Page 1 of 1

የጉራጌ ዞን አስተዳደር በክልል የመደራጀት ውሳኔን አስመልክቶ የሰጠው መግለጫ

Posted: 15 Aug 2022, 13:57
by Horus
በዚህ ሳምንት እሮብ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አስቸኳይ ስብሰባ ያረጋል! የጉራጌን ጥያቄ ዛሬ ነገ ይበልጥ አካባቢውን ቀውስ ውስጥ ለመክተት እንጂ ማንም ወደ ኋላ አይመልሰውም ። ይህ የ31 አመት በጉራጌ የሚካሄድ ግፍ መቆም አለበት፤ ደሞ እናስቆመዋለን!! የጉራጌ ትግስት ዋንጫ ሞልቶ እይፈሰሰ ነው! በቃ! በቃ! በቃ!

Re: የጉራጌ ዞን አስተዳደር በክልል የመደራጀት ውሳኔን አስመልክቶ የሰጠው መግለጫ

Posted: 15 Aug 2022, 14:31
by Horus

Re: የጉራጌ ዞን አስተዳደር በክልል የመደራጀት ውሳኔን አስመልክቶ የሰጠው መግለጫ

Posted: 15 Aug 2022, 14:48
by Assegid S.
Horus wrote:
15 Aug 2022, 13:57
Proud of these matured and very articulated women. I can imagine what they gonna do once they form their own region. Go for it Guragie! REGION or REVOLUTION! Nothing in between!

Re: የጉራጌ ዞን አስተዳደር በክልል የመደራጀት ውሳኔን አስመልክቶ የሰጠው መግለጫ

Posted: 15 Aug 2022, 15:07
by Horus
Assegid S. wrote:
15 Aug 2022, 14:48
Horus wrote:
15 Aug 2022, 13:57
Proud of these matured and very articulated women. I can imagine what they gonna do once they form their own region. Go for it Guragie! REGION or REVOLUTION! Nothing in between!
Yes! ጉራጌ በታሪኩ ብዙ ሴት ግዥዎች (ንግስታት) እንደ ነበሩት ይነገራል ። በሰባት ቤት ታሪክ አመጽ የመሩ ሁሉ ዝነኛ ሴቶች አሉ ። ጊስቴ እንላቸዋለን፤ የሴት አዝማች ማለት ነው ። እስከ ዛሬ ድረስ ሴቶች በክብር ሲጠራሩ ዪጎስቴ ይባባላሉ! ይህቺ አርቲኩሌት የሆነች የምክር ቤት ሰብሳቢ የዛሬ ሳምንት ክለስተር ለመቃወም ስትገባ ለመታሰር ሁሉ ተዘጋጅታ ሻንጣዋን ሸክፋ ነበር ስብሰባ የገባቸው እየተባለ ነው። የጉራጌ ሴቶች በብዙ መንገድ ከወንዶች ይበልጥ ጠንካሮች ናቸው! በጣም ትክክል ብለሃል!! It is Region or Revolution!

Re: የጉራጌ ዞን አስተዳደር በክልል የመደራጀት ውሳኔን አስመልክቶ የሰጠው መግለጫ

Posted: 16 Aug 2022, 16:04
by Assegid S.
የጉራጌ ሴቶች በብዙ መንገድ ከወንዶች ይበልጥ ጠንካሮች ናቸው!
Hello Horus;

I can see that. The 3 to 1 ratio in the executive committee tells the fact. የሚቻል ቢሆንና በ 45 የብኣዴን ወንዶች ከሦስቱ አንዲቷን ሴት ብንቀያየር ኣማራ ከመታረድና ከመዋረድ ያርፍ ነበር።

Stay safe brother Horus.