Page 1 of 1

ወይ ጉድ! አላሙዲንም ትህነግን “ኤጭ” አላት

Posted: 13 Aug 2022, 14:23
by Selam/

Re: ወይ ጉድ! አላሙዲንም ትህነግን “ኤጭ” አላት

Posted: 13 Aug 2022, 14:55
by Ethoash
Salam

ጀነራል አበባውን የሶስት ሺህ ብር ደሞዝተኛ እንዴት ነው ያንን የመቶ ሚሊዬን ብር ሆቴል መስራት የቻለው ይህን ጠይቀሀል ።

ሁለተኛ በትግሬዎች ግዜ የስራው ሁቴል ከሆነና ሽጦ ከንዘቡን እንዲጨብጥ ከተደረገ ምን አባቱ ይፈልጋል ።

ሶስተኛ ይህ ቀዳዳ ዘ አበሻ ስው ነው ብለህ ወሬ ትሰማለህ ወይ ። አለሙዲን ማግኘት አይችልም ግን ወታደር ጀነራል አበባውን ማግኘት ይችላል እራሱን ጠይቆ እውነቱን ማሳወቅ አለብት። ግን ፊቱንም ማሳየት ሳይፈለግ ዝም ብሎ ቱልቱላ የሚነፋ ስው አንተን ብቻ ስለደገፈህ አት ስማው አታበረታታው ። እንግዲህ ይህንን የምልህ እወነተኛ ኢትዬዽያዊ ከሆንክ ነው። ኤርትራዊ ከሆንክ ደግሞ ስራህ ነው ማምታታት ስለዚህ ቀጥልበት

Re: ወይ ጉድ! አላሙዲንም ትህነግን “ኤጭ” አላት

Posted: 13 Aug 2022, 16:35
by Axumezana
Unfortunately Abebaw is one of the Generals that will be arrested to face justice for the crime he committed on Tigray. In case he starts ምዕራፍ፥ 2 ጦሩነት፥ ተማርኮ ፤ መቀሌ፥ ከጋደኛቹ፥ ጋር፥ ይቀላቀላል፥ በሙስናም፥ በሀገር፥ ክሕደትናበጦር፥ ወንጀልም፥ ይጠየቃል

Re: ወይ ጉድ! አላሙዲንም ትህነግን “ኤጭ” አላት

Posted: 15 Aug 2022, 11:38
by Selam/
Ato Casanova - ምን ይሻልሃል አንተ የጃጀህ ቀባጣሪ ሽማግሌ? ለምን እንደበቀደሙ በደንብ አትናደድምና አንድፊቱን ኤርትራዊ አታደርገኝም?
ስለኢትዮዽያዊነቴ አይደለም የአንድ ክፉ ጎጠኛ ወያኔ ምክር፣ የማንንም አስተያየት አልፈልግም።

አበባው ንብረቱን ቢሸጥ ባይሸጥ፣ አላሙዲን በችሮታ ቢሰጠው ቢያንበሻብሸው፣ ምንአባክ ጥልቅ አረገኽ? Since you want to secede, stay out of Ethiopia’s business. KIFFU!

Ethoash wrote:
13 Aug 2022, 14:55
Salam

እንግዲህ ይህንን የምልህ እወነተኛ ኢትዬዽያዊ ከሆንክ ነው። ኤርትራዊ ከሆንክ ደግሞ ስራህ ነው ማምታታት ስለዚህ ቀጥልበት

Re: ወይ ጉድ! አላሙዲንም ትህነግን “ኤጭ” አላት

Posted: 15 Aug 2022, 13:47
by Ethoash
Selam/ wrote:
15 Aug 2022, 11:38
አበባው ንብረቱን ቢሸጥ ባይሸጥ፣ አላሙዲን በችሮታ ቢሰጠው ቢያንበሻብሸው፣ ምንአባክ ጥልቅ አረገኽ? Since you want to secede, stay out of Ethiopia’s business. KIFFU!

ጀነራል አበባው ፣ እንበል በረከት ቢሆንና ያንን የመቶ ሚሊዬን ብር ፎቅ ቢኖረው ኬት አመጣ ትል ነበር። ስለዚህ አሁን የጀነራሉን የተዘረፈ ፎው ንብረቱ ነው ብለህ ስታናፋ እወነት አህያ መሆንህ ያሳብቃል ።

እኔ አለሙዲ ገንዘቡን ላንተ ለኤርትራዊ ቢስጥ ደስ ይለኛል በማግኘት ህ ፣ ግን አላሙዲ ገና ጀነራል አበበ የሚባለውን ስወም ላያውቀው ይችላል፣ ጀነራሉም ፎቅ ላይኖረው ይችላል ዝም ብሎ አንድ ጎጠኛ የዩቱብ ባላገር አላሙዲን ማስፎገሩ ነው ለምን ንብረት አይስጠውም ብሎ ማሳበቁ ነው። እኔ ትንሽ ቅር ያለኝ፣ ለምሳሌ አሜሪካ አገር ቢል ጌት አለ ሌሎቹም ሐብታሞች አሉ ማንም ግን ንብረታቹሁን ለዚህ ለዚያ ስጡ የሚላቸው የለም ለምን ብለው ነው የሚስጡት ምንም ግዴታ የለባቸውም አላሙዲን ጀነራል አበባ ካደረገው በላይ አድርጎዋል ። ጀነራል አበባ ስራው ማፍረስ ነው። አላሙዲ መገንባት ነው። ምን ብሎ ነው የሚሽለመው እንኳን አገር ስላፈረስክ ፣ እንኳን ትግሬዎችን ወንድሞች ህን ከአንድ አብራክ የወጡትን በአስቃቂ መንገድ አስርበህ ስለፈጀሀቸው ነው የሚሽለመው ። ከሱዳን ጋራ ተዋግቶ ቢሆን አንድ ነገር ከወንድሞቹ ጋር ለዚያውም ሀገሪቱን ያለሙትን ያሳደጉትን ግድሎ ነው ወይ የሚሽለመው ። ይህ ካልገባህ ደህና አርጎ ይገባሀል ኦሮሞዎቹ አማሮችን ሲጨፈጭፉ ፣ አላሙዲ ለሽኔ መሪ አላብሮ ነው ስሙ ለሱም መሽለም አለበት ጀግና ስለሆነ ይህንን ካመንክ አላሙዲ ለፈለገው ጀግና መሽለም መብቱን ከጠበቕህለት እንግዲህ እውነት አለህ ግን ፣ ትግሬን ብቻ ለገደለ ሽልም ፣ ግን አማራን ለገደለ አት ሽልም የምትል ከሆነ ። አንተ ጥንብ ኤርትራዊ ስለሆንክ ስራህ ነው በርታበት እልሀለሁኝ ደህና ስንብት

Re: ወይ ጉድ! አላሙዲንም ትህነግን “ኤጭ” አላት

Posted: 15 Aug 2022, 18:07
by Selam/
Ato Casanova - I don’t have any expertise in theft & corruption and therefore I defer that part to your good experience. Bereket Simon is an Eritrean in TPLF cloak. So either way, he is non-Ethiopian and therefore he has no place in this discussion. Bring in a better candidate.

አንተ ድንጋይ ራስ ወያኔ፣ ኢትዮዽያ አስጠልታኛለችና እገነጠላለሁ ያልከው አንተው ግብዙና ቀትረ ቀላሉ አጋሜ እንጂ እኔ ኩሩ ሰላም አደለሁም። ኢትዮዽያ ሲመችህ የምታቅፋት፣ ሲቀዘቅዝህ የምትክዳት ዕቃ አይደለችም። የትግራይ ህዝብ፣ ልገንጠል ያለውን መንጋጋህን መገንጠል አቃተው እንጂ ሌላ ምን ይፈረድበታል።
Ethoash wrote:
15 Aug 2022, 13:47
Selam/ wrote:
15 Aug 2022, 11:38
አበባው ንብረቱን ቢሸጥ ባይሸጥ፣ አላሙዲን በችሮታ ቢሰጠው ቢያንበሻብሸው፣ ምንአባክ ጥልቅ አረገኽ? Since you want to secede, stay out of Ethiopia’s business. KIFFU!

ጀነራል አበባው ፣ እንበል በረከት ቢሆንና ያንን የመቶ ሚሊዬን ብር ፎቅ ቢኖረው ኬት አመጣ ትል ነበር። ስለዚህ አሁን የጀነራሉን የተዘረፈ ፎው ንብረቱ ነው ብለህ ስታናፋ እወነት አህያ መሆንህ ያሳብቃል ።

እኔ አለሙዲ ገንዘቡን ላንተ ለኤርትራዊ ቢስጥ ደስ ይለኛል በማግኘት ህ ፣ ግን አላሙዲ ገና ጀነራል አበበ የሚባለውን ስወም ላያውቀው ይችላል፣ ጀነራሉም ፎቅ ላይኖረው ይችላል ዝም ብሎ አንድ ጎጠኛ የዩቱብ ባላገር አላሙዲን ማስፎገሩ ነው ለምን ንብረት አይስጠውም ብሎ ማሳበቁ ነው። እኔ ትንሽ ቅር ያለኝ፣ ለምሳሌ አሜሪካ አገር ቢል ጌት አለ ሌሎቹም ሐብታሞች አሉ ማንም ግን ንብረታቹሁን ለዚህ ለዚያ ስጡ የሚላቸው የለም ለምን ብለው ነው የሚስጡት ምንም ግዴታ የለባቸውም አላሙዲን ጀነራል አበባ ካደረገው በላይ አድርጎዋል ። ጀነራል አበባ ስራው ማፍረስ ነው። አላሙዲ መገንባት ነው። ምን ብሎ ነው የሚሽለመው እንኳን አገር ስላፈረስክ ፣ እንኳን ትግሬዎችን ወንድሞች ህን ከአንድ አብራክ የወጡትን በአስቃቂ መንገድ አስርበህ ስለፈጀሀቸው ነው የሚሽለመው ። ከሱዳን ጋራ ተዋግቶ ቢሆን አንድ ነገር ከወንድሞቹ ጋር ለዚያውም ሀገሪቱን ያለሙትን ያሳደጉትን ግድሎ ነው ወይ የሚሽለመው ። ይህ ካልገባህ ደህና አርጎ ይገባሀል ኦሮሞዎቹ አማሮችን ሲጨፈጭፉ ፣ አላሙዲ ለሽኔ መሪ አላብሮ ነው ስሙ ለሱም መሽለም አለበት ጀግና ስለሆነ ይህንን ካመንክ አላሙዲ ለፈለገው ጀግና መሽለም መብቱን ከጠበቕህለት እንግዲህ እውነት አለህ ግን ፣ ትግሬን ብቻ ለገደለ ሽልም ፣ ግን አማራን ለገደለ አት ሽልም የምትል ከሆነ ። አንተ ጥንብ ኤርትራዊ ስለሆንክ ስራህ ነው በርታበት እልሀለሁኝ ደህና ስንብት

Re: ወይ ጉድ! አላሙዲንም ትህነግን “ኤጭ” አላት

Posted: 15 Aug 2022, 18:25
by Ethoash
Selam/ wrote:
15 Aug 2022, 18:07
Ato Casanova - I don’t have any expertise in theft & corruption and therefore I defer that part to your good experience. Bereket Simon is an Eritrean in TPLF cloak. So either way, he is non-Ethiopian and therefore he has no place in this discussion. Bring in a better candidate.

አንተ ድንጋይ ራስ ወያኔ፣ ኢትዮዽያ አስጠልታኛለችና እገነጠላለሁ ያልከው አንተው ግብዙና ቀትረ ቀላሉ [deleted] እንጂ እኔ ኩሩ ሰላም አደለሁም። ኢትዮዽያ ሲመችህ የምታቅፋት፣ ሲቀዘቅዝህ የምትክዳት ዕቃ አይደለችም። የትግራይ ህዝብ፣ ልገንጠል ያለውን መንጋጋህን መገንጠል አቃተው እንጂ ሌላ ምን ይፈረድበታል።
an Ethiopian Boy With The BLUE Eyes