Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30653
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጉራጌዎች ቢገነጠሉ ያብባሉ ወይስ ይከስማሉ?

Post by Horus » 13 Aug 2022, 14:30

Abaymado wrote:
13 Aug 2022, 14:19
That means that welkite university should not be ranked until 2030.because they can't compete with others. By the way who are the students in welkite?
Gurages are good for counting birr and probably welkite is full of students coming from other killil.

All latest ranking measurements made clear that welkite is nowhere to found. From my expereience top students in this country are amhara and gallas. and the universities mirroring their students.

Gurage didn't need university because there was shortage of gurage students enrolling. gurage hate school and schooling.
አንተ ለቁማጽ ጸረ ጉራጌ፣ አንድ ነገር ልንገርህ ከጥቂት አገር ካሉ ቤተ ሰቦች ውጭ ጉራጌ ልጆቹን አሉ የሚባሉት ያገርና ያለም ት/ቤት ውስጥ ነው የሚያስተምረው ። እንዳንተ ያለ ቆርፋዳ አዲስ አበባ ይኒቨርሲቲን አያቃትም! ሂድና ስለጉራጌዎች ትምህርት ችሎታ ጠይቅ! እዚህ ፎረም ላይ ለዘመናት ጉራጌ ላይ ያልህን ኢሹ ስታስታውክ አለው! ጉራጌ ግን ትሎህ ሄዷል! አንተ ያሜርካን ብስስብስ ስንዴ ስትለም ክርስቶስ ሁለተኛ ወደ ምድር ሊመለስ ነው :lol: :lol:


Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ጉራጌዎች ቢገነጠሉ ያብባሉ ወይስ ይከስማሉ?

Post by Ethoash » 13 Aug 2022, 15:22

አጋሜዶ እኔ እንደገባኝ አቶ ሆረር የሚልህ

ወልቅጤ በዚህ አጭር ግዜ ውስጥ ታላቅ እምርታ አሳይቶዋል የትምህርት ጥራቱንም ለማሳደግ ደግሞ በጣም በቴክኖለጂ እየተደገፈ ነው ወጤቱን በቅርቡ ያገኛል እያለህ ነው። ደግሞ ስላሳ እና አምሳ አመት ያስቆጠሩ ትምህርት ቤቶች ከአምስት አመት ካስቆጠረ ትምህርት ቤት ጋራ አወዳድረህ እኔ በለጥኩ ትላለህ ወይ፣ ጤንነቱ ያልተጠበቀ እንጀራ ለተማሪዎቹ እያበላህ ፣ ግፋም ቀረ ገንዘቡ ፤እኮ ወላጆቻቸው በግብር የከፈሉት ገንዘብ ነው። እነዚህ ታዳጊዎች አሁን እንደውሻ ተይዘው የቆሽሽ እንጀራ በልተው እነሱም የቆሽሸ አስተሳስብ ነው የሚኖራቸው።

ለምሳሌ አንድ ብዙ ደመት ያላት ሴትዬ የደመት ሽንት ሽንት ብት ሽት ህ ለሱዋ አይታወቃትም ምንድነው የምታወራው ነው የምትልህ ለምን ስለተላመደችው አሁንም አንተ በገንቦ ጣሳ እንጀራ እየበልህ ስላደክህ ምኑ ጋ ጥፋቱ እንዳለ አላወቕህም ስለዚህ አልፈርደብህም የሆነ ቀዳዳ ነጭ የፃፈውን እያየህ ተዝናና እሄን እኮ እራሳቸው የፃፉት ወይም ያፃፉት ይሆናል።

Abaymado
Member
Posts: 4191
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Re: ጉራጌዎች ቢገነጠሉ ያብባሉ ወይስ ይከስማሉ?

Post by Abaymado » 13 Aug 2022, 16:00

I believe that these are fake universities. I am not that much interested on the grade point, my question is what did these students do in their life time? the most important thing is to appreciate someone's contributions through his education. tell us about these students findings.

As I said, from my experience there are countless amara who have great standing in higher educational studies. So that is why I am preferred calm.

Whether you like it or not , if we have the opportunity to sit and learn with white men, surely our students outsmart them.

Selam/
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ጉራጌዎች ቢገነጠሉ ያብባሉ ወይስ ይከስማሉ?

Post by Selam/ » 14 Aug 2022, 07:24

Ato Casanova - ዛሬ ደግሞ የጉራጌና የአማራ አስተርጓሚና አስተባባሪ ሆንክ? አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን ለ30 ዓመታት ስታመሰቃቅልና የካድሬ መጨፈሪያ አርገህ ስታበቃ፣ ዛሬ አይንህን በጨው አጥበህ ደካሞች ናችሁ ትላቸዋለህ።

Those who celebrate the performance of a higher education in three years and think they are outperforming others are immature & idiotic, to say the least. You need at least two decades to evaluate and affirm a long-standing performance record. And the success of one college should be considered an inspiration to others. In other words, we should foster a healthy competition among academic institutions not use it as a tool to degrade and dehumanize less performing colleges as the KIFFU woyane cadres like us to do.
Ethoash wrote:
13 Aug 2022, 15:22
አጋሜዶ እኔ እንደገባኝ አቶ ሆረር የሚልህ

ወልቅጤ በዚህ አጭር ግዜ ውስጥ ታላቅ እምርታ አሳይቶዋል የትምህርት ጥራቱንም ለማሳደግ ደግሞ በጣም በቴክኖለጂ እየተደገፈ ነው ወጤቱን በቅርቡ ያገኛል እያለህ ነው። ደግሞ ስላሳ እና አምሳ አመት ያስቆጠሩ ትምህርት ቤቶች ከአምስት አመት ካስቆጠረ ትምህርት ቤት ጋራ አወዳድረህ እኔ በለጥኩ ትላለህ ወይ፣ ጤንነቱ ያልተጠበቀ እንጀራ ለተማሪዎቹ እያበላህ ፣ ግፋም ቀረ ገንዘቡ ፤እኮ ወላጆቻቸው በግብር የከፈሉት ገንዘብ ነው። እነዚህ ታዳጊዎች አሁን እንደውሻ ተይዘው የቆሽሽ እንጀራ በልተው እነሱም የቆሽሸ አስተሳስብ ነው የሚኖራቸው።

ለምሳሌ አንድ ብዙ ደመት ያላት ሴትዬ የደመት ሽንት ሽንት ብት ሽት ህ ለሱዋ አይታወቃትም ምንድነው የምታወራው ነው የምትልህ ለምን ስለተላመደችው አሁንም አንተ በገንቦ ጣሳ እንጀራ እየበልህ ስላደክህ ምኑ ጋ ጥፋቱ እንዳለ አላወቕህም ስለዚህ አልፈርደብህም የሆነ ቀዳዳ ነጭ የፃፈውን እያየህ ተዝናና እሄን እኮ እራሳቸው የፃፉት ወይም ያፃፉት ይሆናል።

Post Reply