉዳዩ ለብርቱካን መደቅሳ ስሜ ይሰጣት ነው የምንለው! ስለ አባትና እናትህ የምትለው ትክክል ከሆነ አንተ ባባትም በናትም ጉራጌ ነህ ። ለምን የሚለውን ሌላ ግዜ ስለ ገላን ሕዝብ ማንነት እንጫወታለን! ከዚህ ቀደም ስለምድረከብድ አቦ አንስቼልህ ነበር ። የመስቀል በዓል የሚያበቃው በጥቅምት አቦ ለት ነው ። በዚያን ቀንና በተለይ በቅዱስ አቦ እረፍት ንግስ በግንቦት ከግምሽ እስከ 1 ሚሊዮን ህዝብ ይገኛል ተብሎ የሚጠበቀው! ምድረከድብ አቦ ሌላው ቁልቢ እየሆነ ነው! እናትና አባቴ ይህን ታምር ሳያዩ ሞቱ! ክስታኔ አዋሳን ሲገነባ ይህ ገዳም ዉሃና ሽንት ቤት አልተሰራለትም። ይህ መቆም አለበት ነው ጉራጌ የሚለው!

Horus

ዓመታዊ የንግስ በዓል ለማክበር ... እግረ መንገዳችንንም ... የአያታችንን ቤተ ክርስትናና ያደገበትን ደብር ለመጎብኘት... ወደ ምድሰከብድ አቦ የቤተሰብ ጉዞ ዕቅድ ይዘናል።
Hopefully በመጪው መጋቢት እናደርገዋለን ብለናል።
ለዝያ ቀን አቡዬ ያድርሱን!

Abere
Senior Member
Posts: 10891
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የአቢይ መንግስት በጉራጌ ሕዝብ ላይ የለኮሰው እሳት አዲስ አበባን ጭምር እንደ ሚያነዳት ሳይታለም የተፈታ ነው!

Post by Abere » 17 Aug 2022, 16:13

:lol: :lol: :lol:
ሰማችሁት ይህን በጭባጫ ጥቁር ካላሽ ቀሙልኝ ተንበጫበጭኩ ባይ። ቤተክርስቲያን ሊስም ሳይሆን ሊያቃጥል ነው የሚሄደው። የውሻ ሶላት የለውም ይባላል አንተ ብሎ ቤተስኪያን ሳሚ። በጭባጫ። :lol:

Tadiyalehu wrote:
17 Aug 2022, 15:59
Horus

ዓመታዊ የንግስ በዓል ለማክበር ... እግረ መንገዳችንንም ... የአያታችንን ቤተ ክርስትናና ያደገበትን ደብር ለመጎብኘት... ወደ ምድሰከብድ አቦ የቤተሰብ ጉዞ ዕቅድ ይዘናል።
Hopefully በመጪው መጋቢት እናደርገዋለን ብለናል።
ለዝያ ቀን አቡዬ ያድርሱን!

Tadiyalehu
Member
Posts: 664
Joined: 29 Jul 2014, 09:53

Re: የአቢይ መንግስት በጉራጌ ሕዝብ ላይ የለኮሰው እሳት አዲስ አበባን ጭምር እንደ ሚያነዳት ሳይታለም የተፈታ ነው!

Post by Tadiyalehu » 17 Aug 2022, 16:31

Abere wrote:
17 Aug 2022, 16:13
:lol: :lol: :lol:
ሰማችሁት ይህን በጭባጫ ጥቁር ካላሽ ቀሙልኝ ተንበጫበጭኩ ባይ። ቤተክርስቲያን ሊስም ሳይሆን ሊያቃጥል ነው የሚሄደው። የውሻ ሶላት የለውም ይባላል አንተ ብሎ ቤተስኪያን ሳሚ። በጭባጫ። :lol:

Tadiyalehu wrote:
17 Aug 2022, 15:59
Horus

ዓመታዊ የንግስ በዓል ለማክበር ... እግረ መንገዳችንንም ... የአያታችንን ቤተ ክርስትናና ያደገበትን ደብር ለመጎብኘት... ወደ ምድሰከብድ አቦ የቤተሰብ ጉዞ ዕቅድ ይዘናል።
Hopefully በመጪው መጋቢት እናደርገዋለን ብለናል።
ለዝያ ቀን አቡዬ ያድርሱን!

Abere

ዓይንህ ይብረርና ስምህን መጥራት እራሱ ያስጠላኛል።
ኡዳን የርጎ ዝንብ!!

Udaan (ኡዳን) ነፍጠኛ! የሠገራ ቤት አይጥ!

ሥማ ... አማራ ሌላን በጭባጫ የሚልበት አፍ አለው እንዴ?
አንድ ተረት ልንገርህ፦ "አማራና ጅብ ሰፊ አፍና ሆድ እንጂ ልብ የለውም" ...ይባላል። አናንተን በትክክል የሚገልጻችሁ ይሄ ተረት ነው። ጅብ ቆምጬ!

Post Reply