Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30654
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ማረቆ የሚባል ሕዝብ ከጉራጌ ጋር መኖር ካልፈለገ ወደ ፈለገው ይሂድ! ለጉራጌ ህልውናም ሆነ እድገት የሚያመጣው ፋይዳ የለም፣ ከችግር በስተቀር!

Post by Horus » 13 Aug 2022, 00:02

ብልጽኛ በጉራጌ አቋም በጣም ስለተናደደ እዚም እዛም ድንጋይ መገልበጡ አይቀርም ። ምን አደረጉ ምን ጉራጌ ክለስተር አንደማይሆን የሞተ ጉዳይ ነው ። ከዚህ በኋላ ጉራጌን በማሸበር እኛን ወደ ክለስተር ጨፍልቆ ማጥፋት አይቻልም። ስለሆነም ማረቆ ከጉርጌ ቢለይ ፈስ ቀለለ ነው። ጂዳ ሄዶ ጉራጌ እያበበ ነው!

Horus
Senior Member+
Posts: 30654
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ማረቆ የሚባል ሕዝብ ከጉራጌ ጋር መኖር ካልፈለገ ወደ ፈለገው ይሂድ! ለጉራጌ ህልውናም ሆነ እድገት የሚያመጣው ፋይዳ የለም፣ ከችግር በስተቀር!

Post by Horus » 13 Aug 2022, 01:00

ሊቢዶ (ማረቆ) ተናጋሪዎች በ2007 ቆጠራ 64 ሺ ናቸው። ቋንቋቸው እንደ ሃዲያ የኩሽ ቋንቋ ነው። ስለዚህ ሕዝባቸው ድምጽ ሰጥቶ ከመስቃን ጉራጌ ጋራ መጋባትና ጉርብትናውን አቁሞ ከሃዲያ ሊደባለቅ መብቱ ነው። ግን ለማረቆ ተብሎ ጉራጌ በሃዲያ ክለስተር አይጨፈለቅም። ልክ እንደ ቆሴ ሃዲያዎች ማረቆም የመስቃን እራስ ምታት ናቸው ። ይሂዱ በቃ !

ከቋንቋ ሌላ ባህላቸው የምስራቅ ጉራጌ የስልጤ ባህል ነው ።

ጉራጌ እራሱ በሚቀጥሉት 20 እና 30 አመት በእኛ እድሜ 20 ሚሊዮን ሕዝብ ስለሚሆኑ ጉራጌ የህዝብ ችግር የለውም ! እራሱን በሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ሃብት ማሳደግ ነው ያለበት !

ዊኪፒዲያ "Libido (also known as Mareqo, Mareko) is an Afroasiatic language of Ethiopia, which is spoken in the Mareko district Gurage Zone of the Southern Nations, Nationalities, and People's Region, directly south-east of Butajira.[1] It has about 64,000 native speakers (2007 census).

It is closely related to Hadiyya (a dialect per Blench 2006) within the Highland East Cushitic languages. Its syntax is SOV; its verb has passive, reflexive and causative constructions, as well as a middle voice."

Misraq
Senior Member
Posts: 12279
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ማረቆ የሚባል ሕዝብ ከጉራጌ ጋር መኖር ካልፈለገ ወደ ፈለገው ይሂድ! ለጉራጌ ህልውናም ሆነ እድገት የሚያመጣው ፋይዳ የለም፣ ከችግር በስተቀር!

Post by Misraq » 13 Aug 2022, 09:34

ማረቆ ትልቅ ክህደት እየሰራ ነው። ብልፅግና በጥቅማ ጥቅም ሆዳቸውን በቀላሉ የገዛቸው ሰዎች ናቸው። ብልፅግና ማርቆን ከተቀረው ጉራጌ ጋር ደም እንዳያቃቧችሁ መጠንቀቅ ይበጃል።

አማራ ውስጥም በተመሳሳይ የብልፅግና አሸርጋጆች የሚገኙት ደቡብ ጎንደር ነው። እነዚህ የደቡብ ጎንደር ባንዳዎች አዕምሮዋቸው የቀነጨረ በጎጥ የተተበተቡና ለአማራ ጥያቄ እንቅፋት እየሆኑ በማስቸገር ብልፅግና እንዲጋልባቸው ራሳቸውን ያቀረቡ ባንዶች ናቸው።

በዘዴ ያዝዋቸው። no confrontation

Right
Member
Posts: 2724
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ማረቆ የሚባል ሕዝብ ከጉራጌ ጋር መኖር ካልፈለገ ወደ ፈለገው ይሂድ! ለጉራጌ ህልውናም ሆነ እድገት የሚያመጣው ፋይዳ የለም፣ ከችግር በስተቀር!

Post by Right » 13 Aug 2022, 10:35

Dedeb Gurage.
The 60s generation brought this nightmare and left to America (while prescribing a communist model for Ethiopia). Old habits die hard - you are now spitting tribalism day and night from America. For you what matter is your ego and nurturing your inferior complex.
You have never worked in your life and you will die soon with all your poisonous ideology.
Human garbage.

eden
Member+
Posts: 9193
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Re: ማረቆ የሚባል ሕዝብ ከጉራጌ ጋር መኖር ካልፈለገ ወደ ፈለገው ይሂድ! ለጉራጌ ህልውናም ሆነ እድገት የሚያመጣው ፋይዳ የለም፣ ከችግር በስተቀር!

Post by eden » 13 Aug 2022, 11:10

Horus has dark side that’s troubling.

I don’t understand how he feels so comfortable attacking people like this

pray for him
ማረቆ የሚባል ሕዝብ ወደ ፈለገው ይሂድ! የሚያመጣው ፋይዳ የለም፣ ከችግር በስተቀር!

Horus
Senior Member+
Posts: 30654
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ማረቆ የሚባል ሕዝብ ከጉራጌ ጋር መኖር ካልፈለገ ወደ ፈለገው ይሂድ! ለጉራጌ ህልውናም ሆነ እድገት የሚያመጣው ፋይዳ የለም፣ ከችግር በስተቀር!

Post by Horus » 13 Aug 2022, 14:17

Misraq wrote:
13 Aug 2022, 09:34
ማረቆ ትልቅ ክህደት እየሰራ ነው። ብልፅግና በጥቅማ ጥቅም ሆዳቸውን በቀላሉ የገዛቸው ሰዎች ናቸው። ብልፅግና ማርቆን ከተቀረው ጉራጌ ጋር ደም እንዳያቃቧችሁ መጠንቀቅ ይበጃል።

አማራ ውስጥም በተመሳሳይ የብልፅግና አሸርጋጆች የሚገኙት ደቡብ ጎንደር ነው። እነዚህ የደቡብ ጎንደር ባንዳዎች አዕምሮዋቸው የቀነጨረ በጎጥ የተተበተቡና ለአማራ ጥያቄ እንቅፋት እየሆኑ በማስቸገር ብልፅግና እንዲጋልባቸው ራሳቸውን ያቀረቡ ባንዶች ናቸው።

በዘዴ ያዝዋቸው። no confrontation
ምስራቅ፣
ያልከው ነገር ትክክል ብቻ ሳይሆን ለብዙ አመታት በወያኔ አደራጅነት ምስራቅ መስቃንና ማረቆች ሲዋጉ፣ ሲፈነቃቀሉ ኖረው ችግሩን ማንም መፍታት አቅቶት (ሳይፈልግ ቀርቶ) መጨረሻ ላይ በዚህ አመት ነው ያገር ሽማግሎች ባህላዊ እርቅ ያደረጉት ። ያ የሆነ እለት የነበረውን የሁለቱ ሕዝቦች ደስታ ቪዲዮ ከታች ተመልከት ። ካድሬዎቹ ግ ን አሁንም ተስፋ አልቆረጡም ። ስለሆነም ያልከው ችግር ያለና በእርግጥም የሚሆን ነው። ለዚህ ነው እኔ ሊቢዶ ከሃዲያ ጋር ይሂዱ ከፈለጉ የማለው ። ግን በባህል ስልጤን እንጂ ሃዲያ አይደሉም፣ የሃዲያ ቋንቋ የተጫነባቸው የጥንት ምስራቅ ጉራጌ የነበሩ ይመስለኛል። በጉራጌ ክልል ልዩ ዞን ሆነው መኖር ይችላሉ ። ዛሬ ግን ከቀቤናና ሌሎች ጉራጌ ክልል እንዳሆን ከሚፈልጉ ጋር እያበሩ ነው ። አቢይ ሊጠቀምባቸው ተዘጋጅቷል። ወለኔ በሚባሉት ጉራጌዎች ውስጥም አንድ ትንሽ ከጂማ ጋራ የተያያዙ ጂማ ወለኔ ብለው የሚጠሩ ክላን አሉ ። አቢይ በመደጋገም ወለኔ ወለኔ የሚለው አንድ ምክኛት አለው ። በሰባት ቤትም እንዲሁ በሃዲያ የተዋጡ መስመስ የሚባሉ ጉራጌዎ አሉ፣ እዚያ ቆሴ የሚባል ድምበር ላይም ከሃዲያ ጋር ትልቅ ችግር አለ። ስለዚህ ጸረ ጉራጌዎች አካባቢውን ለማሸበር በቂ ክፍተቶች አሉዋቸው። ቁም ነገሩ የጉራጌ አንድነትና ጽናት ነው ። ያን ትልቅ ስኬት እያገኘን ነው። ኬር!
የዛሬ 6 ወር መስቃንና ማረቆ የታረቁ ለት፡

Post Reply