Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Assegid S.
Member
Posts: 936
Joined: 11 Aug 2013, 07:11
Contact:

R and R

Post by Assegid S. » 14 Aug 2022, 10:22

This is just a Rest and Recreation thread that I created to post pictures, poems, and paragraphs (paraphrases).

P.S. Stray dogs are not allowed to comment.



ታዲያ መከላከያ ሠራዊቱ ሸሽቶ ደብረ-ብረሃን አይደለም ደቡብ-ኣፍሪካ ቢገባ ምን ያስገርማል?
Alas, my friend, the boast is poor. He who has mingled in the fray of duty that the brave endure, must have made foes. If you have none, small is the work that you have done. You’ve hit no traitor on the hip. You’ve dashed no cup from perjured lip. You’ve never turned the wrong to right. You’ve been a coward in the fight. (Charles Mackay )

Assegid S.
Member
Posts: 936
Joined: 11 Aug 2013, 07:11
Contact:

Re: R and R

Post by Assegid S. » 14 Aug 2022, 11:52



በነሐሴ ... "የሩፋኤል ዝናብ ጠበል ነው፤ ያሳድጋል" ብሎ ሜዳ ላይ እንደበሰበሰ ህፃን ሆነው የሚታዩት ገባሩ ገብሬ፥ በኣንድ ወቅት "Ethiopia out of Oromia" ያለውን ደም አፋሳሽ ባለ ቅኔ ... ባህርዳር ድረስ ጋብዘው ጃኖ አልብሰውት ነበር። የ "Ethiopia out of Oromia" ቅኔ ሲፈታ Amara out of Oromia እንደሆነ አልገባቸውም ነበር ማለት ነው ወይስ የገባር ተግባር ጌታውን ማልበስ (ማገልገል) ብቻ ስለሆነ ነው?


Revelations
Senior Member+
Posts: 33669
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: R and R

Post by Revelations » 14 Aug 2022, 12:13

ያልገበረው፣ የማይገብረው፣ አይገበሬው።



Assegid S.
Member
Posts: 936
Joined: 11 Aug 2013, 07:11
Contact:

Re: R and R

Post by Assegid S. » 15 Aug 2022, 08:13

Hello Revelation;

thanks a lot for the post. Amhara MUST BE LED by such a young and charismatic figure. The old pigs must be culled out. ደሃና ምስኪኑን እያሳረዱ የሚያፈሱት ደም ሳያረካቸው፣ ፋኖን "ኢመደበኛ" እያሉ ማሳደዱ ሳይበቃቸው፣ አሁን ደግሞ እነ አቶ ወርቁ አይተነውን በመሳሰሉት ባለሀብቶች ላይ ኦህዴድን ለማዝመት በዝግጅት ላይ ናቸው።

መልካም ቀን, ወንድም Revelation

Noble Amhara
Senior Member
Posts: 11626
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia Highlands

Re: R and R

Post by Noble Amhara » 15 Aug 2022, 08:28


Assegid S.
Member
Posts: 936
Joined: 11 Aug 2013, 07:11
Contact:

Re: R and R

Post by Assegid S. » 17 Aug 2022, 17:53

Hello Noble Amhara; thanks a lot for the post.

Stay safe, Brother.

Assegid S.
Member
Posts: 936
Joined: 11 Aug 2013, 07:11
Contact:

Re: R and R

Post by Assegid S. » 17 Aug 2022, 17:57


Assegid S.
Member
Posts: 936
Joined: 11 Aug 2013, 07:11
Contact:

Re: R and R

Post by Assegid S. » 23 Aug 2022, 10:19

ጭብጨባ ሁለት ነጥብ የሆነበት ስብሰባ።



በጣም ያስደነቀኝ ግን "ሌባ ነህ" እየተባለ ሲሰደብ የሚያጨበጭብ ትውልድ ማፍራታችን ነው። በኣዛውንቶቹ ጭብጨባ ተገርመን ሳናበቃ፥ ጠቅላይ ሚንስትሩ ወጣቱን ሰብስበው "ሌቦች ናችሁ" ብለው ሲሰድቧቸው ጣታችው እስኪጣመመ ያጨበጭባሉ። ለነግሩ ... በዚህ በከፋ ወቅት ገንዘብ ከፋይ ከተገኘ አይደለም በጭብጨባ በዱላና ድብደባ የእጁ ኣሻራ ቢጠፋ ማን ግድ ይለዋል?

በነገራችን ላይ፦ የኣዲስ ኣበባና የኦሮምያ ክልል ወሰንን ለመፍታት በተዋቀረው ኮሚቴ ውስጥ ኣዲስ ኣበባን ወክለው የተሳተፉት የኮሚቴ አባላት እነማን ናቸው ብሎ የጠየቀ አለ? ነው ወይስ ሁሉም ሰው ድርድሩ በኦሮሚያና በፊንፊኔ መካከል እንደተደረገ ገብቶት "ስልቻ ቀልቀሎ ... ቀልቀሎ ስልቻ" ብሎ ዝምታን መርጧል?


ማነኝ ... ማነኝ ?

Assegid S.
Member
Posts: 936
Joined: 11 Aug 2013, 07:11
Contact:

Re: R and R

Post by Assegid S. » 23 Oct 2022, 10:29



*The man wearing a face-mask is Dr Mulu Nega

Assegid S.
Member
Posts: 936
Joined: 11 Aug 2013, 07:11
Contact:

Re: R and R

Post by Assegid S. » 24 Oct 2022, 12:08



ይብላን ለካደን ሰው

ቀንበርና ሸክም ጭነት ወረደልን
ድንበርና መስመር ቀረልን ሔደልን
ብለን እንጂ ...
ክፉ ደጉን ስላየነው
ተላላም ሆነን አልነበር መንገዳችን ያልነው
ኣንድን ሰው አምነን በደስታ የዳርነው
ሞኝነት አይደለም ተስፋን ሰንቀን ነው

እንጂማ ---
ይብላን ለዋሸን ሰው
ይብላን ለካደን ሰው
ያመነማ ይኑር በሌላ እንዲክሰው

እንጂማ ...
ይብላን ለጣለን ሰው
ይብላን ላሳጣን ሰው
ሐቅማ ይፀናል ውሸትን ሊያረክሰው
ይብላኝለት እንጂ
ብልጥማ ይወድቃል አቄልኩት ባልከው ሰው
ወድቆ ይቀበራል በእጁ እያፈረሰው
ይብላኝለት እንጂ ለእንዲህ አይነቱ ሰው

ተስፋሁን ከበደ

Assegid S.
Member
Posts: 936
Joined: 11 Aug 2013, 07:11
Contact:

Re: R and R

Post by Assegid S. » 05 Nov 2022, 12:52



ወሬ እንደ ጥሬ ሲቆረጥም የሚውለው ኣንድ የ ዩቲዩብ "ጋዜጠኛ" ... 'ከድርድሩ ቦኃላ አቶ ጌታቸው ረዳና ባልደረቦቻቸው ከበለሉ' ሲል ያበሰረውን ዜና የሰሙት የኣማራ ክልል ፕሬዚደንት ቁና ቁና እየተነፈሱ ለሀገሪቱ ጠቅላይ ሚንስትር ስልክ ይደውላሉ:

የክልሉ ፕሬዚደንት: ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር ጉድ ሆነናል
ጠቅላይ ሚንስትሩ: የምን ጉድ ነው የምታወራው?
የክልሉ ፕሬዚደንት: ሰምተዋል? እነ አቶ ጌታቸው ረዳና አቶ ፃድቃን ገብረስላሴ እኮ ወደ ኢትዮጵያ ሳይመለሱ በዛው ኮበለሉ ይባላል
ጠቅላይ ሚንስትሩ: እና ታዲያ አንተን ምን ያገባሃል? እኛ የሰላም ውል ተፈራርመናል
የክልሉ ፕሬዚደንት: አይ እንደው ...
ጠቅላይ ሚንስትሩ: አይ እንደው ምን?
የክልሉ ፕሬዚደንት: አይ እንደው ... ቢቆጨኝ ጊዜ ... የኮበለሉበት ሀገር ከታወቀ፥ ደረስ ብዬ እንድመጣ ከበለጠ ሞላ ጋር እንኳ ቢልኩኝ ብዬ ነው
ጠቅላይ ሚንስትሩ: ምን ልታደርጉ? እንደገና በኣማራ ስም ልትደራደሩ?
የክልሉ ፕሬዚደንት: ኧረ ምን ቆርጦን!
ጠቅላይ ሚንስትሩ: እና ታዲያ? አስራችሁ ልታመጧቸው ነው?
የክልሉ ፕሬዚደንት: ኡሯ! ካባ ልናለብሳቸው ነው እንጂ

Assegid S.
Member
Posts: 936
Joined: 11 Aug 2013, 07:11
Contact:

Re: R and R

Post by Assegid S. » 29 Dec 2022, 18:43

ብልፅግና: በመቀሌ እና ኣዲስ-አበባ



ትላንትና "የቀን ጅብ" ብላ የተሳደበች አህያ ... ቀኗን ስትረግም ውላ ኣዲስ አበባ በሰላም ገብታለች። ግን መቼ ነው እንደ ደቡብ-ኣፍሪቃው ልዑክ እነዚህም ምስኪኖች የእውቅና ሽልማት የሚቀበሉት? ብልፅግናና ድግስ ... 8)

Assegid S.
Member
Posts: 936
Joined: 11 Aug 2013, 07:11
Contact:

Re: R and R

Post by Assegid S. » 01 May 2023, 17:41

ሃላላ ኬኛ!

ሳምንቱን በዋዛ መስል ወግ ብንጀምረውስ?
ሃላላ ኬላ የሚባል በሺህሆች የሚቆጠር ኪሎ ሜትር አለን ብሎ ከ 3 ዓመት በፊት የሚያውቅ ሰው ያለ አይመስለኝምከተቻለና ከታደልን ደግሞ የእኛ ብለን ሁሉንም የራሳችን ማድረግ። (Edited video)



Original (unedited) video link: https://www.youtube.com/watch?v=NWJkQNv4xlA

sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: R and R

Post by sarcasm » 01 May 2023, 17:48

Assegid S. wrote:
29 Dec 2022, 18:43
ግን መቼ ነው እንደ ደቡብ-ኣፍሪቃው ልዑክ እነዚህም ምስኪኖች የእውቅና ሽልማት የሚቀበሉት?

በትርፍ ግዜ አቢይን ያማክራሉ ልበል? :)

Assegid S.
Member
Posts: 936
Joined: 11 Aug 2013, 07:11
Contact:

Re: R and R

Post by Assegid S. » 02 May 2023, 11:23

sarcasm wrote:
01 May 2023, 17:48

በትርፍ ግዜ አቢይን ያማክራሉ ልበል? :)
ሰላም Sarcasm; ከምን በመነሳት ቀልዷን እንደሰነዘርካት ገብቶኛል ... ስለሽልማቱም congratulations! ብዬሀለሁ : -) ሰውየው ምክር ቢሰሙ ኑሮ ሀገሪቷን እንዲህ በደም ጎርፍ ያጨቀዮት ነበር ብለህ ነው?

መልካም ሳምንት Brother Sarcasm

Assegid S.
Member
Posts: 936
Joined: 11 Aug 2013, 07:11
Contact:

Re: R and R

Post by Assegid S. » 25 May 2023, 10:33

The Great Book says:


Post Reply