Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30652
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የጉራጌ ክልልነት ጥያቄና የጉራጌ ሕግ ልሂቃን የፌዴራልና ክልል ሕገመንግስቶች እየፈተኗቸው ነው!

Post by Horus » 13 Aug 2022, 14:56

መላ የኢትዮጵያ ሕዝብ ይህን የህጋዊነት ትምህርት ቤት በጥሞና እንዲከታተለው እንጠይቃለን ። በሕግ የሚገዛ ማሀበረሰብ ውስጥ ይህን መሰል ሙግት ነው የሚካሄደው ። ለይምሰል ወረቀት ላይ ባዶ ቃላትን ቸክችኮ በጨረባ የጃንግል ሕግ መግዛት ያብቃ ። እነዚህን ሙግቶች ስሟቸው እያንዳንዱን ኢትዮጵያዊ የሚመለከቱ ናቸው፣ ነግ በኔ ነው። መንግስት ሕግ ማስከበር አለበት ለምትሉ ሁሉ ይህ ሙግት ይመለከታችኋል!