Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum


Noble Amhara
Senior Member
Posts: 11626
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia Highlands

Re: እኔ ሆረስ በጉራጌ ኮርቻለሁ! ለደገፋችሁን ኢትዮጵያዊና ኤርትራዊያን ሁሉ ምስጋናችን ይደረሳችሁ!

Post by Noble Amhara » 11 Aug 2022, 22:26

ደቡብ ምዕራብ ሸዋ | KEGN AZMACH - TSEGAYE TOLOSA




sun
Member+
Posts: 9312
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: እኔ ሆረስ በጉራጌ ኮርቻለሁ! ለደገፋችሁን ኢትዮጵያዊና ኤርትራዊያን ሁሉ ምስጋናችን ይደረሳችሁ!

Post by sun » 11 Aug 2022, 23:16

Horus wrote:
11 Aug 2022, 22:14
Just shut up and take bananas instead of following your narcissistic instinct and trying to share poverty rather than being an Ethiopian and get rich all over Ethiopia, anywhere at any time. Dimwitted low IQ useless fanddiyya baboon!




Horus
Senior Member+
Posts: 30652
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: እኔ ሆረስ በጉራጌ ኮርቻለሁ! ለደገፋችሁን ኢትዮጵያዊና ኤርትራዊያን ሁሉ ምስጋናችን ይደረሳችሁ!

Post by Horus » 11 Aug 2022, 23:44

union wrote:
11 Aug 2022, 23:28
Congratulates, Horus. We are all very happy!
Thank you too! you know ይህ ነገር ምንም ማለት አልነበረም! በሕግ ያለህን መብት በስብሰባ ማረጋገጥ! ግን አቢይና ብልጽግናው እያሳዩት ያለው ትዕቢትና እብሪት ምላሽ ይፈልግ ነበር። የራሱን ሕዝብ የሚንቅ መንግስት ታሪክ ሰሪ ሕዝብና ሕዝብ ብቻ እንደ ሆነ ማስገንዘብ ስለፈለግን ነው ። አባቶቻችን እነ ዳምጠው ከተማ እነ ደስታ ዳምጠው በባዶ እግራቸው ጣሊያንን ከአድዋ እስከ ሲዳሞ ተዋግተዋል። የዛሬው ኩነት ምንም ማለት አይደለም ።

ግን ይህን ስማ፤ ዛሬ የተሰበሰቡት የጉራጌ ዞነ ምክር ቤት ሊቀ መንበር ሴት ናት ። ኮማንድ ፖስት ተሰብሳቢውን ሁሉ ወይም መሪዎቹን እንደ ሚያስር በመጠበቅ ሰብሳቢዋ ለእስር ቤት የምትፈልገውን ልብስ በሻንጣ ሸክፋ ሻንጣ ይዛ ነበር ስብሰባ የገባቸው!!!! ይህን ስትሰማ ዝመት ዝመት ነው የሚያሰኝህ! ብዙ ስሜት የሚነካ ነገር ተፈጽሟል ! ይህ መጀምሪያው ነው! ሰላም!

Post Reply