Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Right
Member
Posts: 2796
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

GAMO - Demanded Killil. Non-negotiable

Post by Right » 11 Aug 2022, 15:00

የጋሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ጋዴፓ) አዲሱን የክልል አደረጃጀት እንደማይቀበል ገለፀ።
August 10, 2022

አዲሱን የክልል አደረጃጀት አልቀበልም—ጋዴፓየጋሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ጋዴፓ) አዲሱን የክልል አደረጃጀት እንደማይቀበል ገለፀ።

በደቡብ ክልል የጋሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ጋዴፓ) አዲሱን የክልል አደረጃጀት እንደማይቀበል የፓርቲው ሊቀመንበር አቶ ዳሮት ጉምኣ ተናግረዋል።

ፓርቲው በዛሬው እለት በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ከአዲሱ የክልል አደረጃጀት ጋር በተያያዘ አቋሙን ገልጿል።

በቅርቡ በመንግስት ውሳኔን አግኝቶ የተደራጀው የደቡብ ምእራብ ክልል ጉዳይ እልባት ቢያገኝም፣ ሌሎች ዞኖችና ወረዳዎች በፈረሰው የቀድሞ ደቡብ ክልል ውስጥ እንዲቀጥሉ ተደርገዋል። በህገ-መንግስቱ መሰረት ህዝበ ውሳኔ መደረጉን የተናገሩት የጋሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ጋዴፓ) ሊቀመንበር አቶ ዳሮት፣ ህዝቡ መንግስት የወሰነውን አዲሱን የክልል አደረጃጀት ህዝቡ እንደማይቀበል ተናግረዋል።

በመሆኑም በህገመንግስቱ መሰረት የጋሞ ህዝብ በ2011 ዓ.ም ክልል የመሆን ጥያቄ በመንግስት ምላሽ እንዲሰጠው ማንሳቱን አስታውሰዋል። ነገር ግን መንግስት ህገመንግስቱን ባላከበረና የህዝብን መብት በጣሰ መልኩ ጥያቄውን ችላ ማለቱን ገልፀዋል። ህገመንግስቱ ላይ ክላስተር የሚባል አሰራር የለም ያሉት የፓርቲው ሊቀመንበር ፣መንግስት እራሱ ህገመንግስቱን እየጣሰ የህዝብ ተፈጥሯዊ ነፃነቱን እየገፋ ነው ሲሉ ተችተዋል። ይህ ድርጊት ከህገ-መንግስቱ ባለፈ የህዝብን ደህንነት እና በመንግሥት ላይ ያለውን እምነት አደጋ ላይ እንደሚጥለው ነዉ የተናገሩት።

የክላስተር አደረጃጀቱ የጋሞን ህዝብ ጨምሮ የሌሎች ብሔሮችን ባህል እና እሴት ከማኮሰሱም ባለፈ በህዝብ መካከል ግጭትን አስነስቶ ለእልቂት ሲዳርግ እንደነበርና አሁንም እንደሚቀጥል ሰጋታቸውን ያነሱት ደግሞ የጋሞ መማክርት ማህበር የሽምግልና ዘርፍ ሰብሳቢ አቶ ሰዲቅ ስሜ ናቸው። ህዝቡ ማንነቱን እና ባህሉን ማሳደግ ይፈልጋል፤ ስለሆነም የህዝብን ድምፅ በማክበር መንግስት ምላሽ እንዲሰጥ ሰላማዊ ትግላችን ይቀጥላል ሲል ፓርቲዉ አስታዉቋል፡፡

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4070
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: GAMO - Demanded Killil. Non-negotiable

Post by Za-Ilmaknun » 11 Aug 2022, 16:10

Right wrote:
11 Aug 2022, 15:00

:mrgreen: :lol: Now the game is on. Every ethnic no matter how small they are, if demand that they be granted Regional Status, then they should be granted. Now we shall see how the "well thought out" TPLF/OLF constitution is going to be working.. :lol: :lol:

Right
Member
Posts: 2796
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: GAMO - Demanded Killil. Non-negotiable

Post by Right » 11 Aug 2022, 17:03

It is exploding in everybody’s face.

What is disappointing is that the smaller ethnic groups in the south are now playing in the hands of the Oromuma.

The agenda has changed from how to get rid off the poisonous constitution and replace it with a universally accepted one and build a prosperous Ethiopia. As this point the narrative is now changed about properly implementing the Weyannie constitution.

I think, the Amhara region, the only part of the country capable of being a viable country may have to shift a strategy of go it alone. It is really a waste of time and energy to fix all the problems. Let the south fight it out and emerge as a region under one dominant group. It is going to be between the Oromos and Somalis. And then negotiate on Addis and move on.

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4070
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: GAMO - Demanded Killil. Non-negotiable

Post by Za-Ilmaknun » 11 Aug 2022, 17:39

Right wrote:
11 Aug 2022, 17:03
It is exploding in everybody’s face.

What is disappointing is that the smaller ethnic groups in the south are now playing in the hands of the Oromuma.

The agenda has changed from how to get rid off the poisonous constitution and replace it with a universally accepted one and build a prosperous Ethiopia. As this point the narrative is now changed about properly implementing the Weyannie constitution.

I think, the Amhara region, the only part of the country capable of being a viable country may have to shift a strategy of go it alone. It is really a waste of time and energy to fix all the problems. Let the south fight it out and emerge as a region under one dominant group. It is going to be between the Oromos and Somalis. And then negotiate on Addis and move on.
That explosion is the necessary evil. When the Amhara people are liberated, so do every other ethnic group. The craft of the constitution has it at its core disenfranchising the Amhara people from every aspect of life in the country. Little did those OLF/TPLF raats know that they are falling in the trap of their own.

The South is always Ethiopian and has never had any problem with their Ethiopian identity. It is the TPLF/OLF evils who brought all these miseries in to the country and, hopefully they will be the ones to swallow the poison pills one after the other. :oops:

Post Reply