Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Member+
Posts: 9763
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

ይህ ነዉ ምኞቴ ጌታ አምላኬ

Post by DefendTheTruth » 12 Aug 2022, 16:04

አንድ ቀን የጉባን ተራራ ሳታሳየኝ እንዳትገድለኝ ነዉ ጸሎቴ
ጧት ማታ እንድሁም ሁሌ ምኞቴ፣ የተቀረዉን ኢትዮጵያን ማየት ነዉ ጉጉቴ።