Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
EwnetYashenifal
Member
Posts: 1581
Joined: 30 Jul 2014, 12:46

የአማራ ክልል መሪዎች አሉት እንዴ? አማራዎች ተለይተው ወደ አዲስ አበባ አትገቡም ተብለው ሲታገዱ፥ መሪዎቹ ተጎልተው ምን እየሠሩ ነው?

Post by EwnetYashenifal » 14 Aug 2022, 12:49

የአማራ ክልል መሪዎች አሉት እንዴ? አማራዎች ተለይተው ወደ አዲስ አበባ አትገቡም ተብለው ሲታገዱ፥ መሪዎቹ ተጎልተው ምን እየሠሩ ነው?