Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 10890
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: 16ኛው ክፍለዘመን ኦሮሞ ፍልሰት እና ወረራ ---> ብቸኛው የታሪክ ሰነድ የሆነውን ይህን ያንብቡ

Post by Abere » 15 Aug 2022, 15:02

Listen,

You very well know from the bottom of your heart. I will exclude all events occurred in the era of TPLF; i.e last 27 years.

Prior to the TPLF era, Tigres were freely living anywhere in Gondar, Wollo, Shewa, Gojam, for that matter elsewhere in Ethiopia. There was no what so ever discrimination against Tigre. The next neighbor Tigre was just exactly the same as an Amhara. Tigres could by land, build business, be governor, mayor, teacher, etc in Amhara provinces. There were as many ቀኛዝማች ፤ግራዝማች፤ፊታውራሪ Tigres in Amhara provinces as well as in any part of the country. The Tigres in TPLF ear cooked lie and mischaracterize Amhara alone. I never know any difference between my Tigre and Amhara neighbors or classmates until TPLF came. Everything changed after TPLF, sadly most Tigres were mislead and sympathized for TPLF ignoring the plight of Amhara and other Tribes. What happened after TPLF is a different story. All TPLF illegally owned companies were criminal, engaged in arms smuggling and several ordinary looking Tigres were found to be high profile spies, eg. the 30,000 Tigre residents of Dessie were exposed to be rag tag TPLF. You should always note, human beings are rational beings they just do not turn against their long time neighbors. If you know, Amhara people put themselves first to save victims life if they happen to see two strangers are fighting randomly in the street, let alone their neighbors. There is quite a generational change from good ton worst because TPLF brainwashed all Tigres. As you may know the average life expectancy of people in Ethiopia is about 45 years - all the good ones are gone, except the TPLF rats like you who are 75 years old now because your getting better health care.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: 16ኛው ክፍለዘመን ኦሮሞ ፍልሰት እና ወረራ ---> ብቸኛው የታሪክ ሰነድ የሆነውን ይህን ያንብቡ

Post by Ethoash » 15 Aug 2022, 15:50

my dearest Abebe

that is the same thing the oromo would have told u.. the oromo would claim the Ahamra are spy they will accused them just like u accused the golden without evidence in mass.

when the golden left Addis Ababa peacefully all their sin should have ended right there why because they left peacefully.. had the tplf refused to leave and Amhara and Dr. ABiy come to power with armed struggle then all tplf criminal all their loot must be returned but when they left peacefully every thing must stop there even allowing them to keep their loot.

instead the Amhara calling የቀን ጅብ፣ ጁንታ፣ ስረቁ ዘርፉ እያሉ ስማቸውን ማጥፋት ጀመሩ ከዚያም መንገድ ዘግተው ለሁለት አመት ወደ ትግራይ የሚሄደውን በግ ሲዘርፉ በቪድዬ ያሳዩን ጀመሩ ። በግ መዝረፍ በግ ብቻ አይደለም የምትዘርፈው ጦርነት እየጫርክ ነው። መንገድ መዝጋት በራሱ ጦርነት መጫር ማለት ነው። ልክ ትግሬዎችን የሴሜኑን ጦር ከደሉ እንዳልከውና ጦር እንደላክ አማሮቹ መንገድ ሲዘጉ ነበር ጦር ልኮ አብይ ማስከፈት የነበረበት ግን የአማሮች ልብ አብጦ ነበር ማን ተው ሊላቸው ማንንም አይስሙም ነበር ስለዚህ አንተ እንዳልከው ኦሮሞች አማሮችን ስላዬች ናቸው ለጠላት አገዙ ቅብርጥዬስ ብለው ልክ እማሮች ትግሬዎችን እንዳባረሩ ቢያባርሩ ማን ይስማቸዋል ጩህታቸውን እናንተ ትግሬዎችን በአይሮፕላን ገድላቹሁ አምስት መቶ ሺህ ገደልን እያላቹሁ ት ሳለቁ አይደልም ፣ ስለዚህ ወይ አማሮችን በስላም አውጣ ወይ ደግሞ ተረት ተረት ኦሮሞዎች ስደተኞች ናቸው ወለጋ የአማራ መሬት ናት እያልክ ብዙ አማሮችን አስጭርስ ።

እንዳልኩህ ነው ለስላም ብዙ ክፍያ ይከፈላል። አሁን አማሮችን ብታወጣ ነገ አይመለሱም ማለት አይደለም ከግድያ ታድይናቸዋለህ ከዚህ ኦሮሞው ሲስክን የዛን ግዜ ቡናውን የሚለቅምለት ሲያጣ እማሮችን ይለማመጣል የመጀመሪያ እክሽን መሆን ይለበት አማሮችን ማስመለጥ እንጂ አሁን ካስወጣናቸው ኦሮሞዎች ኦሮሞ መሬት የኦሮሞ ብቻ ይመስላቸዋል በሚል ሞኝነት ሕዝብ የምታስጨርሱት እናንተው ናቹሁ።

ትናንትና ሱማሌዎች ጋራ ተዋገተን ነበር ፣ ዛሬ ግን ትልቅ የሱማሌ ኮሚኒቲዎች ኢትዬዽያ ውስጥ ይኖራሉ ዘንጠው። ትናንት ኤርትራኖችን አባረን ነበር ዛሬ ግን ዝንጠው ይኖራሉ እንዲህ እያለ ነው የምንስለጥነውና እስከዚያው ድረስ ሕዝብ የሚያስጨርሱት እራሳቸው አማሮች ናቸው ለምን ቢባል ትግሬዎችን ከአማራ ስታባርሩ ትግሬዎች ተቀበሉዋቸው። ሱማሌዎች አንድ ሚሊዬን ኦሮሞችን ሲያባርሩ ኦሮሞች ምንም ሳይለቅሱ ጎሳቸውን ተቀበሉ። ግን ሱማሌዎች አማሮችን ሲያባርሩ ወደ ጎንደር ከመሄድ ማልቀስ ጀመሩ ።

እኔ ብቻ እነዚህን እህዬች ቀልብ ይስጣቸው ። አቶ ኤርትራዊ አበራ ብዙ አስለፈለፍከኝ ፣ እንደው አንድ በመቶ ኢትዬዽያዊ ተኖናለህ ብዬ እንጂ ልቤማ እወቆሀል ኤርትራዊ መሆንህን። ደህና ስንብት መልካም ብጥብጥ

Abere
Senior Member
Posts: 10890
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: 16ኛው ክፍለዘመን ኦሮሞ ፍልሰት እና ወረራ ---> ብቸኛው የታሪክ ሰነድ የሆነውን ይህን ያንብቡ

Post by Abere » 15 Aug 2022, 16:51

Ethoash,

First thing first, it is your dear Abiy Ahmed that called you guys የቀን ጅብ፣ ጁንታ።
Second, you very well know Oromos immigrated to Ethiopia in the 16th century. This does not however take away their right of being an Ethiopia. Yet it is very embarrassing for the Oromos being recent immigrant to this ancient land to try to evict endogenous people of the country. በኋላ የመጣ ዐይን አወጣ። You as an immigrant to North America has the same right as any citizen of that country. Wherever you drive no body asks your ID unless you break traffic rules or the hotel you reserved wanted to verify your credit card information.

Third do not mix TPLF criminals as if they were civilians. They were just criminals. Do not underestimate the intelligence of some Oromos ( they very well know you what your TPLF did at Debrezeit- Irrecha; what did to the grieving mother to sit on the dead body of her son). You used to mock at Oromo as if hundreds of died of stampede just at a single fire of your ነፍሰ በላ ሽፍታ ዓጋዚ. You liken them as cattle running to the pit.

My advice to Oromos is clear. Don't make fool of yourself. You did not make the land of Ethiopia thinking you are baking a bread on the pan. You can not steal other Ethiopians lawful land. All provinces in the so-called Oromiya belongs to other Ethiopians as well. People are simply now silent does not mean everything is okay, if you keep misbehaving and mistreat other Ethiopians expect all the 83 ethnic tribes (except Tigre) will fire at you. Don't die the disgraceful death TPLF died of. This the core of my message. I do not sugar coat, because I want to save Oromos life and reputation. Had we said Tigres are TPLF in stead of playing political correctness ( as if the two were different) Tigres would not have been in this most disgraceful situation. Oromos being OLF is another disgraceful way to their death.

When are you the Tigre thugs stop gambling against Oromos life? Do not take them as hostage. Could you just mind your own TPLF-Tigre business?

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: 16ኛው ክፍለዘመን ኦሮሞ ፍልሰት እና ወረራ ---> ብቸኛው የታሪክ ሰነድ የሆነውን ይህን ያንብቡ

Post by Ethoash » 15 Aug 2022, 17:16

አሁንም እፍህን ታስረዝማለህ ወይ፣ ኦሮሞ መጤ ነው ትላለህ እንዴ። እንዳልኩት ነው ወይኔዎች ስልጣኑን ካስረከቡ በኋላ ወደ ዋላ ሄደህ መክሰስ አትችልም ። አሁን የሚደረገው ግፍ ማብሪያያው ቀላል ነው። በኦሮሞ ውስጥ ለሚጠቁት አማሮች ሙሉ አላፊነቱ የሚጣለው አማሮች ላይ ነው። ይሄው የጥላቻ ንጝግር የምታረገው ኦሮሞ መጤ ነው ካልክ ጦርነት አውጅ ማለት ነው። ስለዚህ መልሰህ ለምን አማሮች ተጠቁ ማለት አትችልም ለምን ብትል ኦሮሞዎች መጤ ናቸው ስትል የስላሙን ክር በጥሰሀል።

ኦሮሞዎች ግን አማራን መጤ ማለት ይችላሉ ፣ ለምን ብትል መጤ የሚሉዋቸው ከኢትዬዽያ ውጭ ሳይሆን ከአማራ ተነስተው ነው። እነዚህ አማሮች ኦሮሞችን ሲያስገብሩ የነበሩ የአማሮች ነፍጠኛ ልጆች ናቸው ስለዚህ የተጨቆነ ስው ጨቋኙን ጨቆንከኝ የማለት መብቱ የተጠበቀ ነው። በዚህ ላይ የስው አገር ተቀምጠህ መሳደብ ለመመላለጥ ነው።

አማራ እራሳቸው እኛ የነገደ ይሁዳ ነን ብለው አምነዋልና እስራሄሎች በሙሉ አማሮችን መወስደ አለባቸው ። የቀሩት ደግሞ ወድ የመን መሄድ አለባቸው ወይም አፋችውን ዘግተው ጎንደር መቀመጥ አለባቸው አማሮች ከወልቃይት ትግሬዎችን ካባረሩ፣ ወልቃይትን በጦር መያዝ ከቻሉ ኦሮሞ ደግሞ አዲስ አበባን ሽዋን፣ ወሎን በጦርነት የማይዘበትን ምክን ያት ንገረኝ።

እረቻ ላልከው ሚኒሊክ የከለከላቸውን ነው ወያኔዎች የስጡዋቸው ምስጋና ቢስ ሆነው ነው እንጂ ትግሬዎች ነበሩ ለነሱ የቆሙት። አማሮችማ በኦሮምኛ አትቀድሱ፣ አዲስ አበባ እሬቻን አታክበሩ ያሉትን እንዴት ቶሎ ረስተህ ኦሮሞዎችን ትወቅሳለን ነገር ፈላጊው አማራ ነው ገና ገና ምን አይተሀል ።

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: 16ኛው ክፍለዘመን ኦሮሞ ፍልሰት እና ወረራ ---> ብቸኛው የታሪክ ሰነድ የሆነውን ይህን ያንብቡ

Post by Meleket » 16 Aug 2022, 10:53

ኣንተዬ በጣም ተጫዋች ነህ! ኧረ ሳልረሳው ደግሞ፡ ይህን ታሪክ ኣዘል የትርጉም ሥራ ስላካፈልከን በጣም እናመሰግንሃለን፡ እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች:mrgreen:

እውነት ነው እንዳልከው ምንም የሚደንቅ ነገር የለም። በኣፈ ታሪክ እንደሚባለው ከኤርትራ በአዝማች ስብሓት ኣማካኝነት ከጉራዕ ተነስተው ጉራጌ ሃገር የሰፈሩ ሰራዊት ከነበሩ፤ በተመሳሳይ መልኩ ከሸዋ ይሁን ከጎንደር ከወሎ ይሁን ከኣሩሲ ወይም ከወዘተ የተነሱ ባንዱ ግዜ በሰጠው ኣጼ የተመሩ የኣማራ ይሁኑ የኦሮሞ ወይም የወዘተ ጎሳ ሰራዊት ኤርትራ ድረስ ሊዘልቁ የማይችሉበት ምንም ምክንያት የሚኖር ኣይመስለንም። ራሱ ባህረነጋሲ ይስሓቅም ትግራይና ጐንደር ወሎም ላይ ከነሰራዊቱ ሳይፈነጭ መች ይቀራል። ኣጤ ኃይለሥላሴና ኣጤ መንግሥቱም ይሄው በዘመናችን ኤርትራ ውስጥ ሰራዊታቸው ፈንጭቷል። የኤርትራችን ሰራዊትም ሓዲሽኣበባ ሆነ መቐለ ላይ ፈንጭቷል። :mrgreen:

ተስፋዬ ገብረኣብ (ነፍሱን በመንግሥተ ሰማያት ያኑራትና) ኦሮሞ ኣገር ተወልዶ ያደገና ስለ “ኣባት ኣገሩ” ስለ ኤርትራም የሚቆረቆር፡ ልዩ ክህሎት የነበረው የአፍሪካ ቀንድ ድንቅ ደራሲ ነበር። በኣንዳንድ ጽሑፎቹ ላይ እንደሚስተዋለው፡ እንደማንኛውም ጸሃፊ የራሱን ኣመለካከትና ኣጀንዳ ለማሰራጨት የመጻፍ መብቱን ተጠቅሞ በነጻነት ሲንገታገትና ሲብከነከን ቢታይ የሚገርም ኣይደለም። እንደ ኣባ ባሕርይ ገሚሱ ሲያሞግሰው ገሚሱ ደግሞ ሲወርፈው ይኖራል፤ ኤርትራዊው ኣቦ ተስፋዬ በዚህ በዘመናችን እንደ ኣባ ባሕርይ ታሪክ ጽፎ ሩጫውን ጨርሷል። የሁለቱንም ዜጎቻችንን ነፍስ ኣምላክ በአጸደ ገነት ያኑርልን።

በነገራችን ላይ እነ ኣባ ባሕርይ ከዛሬ ምናምን መቶ ዓመታት በፊት ታሪክን በግዕዝ በብራና ሲጽፉ፡ በቁቢ ነው በላቲን ፊደል የኦሮሞዎችን ይሁን የቀጠናውን ታሪክ ባጠቃላይ ብራና ላይ የጻፈ ኣንድም ጋሞ ወይ ኦሮሞ ወይ ወላሞ ወይ ያፍሪካ ቀንድ ጠሓፊ እስከአሁን አልተገኘም ማለት ነውን? እስቲ እባክህ እንዲያ ኣይነት ጥሑፍ ካገኘህ፡ ጠቅላዪ ኣብዪንም ቢሆን ጠይቀህ፡ እንማማርበት ዘንድ እዚህ ዱልልነ! :mrgreen:

ይህን ሁሉ የስብዕና ምስቅልቅል ያመጣው የትውልድ ለውጥ ነው ካልክ ዘንዳ፡ የትውልድ ለውጥ በምን ምክንያት እንደመጣም ኣንዳንድ ሃሳቦችህን ብታካፍለን መቼም እኛም ኣንባቢዎችህም ሳንማርበት ኣንቀርም። ሰላምና ጤና ብልጽግናም ባለህበት ተመኝተንለሃል፡ እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች:mrgreen:

Abere wrote:
15 Aug 2022, 11:54
በእውነት ጥሩ አንባቢ ነህ። ከዚህ ገጽ 56 ላይ የተጠቀስው ታሪክ እውነትነቱን በፍጹም አልጠራጠርም። ኦሮሞዎች ኤርትራ ድረስ በተለያየ ምክንያት በተለያየ ጊዜ ሊዘልቁ ይችላሉ። የቦታ ስም በተመለከተ ወይ እውነት ነው ወይም የግጥምጥሞሽ ጉዳይ ሊሆን ይችላል።ፈረንጆቹም እኮ Gala ፌስቲቫል ይላሉ። ምንም የሚደንቅ ነገር የለም ተስፋዬ ገብረአብ እኮ ኦሮሞ ነው። :mrgreen: በቋንቋ እንጅ በመልክ መለያየት አይቻልም።እስከ ዘመነ ወያኔ ድረስ ኦሮሞዎች በአበሻነታቸው ነው የሚያምኑት። የትውልድ ለውጥ ነው ይህን ሁሉ የስብዕና ምስቅልቅል ያመጣው

Meleket wrote:
15 Aug 2022, 11:06
ኤርትራ ውስጥ "ጋላ ነፍሒ" ተብሎ የሚጠራ ኣካባቢ ኣለ፡ "ጋላ" የሚባልም ወንዝም ሳይኖር ኣይቀርም፡ ታዲያ እንዲሁ የበቀለ ነው ወይስ በገጽ 56 ላይ ከተጠቀሰው ጉዳይ ጋር "እውነትነቱ ባይረጋገጥም" የሚያያዝ ነገር ኣለው? ያፍሪካ ቀንድ ተመራማሪዎች ይነግሩን ይሆናል። መቼ ይሆን "ጋላ ነፍሒ" የሚለው ስም የተሰጠው በምን ምክንያት . . . "ጋላ" የሚለው ቃል 'በስሜንኛ' ሌላ ትርጉም ኣለዉን? . . . ጠሓፊውና ተርጓሚው ብሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ ደግሞ ባሕረ ነጋሲ ይስሓቅን በከሓዲነት ወንጅለዋል . . . ውለታውንና ግራኝ ማህመድን በመመከት ረገድ ያደረገውን የጀግንነት ተግባርም ከመግለጥ የተቆጠቡ መስለዋል . . . ።
https://shabait.com/2020/08/10/construc ... -serejeka/
ለመዝናናት ያህል ነው!
:mrgreen:

Tadiyalehu
Member
Posts: 664
Joined: 29 Jul 2014, 09:53

Re: 16ኛው ክፍለዘመን ኦሮሞ ፍልሰት እና ወረራ ---> ብቸኛው የታሪክ ሰነድ የሆነውን ይህን ያንብቡ

Post by Tadiyalehu » 16 Aug 2022, 19:19

Abere

አር አንጎል አህያ የአህያ ዘር! ... የደብተራዎቻችሁን ተረት-ተረት እየጠረቅክ ወደ መቃብር ትወርዳለህ እንጂ .... 99ሺህ ግዜ አፍህ ስትከፍት ብትውል ኦሮሞና ኦሮሚያን አትነቀንቅም።
ልጋጋም ነፍጠኛ!

Horus

እበት አንጎል አጨብጫቢ ነህ!!! አንተም እንደዚሁ አበረ እንደሚባለው የጎጃም በሬ የድንቁርናና ምቀኝነት ልጋግህ ስትዘራ ትኖራለህ እንጂ በጥላቻ ተረት ተረት ኦሮሞንና የኦሮሚያ ግስጋሴ አትገታም።
ቁጫጭ ጉራጌ!!! አቅምህን ብታውቅ ጥሩ ነው።

Abere
Senior Member
Posts: 10890
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: 16ኛው ክፍለዘመን ኦሮሞ ፍልሰት እና ወረራ ---> ብቸኛው የታሪክ ሰነድ የሆነውን ይህን ያንብቡ

Post by Abere » 16 Aug 2022, 20:29

<< ከስምንት ኣአመት በኋላ ደዋሮን ያጠፋው የኪሎሌ ልጅ "ቢርመጄ" ተሾመ።>> ገጽ 85 ያንብቡ።

ደዋሮ የተባለው የዛሬው ሀረርጌ ክፍለ ሀገር ነው ከኦሮሞ ወረራ በኋላ የጥንት ስሙ ተቀይሮ።።

Horus
Senior Member+
Posts: 30652
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: 16ኛው ክፍለዘመን ኦሮሞ ፍልሰት እና ወረራ ---> ብቸኛው የታሪክ ሰነድ የሆነውን ይህን ያንብቡ

Post by Horus » 16 Aug 2022, 20:47

ታድያለሁ፣
አሁንኮ ነገሮች ከኢንተርኔት ስድብ አልፈዋል ። ጥንታዊት አዲስ አበባ በረራ በህግ የተመዘገበ ፖለቲካ ፓርቲ ፕሮግራም ውስጥ የገባ የዚህ ዘመን የዚህ ትውልድ ጉዳይ ነው ። ከዚህ ቀደም ይህን ታሪክ አስመልክቼ በተናገርኩት ላይ መሳደብ በፈሰሰ ወተት መናደድ ነው ። እርሳውና የዛሬውና የነገውን ነገር አስብ! ይህ 2022 ነው፣ 1550 አይደለም!!!

sun
Member+
Posts: 9312
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: 16ኛው ክፍለዘመን ኦሮሞ ፍልሰት እና ወረራ ---> ብቸኛው የታሪክ ሰነድ የሆነውን ይህን ያንብቡ

Post by sun » 16 Aug 2022, 23:09

Ethoash wrote:
15 Aug 2022, 13:55
Son

this thread was dying until u come and responded. until then Ababa was going crazy speaking to himself and u come and u give him life then everyone jump on it..

Why do u really car u the oromo people are lion why lion care about the opinion of sheep

did the Amhara have power to kick u out of your land so why do u care what they say .

look the whole continents of America .. Northern America taken by White Amrica from native America so do u think the while America care about the opinion of the native the same with South America it is stolen land /// now dont tell the oromo land was not stolen .. that is not my point even if it was stolen from Amhara why do the oromo care about the opinion of donkey and sheep if they r lion.. that is my point

beside that i know they worte their own story .. do the Eritreans care about the opinion of buda Amhara on Assab port or Eritrea they dont care because they knew they can defend their nation against the Amhara .. so why oromo care about the Amhara is beyond me ..

Agree 100%. I thought about it just like you put it before posting the material. Your wisdom is admirable like always!
:P

Abere
Senior Member
Posts: 10890
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: 16ኛው ክፍለዘመን ኦሮሞ ፍልሰት እና ወረራ ---> ብቸኛው የታሪክ ሰነድ የሆነውን ይህን ያንብቡ

Post by Abere » 17 Aug 2022, 10:33

መለከት፤
የ16ኛ ክፍለዘመን የኦሮሞ ፍልሰት እና ወረራ በተመለከተ፤ የአባ ብህርይ ስራ የሆነው ዜናሁ ለጋላ የተሰኘውን መጽሀፍ በመቅዳት አንድ የኤርትራ ሰው ( አስምሮም ለገሰ የሚባል) የዶክትሬት ድግሪ ተቀብሎበታል። ምናልባትም አስምሮም ለገሰ በኤርትራ የኦሮሞ ፍልሰት ካለ ያለው ነገር ሊኖር ይችላል።

Meleket wrote:
16 Aug 2022, 10:53
ኣንተዬ በጣም ተጫዋች ነህ! ኧረ ሳልረሳው ደግሞ፡ ይህን ታሪክ ኣዘል የትርጉም ሥራ ስላካፈልከን በጣም እናመሰግንሃለን፡ እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች:mrgreen:

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: 16ኛው ክፍለዘመን ኦሮሞ ፍልሰት እና ወረራ ---> ብቸኛው የታሪክ ሰነድ የሆነውን ይህን ያንብቡ

Post by Ethoash » 17 Aug 2022, 14:11

sun wrote:
16 Aug 2022, 23:09
Ethoash wrote:
15 Aug 2022, 13:55

Agree 100%. I thought about it just like you put it before posting the material. Your wisdom is admirable like always!

Sun,

just i don't want to be misunderstood what i try to apply is Napoleon saying "never interfere with an enemy while he's in the process of destroying himself"

Then the question is why should i engage with Abere while i was preventing u from discussing with him..

the core difference is before you answer him his thread was in the process of dying once his hate thread recover and catch fire then we have to pour water to put the fire out.

in other word when Amhara or undercover Eritrean saying Oromo is መጤ ስደተኛ ነው በጣም ነው ደስ የሚለኝ፣ ለምን ኦሮሞዎች ጎልጉለው አማራን ከኦሮሞ ክልል ለማውጣት ምክን ያት ይሆናቸዋልና ፣ በጣም ደስ ነው የሚለኝ አማሮች አንገታቸው ላይ ገመድ ሲያጠልቁ፣ ወለጋም የአማራ ነው ሲሉ ፣ አዲስ አበባ በረራቢሮ ናት ሲሉ በጣም ጥሩ ነው ። የኦሮሞን ሞራል ያቀጣጥለዋል አዲስ አበባ ኦሮሞች ወረሩዋት እንጂ የአማራ ነበርች ሲሉ እንደውም በየሚዲያው እየወስዱ እነዚህን ስዎች ጥላቻቸውን እንዲያረግቡ ማረግ የኦሮሞን ብርታት ያቀጣጥላሉ። ስለዚህ ጥላቻ ነጋዴዎችን ማደፋፈር እንጂ መቃወም የለብንም

ሌላው ደግሞ ወልቃይት የኛ ናት በፍፁም ከዚህ አንለቅም እንዲሉ በጣም ነው ደስ የሚለኝ ። ለምን ብትል ትግሬዎች ሌላ በጎንደሬዎች የተወረሩባቸውን መሬቶች በሙሉ ለማስመለስ እድል ይስጣቸዋል ማለት ነው። it is blessing in disguise

Abere
Senior Member
Posts: 10890
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: 16ኛው ክፍለዘመን ኦሮሞ ፍልሰት እና ወረራ ---> ብቸኛው የታሪክ ሰነድ የሆነውን ይህን ያንብቡ

Post by Abere » 17 Aug 2022, 14:44

ይህ የውይይት አርዕስት ስለ ብርቅየው እና ጥንታዊ የታሪክ ሰነድ የሆነውን ዜናሁ ለጋላ ለጠቅላላ ዕውቀት ሲባል የቀረበ መሆኑ ታሳቢ እንድሆን ብቻ ነው። አባ ባህርይ ከዛሬ 600 አመታት በፊት የደረሱት መጻህፍት ለትውልድ በታሪክነት እንድ ረዳ ለማድረግ እንጅ በአገሪቱ ከነበሩት ጎሳዎች ሁሉ ኦሮሞን ለመጉዳት ብለው አይደለም። ኦሮሞ በድንገት በእርሳቸው ዘመን ፈልሶ መግባቱ አንድ እንግዳ ነገር በመሆኑ እና እርሳቸው እራሳቸው ሳይቀሩ ያፈሩት ንብረታቸው በመውደሙ አብያተ ክርስቲያናት በመውደማቸው ለኋላ ልጅ በታሪክነት እንድቆይ መፈለጋቸው የቱን ያህል ምጡቅ አእምሮ ከነበሩበት ጊዜ አንጻር ያላቸው መሆኑን ያስረዳል። በርካታ ኢትዮጵያዊ ምሁር ሳይቀር የእርሳቸውን መጽሀፍ ተጠቀመው ዘመናዊ የዶክትሬት እና ማስትሬት ድግሪ ተቀብለውበታል። ለምሳሌ የቀድሞው ፕሬዚደንት ዶር ነጋሶ ጊዳዳ፤ የአሁኑ ለገንዘብ ብቻ ሲል የኦነግ አክቲቪስት ኅዝቅ ኤል ጋቢሳ ይጠቀሳሉ። ያገኙትን ሃቅም ታሪካዊነቱን ተቀብለውታል። ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ በጥናታቸው ባረጋገጡት መሰረት የዛሬው ወለጋ ክፍለ ሀገር ነባር ኗሪዎች አማራ እና ሌሎች ነበሩ። የወለጋ ጥንታዊ ስም ቢዛሞ ይባል ነበር።

Bizamo was a region roughly bounded by the rivers Abbay, Diddessa, Angur and Little Angur which was once part of the kingdom of Damot. It bordered on the region of Goggam. In the 15th cent. during the reign of ase Yéshaq it paid tribute to the Christian ruler. Howwever, in the second half of the 16th cent. it came under the control of Oromo, as fact repeatedly stressed by Almeida in his reference.

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: 16ኛው ክፍለዘመን ኦሮሞ ፍልሰት እና ወረራ ---> ብቸኛው የታሪክ ሰነድ የሆነውን ይህን ያንብቡ

Post by Meleket » 18 Aug 2022, 10:23

ኧረገኝ ተቀድቶም ዶክተር ይኮናለኝ ነው እያልከነ ያለሀው! ይገርማለኝ። ዶክተሩ እድገታቸው ወሎ-ዴሴ ሳይሆን ኣይቀርም ሲባል ሰምተናል፡ በኦሮሞ ፍቅር የት እንደተነደፉ ኣላወቅንም። ኤርትራ ውስጥ ሊባን የሚባል ስፍራ ኣለ ከኦሮሞው ሊበን ጋር ይገናኛል፡ ባሬንቱም እንዲሁ ወዘተ እያሉ ሊያወጉን ይችላሉ። ስለ “ጋዳ” ዲሞክራሲያዊነት ሊነግሩን ይሞክሩም ይሆናል፡ ቢሆንም ግን ቅሉ ዶክተሩ ኤርትራ ውስጥ በትግርኛ ይሁን በሌሎቹ 8 ብሄሮች ውስጥ ያለን “ዲሞክራሲያዊ ጸጋ” ኣጥንተውልን ቢሆን ኖሮ ይበልጥ ባከበርናቸው ነበር። ኤርትራ ነጻነቷን ካገኘችበት ግዜ ጀምሮ እስከ ዛሬ ይህን ማድረግ በቻሉ ነበር። ይሁን እንጂ በወያኔ በግፍ ስለተባረሩት ኤርትራውያንና ትውልደ ኤርትራውያን ኣንድ ደጎስ ያለ ጥናት ማዘጋጀታቸውን ስለምናውቅ ከልብ ሳናመሰግናቸው ኣናልፍም። ተስፋዬ ገብረኣብን ይበልጥ የምናሞግሰው ከሌሎች ሳይቀዳ የራሱን ትንታኔና ምልከታ ቁልጭና ቅልብጭብጭ ኣድርጎ በጥሩ ኣማርኛ የመግለጽ ብቃቱን በማጤናችን ነው። ምልከታው ሁሉ ትክክል ነው ኣይደለም ሌላ ጉዳይ ነው። ኣይመስልህም ወዳጃችን Abere። :mrgreen:
Abere wrote:
17 Aug 2022, 10:33
መለከት፤
የ16ኛ ክፍለዘመን የኦሮሞ ፍልሰት እና ወረራ በተመለከተ፤ የአባ ብህርይ ስራ የሆነው ዜናሁ ለጋላ የተሰኘውን መጽሀፍ በመቅዳት አንድ የኤርትራ ሰው ( አስምሮም ለገሰ የሚባል) የዶክትሬት ድግሪ ተቀብሎበታል። ምናልባትም አስምሮም ለገሰ በኤርትራ የኦሮሞ ፍልሰት ካለ ያለው ነገር ሊኖር ይችላል።

Meleket wrote:
16 Aug 2022, 10:53
ኣንተዬ በጣም ተጫዋች ነህ! ኧረ ሳልረሳው ደግሞ፡ ይህን ታሪክ ኣዘል የትርጉም ሥራ ስላካፈልከን በጣም እናመሰግንሃለን፡ እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች:mrgreen:

Abere
Senior Member
Posts: 10890
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: 16ኛው ክፍለዘመን ኦሮሞ ፍልሰት እና ወረራ ---> ብቸኛው የታሪክ ሰነድ የሆነውን ይህን ያንብቡ

Post by Abere » 18 Aug 2022, 11:09

መለከት፤

ባይ ገርምህ ስም ያለው ሞኝ የሚባል ተረት አለ። ሌላ ሰው በስሙ ሲጠራ ሰምቶ እኔ ነኝ ብሎ አቤት! ብሎ ብድግ ይላል ይባላል። ለነገሩ 600 አመታት ቀላል አይደሉም እንኳ ቅርብ ስፍራ ኤርትራ ሰውድ አረብያ ያደርሳል። አሁንም እኮ በ21ኛው ክፍለ ዘመን ሚኖሶታ አሜሪካ ተደርሷል። ደግሞስ የሰው ዘሩ የዛፍ ስሩ የሚደርስበት አይታወቅም ይባላል እኮ። እንድሁ የዚህ ዘመን በባዕዳን ቅጥረኝነት የተለከፈ ትውልድ ስልሆነ እንጅ ጎሳ እኮ ፓለቲካ ሁኖ አያውቅም። የሰው ማደሪያው ምግባር ባህርይ ነው።

ካነሳነው አይቀር አስምሮም ለገሰ እና ተስፋየ ገብረአብ( ገብረእባብ) ሁለቱም ፓላቲካኞች እንጅ ተመራማሪዎች አይደሉም። አንደኛው በልብወለድ ሁለተኛው ተቀጥሮ የአክቲቪስት ስራ የሚሰሩ ናቸው። አስምሮም ለገሰ ከአንድ ቃለ ምልልስ እንደሰማሁት የአስመራ ከተማ ልጅ ነኝ እድገቴ አስመራ ነው ሲል የሰማሁት። የአንትሮፓሎጅ ምሁር አይመስልም የሰጠው ቃለ-መጠየቅ ሳዳምጥ ወረቀቱ ተጠቅሞ የወቅቱን ፓለቲካ የሚያራግብ ይመስለኛል።

Meleket wrote:
18 Aug 2022, 10:23
ኧረገኝ ተቀድቶም ዶክተር ይኮናለኝ ነው እያልከነ ያለሀው! ይገርማለኝ። ዶክተሩ እድገታቸው ወሎ-ዴሴ ሳይሆን ኣይቀርም ሲባል ሰምተናል፡ በኦሮሞ ፍቅር የት እንደተነደፉ ኣላወቅንም። ኤርትራ ውስጥ ሊባን የሚባል ስፍራ ኣለ ከኦሮሞው ሊበን ጋር ይገናኛል፡ ባሬንቱም እንዲሁ ወዘተ እያሉ ሊያወጉን ይችላሉ። ስለ “ጋዳ” ዲሞክራሲያዊነት ሊነግሩን ይሞክሩም ይሆናል፡ ቢሆንም ግን ቅሉ ዶክተሩ ኤርትራ ውስጥ በትግርኛ ይሁን በሌሎቹ 8 ብሄሮች ውስጥ ያለን “ዲሞክራሲያዊ ጸጋ” ኣጥንተውልን ቢሆን ኖሮ ይበልጥ ባከበርናቸው ነበር።

Abaymado
Member
Posts: 4191
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Re: 16ኛው ክፍለዘመን ኦሮሞ ፍልሰት እና ወረራ ---> ብቸኛው የታሪክ ሰነድ የሆነውን ይህን ያንብቡ

Post by Abaymado » 18 Aug 2022, 12:07

sun wrote:
14 Aug 2022, 22:41
The so called “Galla invasion of Ethiopia” is a fairy tale by the cult community. It was first written around 1590 by the fanatic Oromo hating fascist monk called Bahrey and henceforth European historians and others almost invariably accepted this self made fake story as a fact.

From his writing, it is evident that he was deeply biased and hateful against the Oromos. The writings by Debtera Bahrey vividly illustrates typical Abyssinian cultural, religious and racial biases against the democratic Oromos who used to elect their leaders democratically and publicly in a transparent and fair electoral system, from time immemorial. These democratic, egalitarian political and cultural values happens to be the antitheses of the tyrannical and dictatorial system of the Habasha and Debtera Bahrey's fairy tale tale.

The history of the arrival of the Oromo people in the sixteenth century in East Africa from outside is a total wishful fabrication and denial of historical facts. It is a myth created by Abyssinian court historians and monks, sustained by their inept European supporters and which the Ethiopian rulers used to lay claim on Oromo territory and justify their colonization of the Oromo people. Several authorities have indicated that the Oromos were in fact in the North-eastern part of the continent even before the arrival of the Habasha from Yemen.

. According to Perham (1948): “the emigrant Semites landed in a continent of which the North-East appears to have been inhabited by the eastern groups of Hamites, often called Kushites, who also include the Gallas.” Paulitschke (1889) indicated that Oromos were in East Africa much before the the Axumite period. (Lynch and Robbins, 1978), in northern Kenya of the pillars that Oromo used in the invention of their calendar system, dated around 300 B.C., is another indication that Oromo have a long history of presence as a community of people, in this part of Africa.

In spite of the fact that there are several indications and clear evidences that Oromos are indigenous to this part of Africa, Abyssinian rulers, court historians and monks contend that Oromos were new corners to the region and did not belong here. For instance the Abyssinian court historian, Alaqa Taye (1955), alleged that in the fourteenth and sixteenth centuries the Oromo migrated from Asia and Madagascar, entered Africa via Mombasa and spread north and eastwards.


Others have advocated that during the same period the Oromo crossed the Red Sea via Bab el Mandab and spread westwards. Abyssinian clergies even contended that Oromo emerged from water. On this issue, Baxter (1985) remarked, “. . . the contention that the first Oromo had actually emerged from water and therefore, had not evolved to the same level of humanity as the Amhara (i.e. treating a myth of origin as a historical fact); or, more seriously, that Oromos were late comers to Ethiopia and hence, by implication, intruders and not so entitled to be there as the Amhara.” :lol: :lol:


The so-called Galla invasion of the sixteenth century was neither an invasion nor a migration. It was rather a national movement of the Oromo people . . . with the specific goal of liberating themselves and their territories from colonial occupation. It was nothing more or less than a war of national liberation.” In fact the last 2000 years were occupied with a gradual expansion of Abyssinians from north to south. This expansion had been checked throughout by the Oromos. It was only with the arrival of Europeans and their firearms that Abyssinians succeeded in their southward expansion mainly in the middle of last century. This being the short case let us dance to the Democratic Gada drums!


It is sad to see that gallas are short of knowledge. The galla sun knows nothing about history but he just jump here and there like a monkey.

To remind you just 3 years ago, sun had stand firm belief on how gallas were the founder of civilization in ancient Egypt. Look how his name given, and remember also the oromo flag has similar arrangement and color with the current Egyptian flag. Why? Because gallas were told or believe they are ancient Egyptian. Sun give his name because of the associated interrelated factors with ancient Egyptian. We know ancient Egyptian were known for their strict religions activities they believe in superstition. Sun is their god. And galla sun think that calling himself with this prestigious name give him more power. but the matter of the fact is the situation is not true at all.-

After I/we confronted these gallas including sun, about who the real ancient Egyptian were, and telling them who gallas are, they declined or stopped writing/talking about their relationship with ancient Egyptian.

Rather than gallas, amhara has direct relationship with ancient Egyptian that has many evidences. but gallas 'are full of myths/.

All in all, gallas can't escape the coming wave of the mass anger.

Tiago
Member
Posts: 2020
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: 16ኛው ክፍለዘመን ኦሮሞ ፍልሰት እና ወረራ ---> ብቸኛው የታሪክ ሰነድ የሆነውን ይህን ያንብቡ

Post by Tiago » 18 Aug 2022, 13:07

The fact is Abba bahiry was not making money fabricating stories.
the use of the term Galla in those days has the meaning stranger not derogatory at all.
Stranger can also mean immigrant.
Historical evidence suggest the Galla was nomadic , invaders and known for their savagery.
The Galla have inflicted untold atrocities while carrying out their invasion of settled communities.

How can a marauding Galla with no settled community history claim sole ownership of land they invaded???

Post Reply