Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30653
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የዘንድሮ ጉራጌ መስቀልና አዳብና ምድርና ሰማይ የሚጋጠሙበት ይሆናል እየተባለ ነው !

Post by Horus » 12 Aug 2022, 16:11

አዳብና ማለት ከመስቀል ለት እስከ ጥቅምት አቦ ድረስ ወጣት ወንድና ሴቶች ሚጫወቱበት፣ ሚተዋወቁበት ፣ሚፋቀሩበት ፣ ሚተጫጩበት የዘፈን የዝላይ (ዝላለ)፣ እላፊ፣ ሌላም ሌላም ፍንደቃ የሚታይበት ጥንታዊ ባህል ነው ። የሰሜን አሸንዳና የሃረሬዎች ሸዋል አይነት ነው።




ፍቃቆ የመልቀም የልጃገረዶች በዓልና ባህል! ፍቃቆ አክርማ ማለት ነው! የስፌት (የእንቅብ፣ ቁና ሰፌድ ወዘተ) መስሪያ አክርማ ማለት ነው ።