Page 1 of 1

የጉራጌ ምርምር ኢንስቲቲዩት ባስቸኳይ መቋቋም አለበት!

Posted: 12 Aug 2022, 14:55
by Horus
በጉራጌ ህዝብ ታሪክ፣ ቋንቋ፣ ካልቸርና አንድነት ላይ የሚሰሩ ልሂቃን፣ የአርትና ሳይንስ ባለሙያዎችን የሚሰበስብ አንድ የጉራጌ አካዳሚ እጅግ አስፈላጊ ሆኖዋል ። ይህ ሳይውል ሳያድር መፈጸም ያለብን ተግባር ነው ። የሰው ሃይልና ሌሎች ግብዓቶች አሉን ። የሚቀረው ማደራጀት ብቻ ነው