Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30657
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የቡታጀራ መስቃኖች ምን ነካቸው? ጉራጌን የሚከፋፍል ጉራጌ ዉሻ ይውለድ!!

Post by Horus » 13 Aug 2022, 15:22

የጉራጌን ህልውናና አንድነት አፍርሶ የሚያድግ የሚበልጽግ ቡታጀራ ከተማ አይኖርም!! የቡታጀራ ወረዳ መስቃኖች ልብ ግዙ፣ አደብ ግዙ። ጉራጌን ከፋፍላችሁ፣ ጉራጌን አሳፍራችሁ ቡታጀራን አታለሙም!! የመስቃን ሕዝብ ይህን የጥቂቶች ስግብግብነትና ጠባብ ባጭሩ የሚወድቅ አመለካከት ባስችኋይ አስቁሙት! ከዚህ በኋላ የጉራጌን ክልልነት እና ጉራጌ ብሄር አንድነት የሚነቀንቅ አንድም ሃይል የለም ። በጉራጌ ክልል ውስጥ ቡታጀራ ትልቅ ከተማ የመሆን እድል አለው። ጸረ ጉራጌ ቡታጀራ ተመልሶ መንደር ይሆናል!! ልብ ያለው ያስተውል! ጆሮ ያለው ይስማ !!

Last edited by Horus on 14 Aug 2022, 02:25, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 30657
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የቡታጀራ መስቃኖች ምን ነካቸው? ጉራጌን የሚከፋፍል ጉራጌ ዉሻ ይውለድ!!

Post by Horus » 14 Aug 2022, 02:19

የመስቃን ሕዝብ የሰከነ ያባቶች መሪነት ይፈልጋል። ጉራጌ ታላቅ ሕዝብ ነው! ዛሬ ይህን ማንነቱን የሚገነዘብበት ንቃተ ህሊና አልፎ አንድ እጅግ ጠንካራ የፖለቲካ ማህበረ ሰብ ሆኖዋል ። ቡታጀራ መሪ የለሽ ወረዳ መሆን የለበትም ። ቡታጀራ ትልቅ ከተማ የምትሆነው ጉራጌ ትልቅ ሲሆን ብቻ ነው። አለያ ቡታጀራ ምንም ነው ። አላውቂ የቡታጀራ ስሜተኞችን አደብ አስገዙ። ምስራቅ መስቃን ሃዲያ መሆን ከፈለገ መንገዱን ጨርቅ! የጉራጌ ጉዞ አይቆምም፣ በፍጹም!

Post Reply