Page 1 of 1

አሳፋሪው የኢትዮጵያ የኢፍትህ ስርዓት!

Posted: 16 Aug 2022, 13:12
by Horus
(1) ባለስልጣን በጉልበት አንድ ዜጋ ሊያጠቃ ይነሳል
(2) አቃቤ ሕግ ጉቦ በልቶ የውሸት ክስ ይመሰርታል
(3) ዳኛ ጉቦ በልቶ በውሸት ይፈርዳል
(4) ፖሊስ ታዞ ወይም ጉቦ በልቶ ያስራል፣ ይደበድባል፣ ያፍናል

ይህ የኦሮሞ ተረኞች የኢትዮጵያ ስርዓት !