Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Horus
Senior Member+
Posts: 30831
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ስልጤ የሴም ቋንቋ ተናጋሪ ምስራቅ ጉራጌዎች ናቸው፤ ሃዲያ የኩሽ ቋንቋ ተናጋሪ ህዝብ ናቸው! ሁለቱን መጨፍለቅ ዘራቸውን ማጥፋት ነው!

Post by Horus » 12 Aug 2022, 00:54

ይህ ቪዲዮ የሚያሳየው የጥንት ክስታኔ ሰርግና ስልጤ ሰርግ አንድ አይነት እንደ ነበሩ ነው። ለምሳሌ የቅቤ ሴራ (ቅብ ያውነባ ባናተ)፣ ሰርገኞችን መቁረጥ፣ በወተትና ቅቤ መመረቅ፣ የሙራዋ ቤት (ጎለት)፣ ኮሶ መጠጣት ወዘተ ..


Post Reply