Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 11070
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

የክልል እንሁን ጠያቂዎች ዕለታዊ ሮስተር.----> ጉራጌ፥ ዳዋሮ፥ ወላይታ ፥ ተምቤን ፥ሃዲያ ፥ ጌድዎ፥አዲስ አበባ (Please update)

Post by Abere » 11 Aug 2022, 14:06

የክልል እንሁን ጠያቂዎች ዕለታዊ ሮስተር as of August 2022.

Almost the old TPLF ክልል is doubling itself. Many more baby ክልል soon to be born. :lol:

1) ጉራጌ
2) ዳዋሮ
3) ወላይታ
4) ተምቤን
5) ሃዲያ
6)ጌድዎ
7) አዲስ አበባ

Horus
Senior Member+
Posts: 30848
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የክልል እንሁን ጠያቂዎች ዕለታዊ ሮስተር.----> ጉራጌ፥ ዳዋሮ፥ ወላይታ ፥ ተምቤን ፥ሃዲያ ፥ ጌድዎ፥አዲስ አበባ (Please update)

Post by Horus » 11 Aug 2022, 14:23

Abere wrote:
11 Aug 2022, 14:06
የክልል እንሁን ጠያቂዎች ዕለታዊ ሮስተር as of August 2022.

Almost the old TPLF ክልል is doubling itself. Many more baby ክልል soon to be born. :lol:

1) ጉራጌ
2) ዳዋሮ
3) ወላይታ
4) ተምቤን
5) ሃዲያ
6)ጌድዎ
7) አዲስ አበባ
Abere,
ዳውሮ፣ ወላይታ፣ ሃዲያ፣ ጌዴኦ። ጋሞ ከውዲሁ ምን እንደ ሚፈልጉ ወስነዋል! ጉራጌን ከሃዲያ ጋር የሚጨፈለቅ ሕዝብ እንዳልሆነ እነሆ! ከፈለክ ይህ የዞን ምክር ቤት ስብሰባ እንዴት እንደ ተደረገ ማየት ትችላለህ ። እርስቱ ይርዳው ልዩ አይሉን ከደቡብ አምጥቶ ጉራጌዎች በማይኖሩበት ከተማ ውስጥ አዳራሹን በልዩ ሃይል ከቦ የምክር ቤቱ ሰዎችን አስፈራርቶ በማፈን ቃላቸውን ሊያስለጥ ያለ የሌለ ሃሉን አሰለፈ ። በጉራጌ ባንዳና ከሃዲ ከሰው አይቆጠርም! ጉራጌ ታጋሽ እንጂ ፈሪ አይደለም የሚባለው ዛሬ እንደ ገና ታይቷል! ብልጽግናም ትምሀርት ወስዷል! ከዚህ በኋላ መንግስት የፈለገውን ሊያደርግ ይችላል ። ጉራጌ በመንግስት ምጽዋት የሚለማ ሕዝብ አይደለም! ጉራጌ እራሱን ያለማል!
Last edited by Horus on 11 Aug 2022, 15:13, edited 1 time in total.

Abere
Senior Member
Posts: 11070
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የክልል እንሁን ጠያቂዎች ዕለታዊ ሮስተር.----> ጉራጌ፥ ዳዋሮ፥ ወላይታ ፥ ተምቤን ፥ሃዲያ ፥ ጌድዎ፥አዲስ አበባ (Please update)

Post by Abere » 11 Aug 2022, 15:07

Abere wrote:
11 Aug 2022, 14:06
Applicants List updated as of August 2022.

1) ጉራጌ
2) ዳዋሮ
3) ወላይታ
4) ተምቤን
5) ሃዲያ
6)ጌድዎ
7) አዲስ አበባ
8) ጋሞ

[/size]

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: የክልል እንሁን ጠያቂዎች ዕለታዊ ሮስተር.----> ጉራጌ፥ ዳዋሮ፥ ወላይታ ፥ ተምቤን ፥ሃዲያ ፥ ጌድዎ፥አዲስ አበባ (Please update)

Post by Ethoash » 11 Aug 2022, 15:11

Abere wrote:
11 Aug 2022, 14:06
የክልል እንሁን ጠያቂዎች ዕለታዊ ሮስተር as of August 2022.

Almost the old TPLF ክልል is doubling itself. Many more baby ክልል soon to be born. :lol:

1) ጉራጌ
2) ዳዋሮ
3) ወላይታ
4) ተምቤን
5) ሃዲያ
6)ጌድዎ
7) አዲስ አበባ
dear father Abere

if those zone want to become regional state what r u going to do send the army and force them to unity or give them what they want and keep the peace .... if u have any other alternative tell us...

rejecting the fed. system is only good for Amhara if they doesnt want to be under fed system they should go back to the old province ወሌ፣ ቤጌምድር፣ ጎንደር ተባበሉና ተከፋፈሉ ማንም አይቃወማቹሁም ፣ ግን የናንተን ጉም በሌላው ላይ ለመጫን ከፈለጋቹሁ ችግሩ የዛን ግዜ ነው የሚመጣው። ጣጣ ማብዛት አያስፈልግም አንዴ ተለያይተው ሲያዩት ካላዋጣቸው ደግሞ አንድ ይሆናሉ ፣ ምን ይህ ችግር ነው ለምን ችግር ሳይኖር ችግር አንፈጥራለን

Tiago
Member
Posts: 2046
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: የክልል እንሁን ጠያቂዎች ዕለታዊ ሮስተር.----> ጉራጌ፥ ዳዋሮ፥ ወላይታ ፥ ተምቤን ፥ሃዲያ ፥ ጌድዎ፥አዲስ አበባ (Please update)

Post by Tiago » 11 Aug 2022, 15:24

The problem is the Abiy administration is selective in meeting their demands.the law does not apply equally and is the source of a bigger problem to come.

Abere
Senior Member
Posts: 11070
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የክልል እንሁን ጠያቂዎች ዕለታዊ ሮስተር.----> ጉራጌ፥ ዳዋሮ፥ ወላይታ ፥ ተምቤን ፥ሃዲያ ፥ ጌድዎ፥አዲስ አበባ (Please update)

Post by Abere » 11 Aug 2022, 17:19

ሆረስ:

ክልል የጎሳዎች ሁሉ ጥርጊያ መንገድ ከሆነ መቶ በመቶ ጉራጌም መብቱ ነው። በህዝብ ቁጥር ከጉራጌ የሚያንሱ ቢያንስ 5 ክልሎች ትግራይን ጨምሮ ክልል ሲሆኑ ጉራጌ መስፈርቱን በማምሟላት ከእነዚህ ከመቶ ፐርሰንት በላይ ብልጫ አለው። ለምን እስከ ኣሁን ክልል አልሆነም ጉራጌ? አሁን ለምን ተከለከለ? 2 ምክን ያቶች ይታዩኛል።

፩ኛ) በፊት 54ቱ የደቡብ ጎሳዎችን መንገድ ያሳይብናል የሚል
፪ኛ) አሁን ደግሞ ጉራጌን ኋላ ኪስ በክላስተር በማስቀመጥ ቀስ ብሎ ወደ ኦሮምያ መሰልቀጥ ፡ ከዚያ ሸዋ ኦሮሞ ነው ለማለት ነው።
ሽመልስ ኣብዲስ ብዙ ጉራጌዎችን በጥቅማጥቅም እያሽኮረመመ ነው ይባላል። :mrgreen:

የኔ አላማ ስለ ጉራጌ ክልል መጠየቅ ሳይሆን አሁን ሁሉም ክልል ያልሆኑ ጎሳዎች እየጠየቁ ባሉበት እነማን ጠየቁ ፤እነማን ሳይጠይቁ ቀሩ የሚለውን መረጃ ለማገኘት ነው።

Horus wrote:
11 Aug 2022, 14:23
Abere,
ዳውሮ፣ ወላይታ፣ ሃዲያ፣ ጌዴኦ። ጋሞ ከውዲሁ ምን እንደ ሚፈልጉ ወስነዋል! ጉራጌን ከሃዲያ ጋር የሚጨፈለቅ ሕዝብ እንዳልሆነ እነሆ! ከፈለክ ይህ የዞን ምክር ቤት ስብሰባ እንዴት እንደ ተደረገ ማየት ትችላለህ ። እርስቱ ይርዳው ልዩ አይሉን ከደቡብ አምጥቶ ጉራጌዎች በማይኖሩበት ከተማ ውስጥ አዳራሹን በልዩ ሃይል ከቦ የምክር ቤቱ ሰዎችን አስፈራርቶ በማፈን ቃላቸውን ሊያስለጥ ያለ የሌለ ሃሉን አሰለፈ ። በጉራጌ ባንዳና ከሃዲ ከሰው አይቆጠርም! ጉራጌ ታጋሽ እንጂ ፈሪ አይደለም የሚባለው ዛሬ እንደ ገና ታይቷል! ብልጽግናም ትምሀርት ወስዷል! ከዚህ በኋላ መንግስት የፈለገውን ሊያደርግ ይችላል ። ጉራጌ በመንግስት ምጽዋት የሚለማ ሕዝብ አይደለም! ጉራጌ እራሱን ያለማል!

Abere
Senior Member
Posts: 11070
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የክልል እንሁን ጠያቂዎች ዕለታዊ ሮስተር.----> ጉራጌ፥ ዳዋሮ፥ ወላይታ ፥ ተምቤን ፥ሃዲያ ፥ ጌድዎ፥አዲስ አበባ (Please update)

Post by Abere » 11 Aug 2022, 17:22

እግዜርን ምን ብበድለው ነው ደግሞ የአንተ ዓይነት ልጅ ሰጥቶ አባት የሚያደርገኝ። ምን ብበድልህ ነው እንድህ አድርገህ የምትረግመኝ? :x
Ethoash wrote:
11 Aug 2022, 15:11

dear father Abere

Post Reply