የጠሚ አቢይ አህመድ እንኳን ደስ ያለህ መልክት ለተመራጩ የኬንያ ፕሬዘዳንት
እኛ ኬንያውያን ከሶማሊያ ከኡጋንዳና ከኢትዮጵያ ጋር የምንነፃፀር አይደለንም" ሲል የተናገረው ራይላ ኦዲንጋ ተሸንፏል።
(ያው አሁን ከፈለገ ከአውሮፓ ጋር መወዳደር ይችላል
ለአሸናፊው ዊልያም ሩቶ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት በማስተላለፍ ኢትዮጵያን የቀደመ የለም በነገራችን ላይ ራይላ ኦዲንጋ 5 ጊዜ ተወዳድሮ 5 ጊዜ ተሸንፏል። ዊልያም ሩቶ ለመጀመሪያ ጊዜ ተወዳድረው ነው ያሸነፉት
-
- Senior Member+
- Posts: 33293
- Joined: 26 Feb 2016, 13:04
-
- Member
- Posts: 3639
- Joined: 23 Jun 2018, 21:29
Re: Galla Abiy Was Z First 1 2 Congratulate His Cousin Z Galla New President Of Kenya Ruto!!! WEEY GUUD !!!
ራይላ ኦዲንጋ መሀይም ነው ግን ስለራሱ ትልቅ ብጅታ ነበረው። የኪንያ ፕሬዚደንት ለመሆን የሚሻ ሰው ጎረቤት አገሮችን በመስደብ የምርጫ ጉዞውን አይጀምርም። ኬንያን ከምስራቅ አፍሪካ ነቅሎ አውሮፓ ውስጥ መትከል አይችልም። ቢችል እንኳ አውሮፓ ሶስተኛው የአለም ጦርነት ለማወጅ ሀያ አራት ሰአት አይጠብቅም።
የሰደባቸው አገሮች ግን ሁሌም የኬንያ ጎረቤት ናቸው።
የሰደባቸው አገሮች ግን ሁሌም የኬንያ ጎረቤት ናቸው።