Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30898
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የወያኔ ትግሬና ኦነግ ኦሮሞ ሕገ መንግስት መሻሻል ጥያቄ እጅግ ስለዘገየ ክልሎች በራሳቸው ቀውስ እየፈረሱ ነው! ያ ሕገ መንግስት ሳይለወጥ አማራን ለ4 ኦሮሞን ለ5 መክፈል አይቻልም!

Post by Horus » 15 Aug 2022, 21:46

የደቡብ ክልል መፍረስ ባመጣው ጣጣ እና ጉራጌ በተቃወመው ክለስተር አስታኮ እዚም እዛም የማይመስል ነገር ማውራት ተጀምሯል። አማራ በ4 ክልል ይከፈላል ይላሉ። ኦሮሞ ባ5 ክልል ይከፈላል ይላሉ። እንዴት? ማነው ይህን የሚወስን? እነዚህ አዲስ ሽንሸናዎች የህዝብ ሬፈረንደም አያስፈልጋቸውም ወይ? ብልጽግና ማነው ኢትዮጵያን ባዲስ ካርታ የመሸንሸን መብት የሰጠው? እርግጥ ወሎ ካማራ ክልል ወጥቶ የራሱ የወሎ ክልል ለመፍጠር ሃሳብ ካቀረበ ወይል ወለጋ በከኦሮሞ መጣት እፈልጋለሁ ካለ የሚፈጥረው አዲስ ነገር ማንም ለመገመት አይችልልም።