Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum


Abere
Senior Member
Posts: 10898
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የአቢይ አህመድ መንግስት ጉራጌን ከፋፍሎ ለማጥፋት ሙሉ መንግስታዊ ሃይሉን እያንቀሳቀእ ነው? ይህ እሳት ግን በጉራጌ ክልል ብቻ አይቆምም! አዲስ አበባ ይመጣል!!!

Post by Abere » 15 Aug 2022, 16:31

ሆረስ፤

አንድ ቀልድ ነበር 'የማያድግየ ልጅ ብዙ ያራል።' በየቦታው ዝርክርኩ የወጣው ኦሮሙማ ይህን ይመሰላል። የዐብይ አህመድ ኦሮሙማ መንግሥት ጭምልቅልቅ ብሎ ሙቷል። የሚተነፍሰው ገና ላንቃው እስከሚዘጋ ድረስ ባለው የመሳርያ ምላጭ ብቻ ነው። በተረፈ በሁሉ ነገር ሙቷል። የህዝብ መብት መስጠትም መንፈግም አይችልም። ጉራጌን ለመሰልቀጥ ልሃጩን ያዘረርባል እንጅ በመጨረሻ እንጥሉ ይቆረጣል።ይህ ጎሳ የሚባል የገልቱ ፓለቲካ ይቅርብህ ሲባል እምቢ ካለ ገልቱ እራሱ ነው አሁን።

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4063
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: የአቢይ አህመድ መንግስት ጉራጌን ከፋፍሎ ለማጥፋት ሙሉ መንግስታዊ ሃይሉን እያንቀሳቀእ ነው? ይህ እሳት ግን በጉራጌ ክልል ብቻ አይቆምም! አዲስ አበባ ይመጣል!!!

Post by Za-Ilmaknun » 15 Aug 2022, 17:54

OPDO is nervous about the coming in to being of a Region that could potentially be developing quick to shift the center from where it is now to somewhere. I have yet to hear a valid argument as to why Guraghe should not be a Region of its own. The negation by the OPDO leadership of the aspiration of the people has nothing to do with promoting unity and harmony but rather emanating from the fear of a potent rival.

In order for the current system to be revised or be done away with, it has to be allowed to function as designed in the first place. The primary objective of why the current system is imposed on us was to perpetuate a minority hegemony before it all went awry. Now, the greedy OPDO is wondering in a lala land hoping to mimic what failed the deranged TPLF. We shall see !!

Horus
Senior Member+
Posts: 30668
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የአቢይ አህመድ መንግስት ጉራጌን ከፋፍሎ ለማጥፋት ሙሉ መንግስታዊ ሃይሉን እያንቀሳቀእ ነው? ይህ እሳት ግን በጉራጌ ክልል ብቻ አይቆምም! አዲስ አበባ ይመጣል!!!

Post by Horus » 15 Aug 2022, 21:10

Za-Ilmaknun & አበረ፡
አንድ አስገራሚ ነገር እየሆነ ነው ።

አቢይና የኦሮሞ ተረኞች አንድ ባስቸኳይ ሊያደጉ ያሰቡት ነገር አለው ። ይህን ፕላናቸው ጉራጌ እያብላሸው ይመስለኛል ። ላብራራው ።

አቢይ አህመድ በአንድ አፉ አሁን ባለው ሕገ መምግስት መሰረት ሕጋዊ መንግስት ነኝ፣ የተመርጥኩ መንግስት እያለ ስልጣን ሲያካብት በሌላ በኩል እሱ የማይፈልገው ከሆነ የወያኔ ሕግ መጥፎ ነው አትከተሉ ይለናል። ይህን የኦሮሙማ ማጭበርበር ጉራጌ እየፈተነው ነው ።

ጉራጌ በራሱ በአቢይ ሕገ መንግስት መሰረት ክልል መሆን ፈለገ ። በዚህ ሕገ መንግስት መሰረት አንድ በድምጽ የተሸነፈ ወረዳ የዞን ውሳኔ ሊያፈርስ አይችልም። ነገር ግን አቢይ በጉቦ የገዛቸው የሶዶና መስቃን ካድሬዎች ወረዳ ሆነው ሳለ ውሳኔአቸውን ለፌዴርሽን ምክር ቤት አስገቡ ። ለ31 አመት የጉራጌን ጥያቄ አልሰማም ያለው የወያኔና አቢይ መንግስት ።

እሮብ ወሳኝ ቀን ነው አቢይ በራሱ ሕገ መንግግስት መሰረት ህጋዊ መንግስት ከሆነ ወረዳዎች ያቀረቡት ጥያቄ ጥሎ የጉራጌ ጥያቄ ለህዝብ ሬፈረንደም እንዲቀርብ ይወሳናል ። ኦሮሞች ሌላ ጉራጌን የማጥፋት ፕላን ካላቸው የጉራጌ ምክር ቤትን ውሳኔ ጥሎ በግድ ጉራጌ ክለሰተር ሆኖዋል ብሎ በመንግስት ሚዲያ አውጆ የጉራጌ መሪዎችን እስር ቤት ይወስዳል።

ያ ማለት ደሞ በግልጽ በኢትዮጵያ ህገ ወጥ የኦሮሞ አገዛዝ መጠናቀቁን ያበስራል ።

ባንድ ቃል የኦሮም ተረኞች ክልሎችን ለማፍረስ ሃሳብ ካላቸውና ይህ የተቋቋመው የሪኮሲሌሽን ኮሚሽን ፕላን ከሆነ ዛሬ ነገ ሳይባል ክልሎች እየፈረሱ ስለሆነ አዲስ ፌዴራል አከፋፈል እስከሚዘረጋ ምንም አይነት አዲስ ክልል አይኖርም ብሎ ከለስተር እያለ ያሚነፋውን ሴር ጭምር መዘረዝ አለበት ። ያ ሳሆን የሚካሄው የኦሮሞ ደባ ሊፈነዳ አንድ ሃሙስት ቀርቶታል ።

ጉራጌ አውቆም ሆነ ሳያውቅ ይህን ወያኔ የጠፈጠፈው የጎሳ ቂጣ መፈተን አይደለም ሊያፈርሰው የሚችል ጥያቄ ነው ያነሳው ። አሁን እዚም እዛ ኦሮሞ ባ5 ይከፈል፣ አማራ በ3 ይከፈል ምናምን የሚሉት ወሬዎች የሆነ ምንጭ አላቸው ።

ልክ አንተ እንዳልከው ወያ ያለው ስርዓት እንደ ተቀረጸው መስራት አለበት ወይም ሰርዓቱ ፈርሶ እንደ አዲስ መሰረት አለበት ። ይህን ትክክለኝ ሎጂክ ነው የጉራጌ ጥያቄ ጠረጴዛ ላይ ያስቀመጠው። ጉራጌ ክልል ሆነም አልሆነ ውጤቱ ያቢይን አልጋ ከስሩ የሚነቀነቅ ይሆናል ።

ለዚህም የመጀመሪያው ምልክት በነገው እሮብ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አስቸኳይ ስብሰባ ይታያል ። ልብ በሉ ይህ ምክር ቤትም የተሞላው በአቢይ ኦሮሞች ነው!!!

Post Reply