Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30652
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የጉራጌና የብልጽግና ፓርቲ ታሪካዊ ትግል! መስማት ማመን ነው! ይህን ስሙ!

Post by Horus » 12 Aug 2022, 04:07

ጉራጌ በእውነተኛ የህዝብ ወኪሎች፣ እንደ ራሴዎች እንጂ በኪራይ ሰብሳቢ የቢሮ ሌቦችና ሙሰኛ ካድሬዎች የሚገዛ ሕዝብ እንዳልሆነ የተመሰከረበት እጅግ ታሪካዊ ቀን !! ከዚህ በኋላ መንግስት ምንም ያድርግ ምን ችግርና ክስረቱ የመንግስት ነው ! ምስማር በመቱት ቁጥር ይከራል! አታስቡት! ጉራጌ አይሰበርም በቃ !