Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

ምን ስበብ ልፈጌ፥ ምንስ ብዬ እንኳን ደስ አላቹሁ ልብልላቸው ?

Post by Ethoash » 12 Aug 2022, 15:26

ምን ስበብ ልፈጌ፥ ምንስ ብዬ እንኳን ደስ አላቹሁ ልብልላቸው ፣

በብስክሌት እንዳልላቸው ፣ እንድም ብስክሌተና የላቸው ፣ በሲውዲን ዜጋ ይኮራሉ
በዘፈን እንዳልላቸው አንድም ያላቸው አሜሪካዊ ዜጋ ነው እሱም ...
ታድያ በምን ልበላቸው በሩጫ እንዳልል እሱም ከኢትዬዽዊው ጋር ቦክስ ገጥሞ ለምን ተቀደምኩ ብሎ Singpoor እዋርዶዋል
በግድብ እንዳልል የመንደር ግድብ ነው ያላቸው

አረ ብምን ስበብ እንኳን ደስ ያላቹሁ ልበል

በነፃነት ቀናቸው እንዳልላቸው አሁንም በአንድ ጠንባራ ሽማግሌ ነው የሚመሩት
በኢኮኖሚያቸው እንዳልላቸው ፣ ምንም ኢኮኖሚ የላቸውም

ታድያ በምን ደስ አላቹሁ ልበላቸው
መሪያቸው በደህናው ግዜ ኢትዬዽያ መጥቶ ትግሬዎች የስሩትን ፋብሪካ ይመርቅ ነበር ፣ አሁን እሱም ቀረ
ታድያ በምን ደስ አላቹሁ ልበል
በወራቃሞዎቹ በገነቡት አየር መንገድ የዛገው ፣ ከተማቸው ስለበረሩ እንኳን ደስ አላቹሁ ልበል ወይስ ዝም ልበል

ወይስ ትግሬዎች ድቄት ሆኑ ልበላቸው አረ ምን ስበብ ላምጣ

በባቡራቸው እንዳልል የስብስቴ ግዜ ባቡር ነው። በከስል የሚስራ
በወደባቸው እንዳልል በወር አንድ ኮንቴነር ብቻ ነው የሚጭነው ፣ የሚላክ የለም
በከተማቸው እንዳልልሽንኮሪና እየሞተች ያለች ከተማ ናት

ታድያ በምን ደስ አላቹሁ ልበላቸው
በወርቃቸው እንዳልል እድሜ ለካናዳ ደህና አርገው እየበዘበዙዋቸው ነው።
በሶዳ አሻቸው እንዳልል ያ ማህድን ከመሬት ሳይወጣ በደርድር ብቻ ስላሳ አመት ፈጀ

አረብ ሊግነታቸው እንዳልል ከሱም ተባረሩ አረ ወንድሞቼ እባካቹሁ አንድ ምክን ያት ስጡኝ በምን እንደማመስግናቸው
Last edited by Ethoash on 12 Aug 2022, 16:14, edited 3 times in total.

Axumezana
Senior Member
Posts: 13219
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ምን ስበብ ልፈጌ፥ ምንስ ብዬ እንኳን ደስ አላቹሁ ልብልላቸው ?

Post by Axumezana » 12 Aug 2022, 15:42

ኢሳያስን፥ በቅርቡ፥ ስለምንገላግላቸው፥ ለቀብድ፥ ማስያዣ፥ ደስ፥ ይበላችሁ፥ እንበላቸው።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ምን ስበብ ልፈጌ፥ ምንስ ብዬ እንኳን ደስ አላቹሁ ልብልላቸው ?

Post by Ethoash » 12 Aug 2022, 16:22

Axumezana wrote:
12 Aug 2022, 15:42
ኢሳያስን፥ በቅርቡ፥ ስለምንገላግላቸው፥ ለቀብድ፥ ማስያዣ፥ ደስ፥ ይበላችሁ፥ እንበላቸው።
ይሳይሳ ደንበኛ ኢትዬዽያዊ ነው ገና ብዙ ይገርፍልናል። እስካሁንም ደህና ስርቶዋል ይቀጥል ይመንደግ እድሜው ረዥም ይሁን ማለት አለብን፣ ይሳያስ ከደርግ የሚለየው ቅላቱ እንጂ ደንበኛ ኢትዬዽዊ ነው ። እነዚህን ምስጋና ቢሶች ደህና አርጎ እየቀጣልን ነው። በአሳ እራት አርገቸው፣ የአረብ ኩላሊት ቅያሪ አረጋቸው ታድያ ከዚህ በላይ ምን ትፈልጋለህ ፣ መገንጥልን ሬት ሬት አስብሎዋቸው ይሄው ለሁለተኛ ግዜ የአይናቹሁ ቀለም አላማረኝም ተብለው ሊባረሩ ነው። ከዚህ በላይ ምን ትፈልጋለህ እንደውም ይሳያስ ሲሞት ልጁ ተቀብሎ ድቂት ባረጋቸው እያልኩኝ ነው። ትግሬዎች አስመራ ከገቡ ስልጣኑን ለይሳያስ ልጁ ስጥተው ዋ እንዳባት ህ ምራ ማለት አለባቸው፣

ይቅርታ ካንተ ሀሳብ ከተለየሁኝ ፣ እንደ ይሳያስ ያለ ስው ኢትዬዽያ አታገኝም ፣ አንተ እንደምተለው ደግሞ ለትግሬዎች ታላቅ ባለወለታ ነው ፣ አንዴ ከዶክተር አብይ ካራ ድርድሩ ካለቀ በኋላ ትግሬዎች አይቀጡ ቅጣት ቀጥተውት አስብን ለመውስድ ትልቅ በር ከፍቶላቸዋል ትግሬዎች ያለባቸው እዳ እንግዲህ ከይሳያስ በኋላ የኤርትራ ሽማግሌዎች ግልብጥ ብለው መቀሌ እንዳይመጡ ወደብ የሌላትን ኤርትራ መሪ ማቆም ይጠበቅባቸዋል ባይ ነኝ ። አስመራ እንገናኝ ፣ አይተሀል ማንም ኤርትራ ብቅ አይልም እዚህ ብሎግ ላይ ያቃሉ ልካቸውን

Axumezana
Senior Member
Posts: 13219
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ምን ስበብ ልፈጌ፥ ምንስ ብዬ እንኳን ደስ አላቹሁ ልብልላቸው ?

Post by Axumezana » 12 Aug 2022, 19:53

የጣልያን፥ ልክፍት፥ በሽተኛችን፥ ማሸቱ፥ ጥሩ፥ ነበር። ግን፥ እንደምታውቀው፥ ከ22 አመት፥ በፊት፥ ጦርነት፥ ጭሮ፥ ብዙ፥ ደም፥ እፍሷል፥ በዚህ፥ ሁለት፥ አመት፥ ውስጥ፥ ደግሞ፥ በትግራይ፥ ህዝብ፥ ላይ፥ጆነሳይድ፥ ፈፅመዋል፥ ፍርዱን፥ ማግኘት፥ አለበት።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ምን ስበብ ልፈጌ፥ ምንስ ብዬ እንኳን ደስ አላቹሁ ልብልላቸው ?

Post by Ethoash » 12 Aug 2022, 20:12

Axumezana wrote:
12 Aug 2022, 19:53
የጣልያን፥ ልክፍት፥ በሽተኛችን፥ ማሸቱ፥ ጥሩ፥ ነበር። ግን፥ እንደምታውቀው፥ ከ22 አመት፥ በፊት፥ ጦርነት፥ ጭሮ፥ ብዙ፥ ደም፥ እፍሷል፥ በዚህ፥ ሁለት፥ አመት፥ ውስጥ፥ ደግሞ፥ በትግራይ፥ ህዝብ፥ ላይ፥ጆነሳይድ፥ ፈፅመዋል፥ ፍርዱን፥ ማግኘት፥ አለበት።
i understand where u coming from yes is it double jeopardy. if u remove or killed Isaias Afwerki, then u give freedom for ungrateful Eritrean people they would love u for that because all Eritrean diaspora could come back and develop Eritrea and enjoy peaceful life ... but if u keep Isaias Afwerki, he escaped justice... after this the max he have ten years that means Eritrea suffer for next ten years. in average he might live five years that might shortened there suffering but after his death Eritrea will be without government just like Somalia .... this means without TDF without sufficing one life we got what we want .. but if going to assmara and pulling him out of his bed and control Eritrea and make Eritrea land lock nation after taken Golden rightful Afar land with her port then i can stop u. in what ever way u took i am happy to see the end of Isaias Afwerki and Eritrea .....

Post Reply