Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum


Abere
Senior Member
Posts: 11037
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: How to order goods online from abroad while living in Ethiopia? ኢትዮጵያ ውስጥ ሆነን እንዴት ከውጪ ሃገር በኦንላይን እቃ ማዘዝ እንችላለን?

Post by Abere » 12 Aug 2022, 13:40

የደላው ሙቅ ያኝካል ሲባል ሰምተሃል:: በምን አቅሙ ነው ከውጭ አገር በዚህ መልኩ የሚገበያየው? ባንክ የዘረፉት ይችላሉ - ኦህደድ ኦነጎቹን ማለቴ ነው። ነፍስ አድን የዕርዳት ስንዴ ከውጭ አገር በአፋጣኝ የሚገባበት መንገድ ካለ ብትጠቁም ይመስለኛል።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: How to order goods online from abroad while living in Ethiopia? ኢትዮጵያ ውስጥ ሆነን እንዴት ከውጪ ሃገር በኦንላይን እቃ ማዘዝ እንችላለን?

Post by Ethoash » 25 Aug 2022, 13:25

Abere wrote:
12 Aug 2022, 13:40
የደላው ሙቅ ያኝካል ሲባል ሰምተሃል:: በምን አቅሙ ነው ከውጭ አገር በዚህ መልኩ የሚገበያየው? ባንክ የዘረፉት ይችላሉ - ኦህደድ ኦነጎቹን ማለቴ ነው። ነፍስ አድን የዕርዳት ስንዴ ከውጭ አገር በአፋጣኝ የሚገባበት መንገድ ካለ ብትጠቁም ይመስለኛል።
Dr Aberee Mr. king of negativity
እቶ አቡዋሯው


አቡዋራ የምልህ እኮ በደንብ ስለማውቕህ ነው። በደርግ ግዜ ፖስታ ቤት ማለት እያንዳንዱ ፖስታ ተመርምራ ተቀዳ ነበር የምትደርስ ህ በተለይ ከአሜሪካ ከመጣ ማንም ደፍሮ ደላር የሚልክ አነበረም ።ፖስታ ቤት በጣም የተበላሽ ድርጅት ነበር ይህ ልጅ ባይነግረኝ ኖሮ በፖስታ ለመጠቀም ምንም ፍላጎቱም እምነቱም አነበረኝም አሁን ይህንን ካየሁ በኋላ ልክ እንደፈረንጆች በፖስታ እጠቀማለሁ ማለት ነው። ለምሳሌ መድሀኒት ለቤተስቦቼ ለመላክ ብፈልግ በቀጥታ በፖስታ ቤት እልካለሁ ማለት ነው ። ወደ ኢትዬዽያ የሚሄድ ከመፈለግ እግሩ ላይ ወድቆ ከመለመን በቀጥታ በፖስታ ቤት ልኬ እገላገላለሁ ማለት ነው። ብዙ ስዎች እዚህ አሜሪካ ተቀምጠው ኒወርክ ካሉ ቴክሳስ ለሚኖረው ቤተስቦቻቸው በስው ፈልገው ነው እቃ የሚልኩት የፖስታ ጉዳይ በጣም በጣም መጠቀም ረስተነው ነበር ።ይህ ፖስታቤት በደንብ ከፀዳ ትልቅ የሚያመጣ የውጭ ሚኒዛሪም ያመጣልናል በ ፖስታው ምክን ያት ፣ ዘመኑ የፖስታ ዘመን ነው እንኩዋን ኢትዬዽያኖች ደስ አላቹሁ እንደውም ፖስታ ቤቶቻችንን በማሽን ፖስታውን ያለ እጅ ንኪኪ ፖስታዎችችንን ማድረስ አለብን ። አሁን ግን ባርኮድ ስላለ ጠፋ የሚሉት ጫዋት አይኖርም ጥሩ ነው በርቱ

watch Kevin talk about his brother how his brother is king of negativity anything he said to him he find negativity maybe u r like kevin brother





David M.
2 years ago (edited)
Kevin: I just bought land, i'm not buying a house, im gonna build a house
His brother: Good luck you have no experience
Kevin: Im not gonna do it myself, Im gonna hire people
His brother: hope you trust them
Kevin: WHAT IS YOUR PROBLEM

prince_of_golf prince_of_golf
6 days ago (edited)
Kevin: Aye man I'm having a baby.
Brother: tuh, yea congratulations but I hope it's yours.


Post Reply