Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Fed_Up
Senior Member+
Posts: 20404
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

ትግራይ ከፌደራል መንግስት የሱሙኒ ሽራፊ አይገባትምም:: ለምን?

Post by Fed_Up » 15 Aug 2022, 22:42

ምንም የማታመርተው መዥገርና ነቀዝ የሆነች ትግራይ የፌደራል መንግስት የአስር አመት በጀት ወይም ብር 100,000,000,000 (አንድ መቶ ብልዬን ብር) በአንድ አመት ሰልቅጣ የበላች ክልል ናት:: ስንት ቢሊዬን ዶላር የወጣበት የመንግስት ጦር መሳሪያ ያወደመች ናት:: በገንዘብ የማይተመኑ ምርጥ ወታደሮች በተኙበት የረሸነች..የተረፋትን ጥይት ላለማብከን ብላ በሲኖ ትራክ የደፈጠጠች እጇን በነዚ ወታደሮች ደም የታጠበች ክልል ናት::ዞራ በጀት ይለቀቅልኝ ማለት በህዝ ብላይ እንደማልገጥ ነው:: ስንት ቢሊዬን ብር የህዝብ ገንዘብ የተሰሩ ንብረቶችን ከትግራይ እስከ ሸዋ ድረስ ያወደመች ... ስንት ንፁሃንን የገደለች ... ኢትዮጵያን ለመፈራረስ ሌት ተቀን እየሰራች ያለች ክልል ... እንዲሁም አህንም ጦርነት እንከፍታለን እንወጋችሆለን እያለች ሰላም የነሳች ክልል... በጀት ሆነ ጥቅማጥቅም ከድሃው .. ከሚሞተው ህዝብ ተነጥቆ መስጠት ማለት በህዝብ ላይ እንደማሾፍ .. በአለም ታይቶየ ማይታወቅ ሃላፊነት የጎደለው አመራር እንዳለ ስለሚቆጠር የአብይ መንግስት ይህንን ስህተት ይሰራል ተብሎ አይታሰብም:: ትግራይ ያወደመችው ተደምሮ የአመት በጀቷ ተካፍሎ ወደ አመታት ተቆጥሮ ሂሳብ ተወራርዶ ከተከፈለ በሆላ በጀት መጀመር አለበት ባይ ነኝ :: ይህም ወደ አመታት ሲትቀመር 50 አመታት ገደማ መሆኑ ነው::

ወይም

ይህን ያደረጉ የአሸባሪው ጁንታ አመራሮች እጃቸውን ለፌደራል መንግስት ይስጡ ...አጋሜዎች ደግሞ የኢትዮጵያንህዝብ ድንጋይ ትሸክመው ይቅርታ ይጠይቁ::

ካልሆነ "ከሞኝ ደጃፍ ዛፍ ይቆረጣል" ነው የሚሆነው:: የእማራን ህዝብ ገድለው አድምተው የአማራን ጤፍ ቅቤ ማር ይስጠኝ ብሎ ማውራት ፌዝ ይሆናል:: የኦሮሞን ህዝብ ገድሎ አድምቶ ቡናውን እና ስንጋው ይስጠኝ ማለት ስድብ እና ንቀት ይሆናል:: ከትግራይ እትዬጵያ ትበልጣለች :: ኢትዮጵያ የምትኖረው ትግራይ ስትንበረከክ ነው:: (አራትነጥብ)::

ትግራይ መቀጣጫ ካልሆነች በቅርቡ ኢትዮጵያ የምትባል አገር አትኖርም:: ወይ ኢትዮጵያን ምረጥ ወይ ኢትዮጵያን ስመህ ተሰናበታት:: ምርጫው የመሪው ነው!!